በጎንደርና በባሕርዳር ከባድ ውጊያ / ህወሓት "ውሳኔውን አልቀበልም" / "የጦር ወንጀል ተፈፅሟል" ዓለም አቀፍ ተቋም / EN January 18, 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 52

  • @YibeltalAynalem
    @YibeltalAynalem 11 дней назад +1

    ምርጥ የዜና አቀራርብ በርቱ

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 12 дней назад +6

    ፋኖ ይችላል ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 12 дней назад +3

    በርቱ❤❤❤❤

  • @Ahmad-j4q9i
    @Ahmad-j4q9i 12 дней назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የአማራፋኖበጎጃምየደጉበላ

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 12 дней назад +3

    💪💪💪💪💪ድል ላአማረ ፋኖ👌👌👌💪💪💪💪

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 12 дней назад +2

    Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNews 12 дней назад +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ድል ለአማሀራ ፋኖ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 12 дней назад +1

    ድል ድል ድል ድል ድል ድልድል ድል ድል ድለ ዶል ድል ለህዝቤ ለወገኖቼ ቨ
    ለየዋሁ የአማራው ህዝቤ ለፋኖኖ❤❤❤ ሞት ለጥመቡ ጠለሠታችን ለእብ ድ አብዱ አህያ አብይ ።

  • @berhanumolla2297
    @berhanumolla2297 12 дней назад +2

    Bekalu and Belay great job👍👍👍

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 12 дней назад +1

    ጏንደር + ጏጃም= ነፃነት

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 12 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @Global-scholar
    @Global-scholar 12 дней назад +1

    Thanks. Bertu🎉

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 12 дней назад +1

    ETHIO NEWS is one of the best channels to present AMHARAS Cause.

  • @girmashimelis
    @girmashimelis 12 дней назад

    በቄ ባህር ዳር ነን ኧረ ወፍ የለም! ማነው መረጃ የሚሰጥህ????🤔🤔🤔

  • @missxxjadore
    @missxxjadore 12 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @gadogado-o4d
    @gadogado-o4d 12 дней назад +3

    በቃሉ አስተውል! በትግራይ በህወሓት ስም የሚያጭበረብር ለሆዱ ያደረ ቡድን ተፈጠረ እንጂ (በእከሌና አከሌ የሚመራ እንደምትለው) ሁለት ህወሓት የለም። ህወሓት ትላንትም ዛሬም አንድና አንድ ብቻ ነው። ሌላው በፈፀመው ክህደት ከድርጅቱ የተባረረ የባንዳዎች ስብስብ ነው!!!

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 12 дней назад +1

    ማንም በማንም ቦታም መርየትም አያዝም በቃም ትክክልም ነዉም ወደሰዉም መርየትም ቦታም ተፈናቃይም መግባትም ያለቦታቸዉም ጭሆታቸዉም ይብቃም መምጣትም መግባትም አይችልዉም ትግርየም ናቸዉም አማራም አደልዉም በቃችሁ ከቦታችሁም ካገራችሁም ከሀገረም ትግርየም መርየትም ናችሁም ያላችሁትም ልትወርርዉም ልትገድልዉም የመጣችሁም ህዌሀትም ሁናችሁም ህዝብንም ለማጥፋትም መሪየትን አማራም ለመቃማትም የገባችሁም ህዎሀትም ልጆችንም ናችሁም መልሳችሁም ህዝብንም አማታም ለናመስም አትመጥዉም ካክልም ናችሁም ጀኖም ሳይትም ፈፃሚንም ናችሁም ማይካድራም ህዝብንም አማራም አርዳችሁም በጦራችሁም ህዎሀትም ባስያዛችሁም መሳርያም አርዳችሁነንም የሸሻችሁም ወንበዲንም ናችሁም በቃም ይብቃም መመለስም ማለቅ መገደልም በገደላችሁትም ህዝብንም ነዉም ሚታገኝዉትም ገዳይዎች ሚትጦህዉትም ትግርየም ሁልዉም ይህንም በየምድርንም አማራም እራስንም ደጀንም ጎንደርንም ዋልቃይትም ህዝብንም አማራም ነንም ለጠላታችንም ለገዳያችንም ታጥቀንለታልም ፋኖም ሁነናልም ታገኝዋትም አላችሁም ብለናልም ህዝብንም በየምድርንም አማራም ወሎም ምርየም ወዳጅዉም ዋፍላም ኮረም አላማጣም ህዝብንም አማራም ፋኖም ነዉም ለጠላትም ወራሪይም ትግርየም ይመታልም አከርካሪዉም ከመጣብንም እስካለበትም ከተማንም ገብተንም ልናደቅቀዉም ዝግጅዉም ነንም ታጋይም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም ፋኖም ነንም

