🌺ትንሽ ግጥም ከፍ ይበል ባንድራሽ ሁረልኢይን ልዩ መድረሳየ🌹ሸር አድርጉልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 30

  • @user-vg3fu1hyat482e
    @user-vg3fu1hyat482e Год назад

    ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ አላህ የጨመረለሽ ሀሪፍ ግጥም ነው በጣም ነው ድስ የሚለው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @omureyan
    @omureyan Год назад +1

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁሶፊየአሪፍቆይታነበርበርቻልኝውድ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራቸን ካለቸበት መከራሰቃይ ያወጣልን ሰላም አንድነትፍቅር ያምጣልን አላህ በሌላቨዶእንገናኝውድ

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube Год назад

    🍀"ሁሉም ሰው የርሱ ታሪክ ባልሆነ ነገር ላይ ጠቢብ ነው።" ዓባስ አል-ዒቃድ
    በመከራው ያልተገረፈ ሰው ስለትዕግስት ለማውራት ጠቢብ ይሆናል። የድህነትን ህይወት ያላየ ሰው ድሆችን ስለሀብትና ድህነት በመንገር ሊቅ ይሆናል። ፈተናውን ያልተቋደሰ ሰው ስለፅናት በመምከር አዋቂ ይሆናል። ሁሉም ባልደረሰበት የችግር ህይወትና ታሪክ ውስጥ ግምቱ ጠቢብ ነው።
    ✨🍁

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ Год назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰላምነሸሶፊ ባለሸበትቦታኘሏህይጠብቅሸ ማሻአሏህ ጠሩ ግጥም ነውቀጥይበት ማ ማየ🌹🌹🌹🌹

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад

    ማሻአላህ ደስ የሚል ግጥም ነው ሶፊቲ 👍🌹🌹🌹

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ ሁረልዒን መድረሳችን ትለያለች ሀቂቃ ጀዛከላኸይር ሶፊየ በጣም ደሥ የሚል ግጥም ነው እናመሠግንሻል እህቴ

  • @amimametube
    @amimametube Год назад

    አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ እካን ሰላም መጣሺ በጣም ጠቃሚ ነወ ያስተላለፍሹ አላህ ይጨምርለሸ

  • @abrarkemaltube2
    @abrarkemaltube2 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መንገድ ይምራን ጅዛክላህ ሑረልዒይን የሡና መድረሣችን አላህ ተውሒድን ከፍ ያድርግልን

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae Год назад

    አሰላም አለይኩም ያማረነው መሻላህ ያምራል መሻላህ

  • @tube9919
    @tube9919 Год назад

    አሰላም አላይክም ሰላም እድ ትንሽ ማር አሪፍ ነበር አገረችንን ሰላም የደረገው የረብ ማሻላህ

  • @Mamalegabo
    @Mamalegabo Год назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሠላም ጀሚአን ማሻ አላህ ሶፊ እናመሠግናለን 🌹☕️

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Год назад

    አሰላሙ✅አለይኩም✅ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ✅አህለን ወሰለን ሰላም ፍቅር ለሀገራቺንን አላህ መጨሰሻቺንን ያሣምረዉ ያረብብብብብብ✅💐

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Год назад

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሶፍየ

  • @መዚ2
    @መዚ2 Год назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ ኡካን ደህነ መጣሽ ውዴ ማሸአለህ አላህ ይጨምርልሽ ጠንክር

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ
    ሰላምሺ ይብዛ

  • @اللهمإنيأساألكتقوا

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሶፊየየየ ማሻአላህ ድስ የሚል ግጥም ነው የኔ ውድ እውነት ነው ለየት ይላል ስሞ ማሻአላህ

  • @asute_tube
    @asute_tube Год назад

    አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ እንዲውም ክርስታን ወገኖቼ ሰለም ሰለም ብየለው ለነበረን ቆይተ ከልብ አመሠግነለው አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @man-idenat
    @man-idenat Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን✍ ብዙ ዝናብ ጥሎ ፀሀይ እንደሚወጣ #ሁሉ ብዙ መከራ አልፎ ደስታም ልመጣ ይችላልና... ዋናው ትዕግስትና ንፁህ ልብ ይኑረን... ሌላው ትርፍ ነው ማሻአሏህ ሶፊ የኔውድ

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Год назад

    ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ማሽአላሕ ሶፍይ ምርጥጥይቅናወ አላሕይባርክፍኪ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበልልን የእኔ መልካም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጨምርልሽ የእኔ ዉድ እህት🌹🌹🌹🌹👌

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርችልኚ የኔ ጀግና ከአንች ብዙ እጠብቃለሁ ጠንካራ ሴት ሁኚ

  • @SEMIRA.WELOYWA
    @SEMIRA.WELOYWA Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማማየ ሰላምነሺልኚ ወይ ሁላቺሁንም ሰላም ብያለሁ አላህ እኛንም ቤተሰቦቻቺንንም በሰላም ለሮመዳን ፆም ያድርሰን በሰላምም ፆመን የምንጨርስ ያርግልን ያርብ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Год назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله بتوفيق حبيبتي فديتك حلو استمرييييي 💙💙💙💙

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሶፊየ አላህ ይጨምርልሽ ሁረል አይን ልዩ መድረሣየ ሥወዳት ሠላማችሁ ይብዛ ሀባይብ

  • @-Ele
    @-Ele Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዴ📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌻🌷

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን የኔ ዉድ እኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረንን እናመሠግናለን ቀጥይበት አላህ መልካም ስራ የምንሠራበት ያድርገንንን🥀🥀