Комментарии •

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 2 месяца назад

    ለአምላክህ ለእግዛብሔር ብቻ ስገድ

  • @BiniGebreyesus
    @BiniGebreyesus 3 месяца назад

    ይበል ጎበዝ ።

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 3 месяца назад

    I love meregeta Tige

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 3 месяца назад

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 3 месяца назад

    Daneya yeha yawetahew kale yesersbet beyesus sem

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 3 месяца назад

    Uuuuuuuuuu aye orthodox tereteretwa ayalkem besake

  • @MamoWeynshet
    @MamoWeynshet 3 месяца назад

    ቄጤማ ሞጎዝጎዝ እጣን ማጠን ሻማ ጧፍ ማብራት ወዘተ ?

    • @MamoWeynshet
      @MamoWeynshet 3 месяца назад

      ሌላላው አይነ ብርሃን ያጡ በፀልዩ
      ፈጣሪ አይማም ?

  • @samuelbirhanu3048
    @samuelbirhanu3048 3 месяца назад

    ende pente gen askeyami ena yelem enate ye christose eyesus telat nachu 🤧🤧🤧🤧

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 месяца назад +1

    ኦሪት ለተቀረጹ ማተሪያሎች ለማንኛውም ፎቶ ለማንኛውም ሃውልት አትስገዱ ብላለች ።

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 3 месяца назад

      ሙሴም ስለ ሕዝቡ ጸለየ።እግዚአብሔርም ሙሴን፦እባብን ሠርተህ በዐላማ ላይ ስቀል የተነደፈውም ሁሉ ሲያያት በሕይወት ይኖራል አለው። ሙሴም የናሱን እባብ ሠርቶ በዐላማ ላይ ሰቀለ እባብም የነደፈችው ሰው ሁሉ የናሱን እባብ ባየ ጊዜ ዳነ። Numbers 6:8-9.
      በቅድስተ ቅዱሳንም ውስጥ ከዕንጨት ሥራ ሁለቱ ኪሩቤልን ሠራ፥በወርቅም ለበጣቸው። የኪሩቤልም ክንፎች ሃያ ክንድ ሙሉ ተዘርግተው ነበር የአንዱ ኪሩብ ክንፍ ዐምስት ክንድ ነበረ፥የቤቱንም ግንብ ይነካ ነበረ ሁለተኛው ክንፍ ዐምስት ክንድ ነበረ፥የሁለተኛውንም ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበር።የሁለተኛውም ኪሩብ ክንፍ ዐምስት ክንድ ነበረ፥የቤቱንም ግንብ ይነካ ነበር ሁለተኛውም ክንፍ ዐምስት ክንድ ነበረ፥የሌላውንም ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበር። የእነዚህም ኪሩቤል ክንፎች ሃያ ክንድ ሙሉ ተዘርግተው ነበር በእግራቸውም ቆመው ነበር፥ፊቶቻቸውም ወደ ቤቱ ይመለከቱ ነበር። 2 Chronicles 3:10-15
      What is that then? Is that not an image or statue standing in the House of God?

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun 3 месяца назад +1

      ማንም አልሰገደም ። የታዘዘው ደሞ በእግዚአብሔር ነው ። እናተ ለማርያም ስእል እና ለስላሴም ለሌሎችም ስኦላት የምትሰግዱት ማን አዞአችሁ ነው ??????? ክክክክክክክክክ

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 3 месяца назад

      ​@@ZemenaBerihun Interesting, perhaps this would help:
      በነጋውም ማለዱ፥እንሆም፥ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግንባሩ ወድቆ ነበር የዳጎንም ራስ እጆቹም ተቈርጠው በመድረኩ ላይ ወድቀው ነበር የዳጎንም ደረት ብቻውን ቀርቶ ነበር። 1 Samuel 5:4. Needless to say that on the top are images of Angels aka Cherebum. Now even idols bow before the image of God, why can't you? So the Joke is really on you, brother!

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 3 месяца назад

    Tebtaba nw sewyew with out knowledge

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 2 месяца назад

    😄 ከዚህ ጭንቅ ሽሽ እንጂ 😄

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 3 месяца назад