  • @EyerusalemMane
    @EyerusalemMane 12 дней назад +2

    ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ማለት ታበዛለህ ብዙ ጊዜ፣ደሞኮ ማንም ሳይነጋገር ነው ይህን ቃል የምትደጋግመው

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 12 дней назад +5

    እኔ እንኳ ባለሁበት ባህር ዳር ዙሪያውን ከ 100 በላይ የአብይ አህመድ ጨቅላ ሰራዊቱ አልቀዋል

    • @isayas150
      @isayas150 11 дней назад

      @@Thereporterjobs1988 ለምን ትዋሻለህ እኔ እዛው ነው ያለሁት

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 12 дней назад +1

    ፋግታ ላይ ባንዳ ላይ የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት ህዝብ የማይመጥን ሆዳም አሳፋሪ ስራ እየሠራ ነው

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 12 дней назад +1

    አብይና ጀነራሎቹ ለፋርድ ይቀርባሉ አለም ስራዉን እያወቀዉ ነዉ ነገ ፋርድ አለ !!

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 12 дней назад

    እንደ መልካም ነገር የእነዚህን አረመኔዎች ምስል ለምን እንደምታሳዩን አይገባኝም፡፡ እነርሱን ላለማየት ስንል የእናንተን ሚዲያ መክፈት እየሸከክ ነው፡፡

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 12 дней назад +1

    🇨🇬🇨🇬❤

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 12 дней назад +1

    ጎንደር መመግባቢያና ሠውጫ እስካሁኑ ሠዓት ድረስ ማንኛውም መኪና መግባትና መውጣት አይፀቻልም ባጃጆ ከተማው ውውስጥ እንዳይቀሤቀሥ አድርጓልበየአንድ ኪሎ ሜትርየሚቀሣቀሡ ማንኛውም ሠው ይፈተሻል መሣረሪያ ወደ ሠላማወዊ ሠው ሌይ መሣሪያ ደቅነው ተመለሥ ቀም በማለት ጫና በመፍጠር ላይ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 дней назад +1

    ሆዳም አማራወች በአምሐራ ሕዝብ ጥቁር ታሪክ አትፃፉ

  • @tewabechbogale6427
    @tewabechbogale6427 12 дней назад

    We know Bekalu used to work with TPLF now with some questionable people. We are watching you.

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 12 дней назад +1

    ዉይ አብይ ለጥቂት አመለጠአ😂😂😂

  • @AmanuelAmanuel-f4j
    @AmanuelAmanuel-f4j 12 дней назад +2

    ብትግራይና በትግራይ ፓለቲካ ያላቹ አመለካከት አስተካከክሉ።
    አንድ ህወሓት ነው ያለው እንጂ በእከሌ የሚመራ በእከሌ የሚመራ የሚባል ህወሓት የለም።

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 12 дней назад +1

    268k

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 дней назад +1

    የአምሐራ ሕዝብ አንድ ሁን ታሪክሕን አታበላሽ ትውልድህን አታስጨርስ ጠላቶቼ ህ ያንተን መዳከም እየተጠባበቁ ነው

  • @YeshiYeshi-c9f
    @YeshiYeshi-c9f 12 дней назад +1

    Deilefano

  • @minewjal
    @minewjal 12 дней назад +1

    ጅብ ከሔደ ውሻ ይጮኻል ይባል የለ? ጎንደርና ባህር ዳር ውጊያ¿¿¿¡¡¡¡

  • @kksadgj
    @kksadgj 11 дней назад

    እንዴ ሚዲያ ባለሙያ እና እንዴ አንድ የአማራ ትግል ግድ ይለኛል እንዴሚል ሰው ለፋኖዎች ተጋድሎ የምትሰጡት የዜና ሽፋን ሚዛናዊ መሆን አለበት። ለዚህም ማሳያ ካላችሁ የምትጠቀሙት ፎቶዎች ከበቂ በላይ ናቸው።።

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h 12 дней назад +1

    ደብሬ ጀግና ነህ የትግራይ ህዝብ አስብ ህልውናህ ህወሓት ነው ጠንክር እንኳን ትግራይን መላ ኢትዮጵያን ነፃ የሚያወጣው ህወሓት ነው

  • @ZemanaZemana
    @ZemanaZemana 12 дней назад

    ባህርዳር ምንም የለም አትቀደዱ

  • @bunawijunta
    @bunawijunta 12 дней назад +1

    የአገዛዙ ደህንነት መስሪያ ቤት ሰብዓዊ የመብት ጥሰት ፈፀመብን ትላላችሁ
    መልሳችሁ ኢንሳ በእነ ጌታቸው ግድያ ዙሪያ መረጃ አጋራን ትላላችሁ 🤔
    ኸረ ለአድማጩ ክብር ይኑራችሁ

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 12 дней назад +1

    ቀጣፊ ቆርጦ ቀጥል ወና አፍ።

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 12 дней назад +1

    ፦ ቃላምረው እንዴት 90 ድግሪ ዝሮህ አደርባይ ትሆናለህ? ለካ ለቃቃሚ ገንዘብ ነህ? ህውሓት ለማንም ገዳይ ቡዱን አይደለም። ህውሃት እንዳንተ አጭበርባሪ ኣያውቀውም። ህውሓት በመገዳደል በመደባደብ የኣምንም። ለሰው ብሎ ሳይሆን ኣላሟውም እምነቱም አይፍቅድለትም።

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 12 дней назад +2

    አንተ እንደምትለው ጎንደርና ባ/ዳር ውጊያ መደረጉን ሌላ ሚዲያ አኣዘገበም።
    ** ተደርጎ ከሆነም እናንተ ያልዘገባችሁትና ሌሎች በአብዛኛው እንደዘገቡትና ከቤተሰቦቻችንም እንደተረዳነው ጥምቀት ግን ጎንደርና ጎጃም ሽክ ብሎበት በደንብ ተከብሮ አልፏል።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 12 дней назад +1

    ፍጁት ይህን የብልግና ዉሻ

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 12 дней назад +1

    ፋኖ አልሞትኩም አለሁ ለማለት ያደረገው ትንኮሳ ሊሆን ይችላል።

  • @getahuncheru4089
    @getahuncheru4089 12 дней назад +2

    ቀልዳቹ አይጠገብም የት ያለው ጎንደር ነው ውጊያው

  • @kassa4882
    @kassa4882 12 дней назад +2

    እባካችሁ እናተ የሚድያ ባለግዜዎች ስናደንቃችሁ አውርደን እንዳንፈጫችሁ ።ፋኖ ህይዎቱን እየገበረ እናንተ ግን ምላሳችሁን ጠብቃችሁ ባለመግረፋችሁ ፣በፋኖ አንድነት ላይ ደንቀራ ሆናችኋል ።ሲሆን እውነትን ድፈሩ ፣ክፈተታቸውንም አታራግቡ አንፈልግም ።በአንድነት ላይ ሥሩ ፣ጎጠኝነት ይብቃ ።ባይግባቡም ለአማራ ዋጋ እየከፈሉ ነው ።ፋኖ ህዝባዊ ነው !!.

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 12 дней назад +2

    የውሸት ፋቢሪካ
    ሺ ዓመት ቢትዋጕ አቢይን አታሸንፉም

  • @AusmanAhmed-d8w
    @AusmanAhmed-d8w 12 дней назад

    አትቀደዱ ድብን ያልኩ የፋኖ ደጋፊ ነኝ አብይ እሚባል ድቃላ ባህር ዳር ደሴ ጎንደር እየመጣ ሲያቅራራ ፋኖ የት ነው እንደት አንድ አጥፍቶ ጠፊ ይጥፋ አሳፈሩን

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 12 дней назад

    🐴🐒💀🐒🐴