በጣም የሚገርም እና የሚያምር አዝማሪ ማሲንቆ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 13

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Месяц назад +1

    አዝማሪ ደስ ይለኛል

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ዋዉዉዉ ደስ የሚል ሽለላ መስቆ ነው በርቱ 🎉🎉🎉🎉

    • @seidali560
      @seidali560  Месяц назад

      ኢቶየየየ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ የምር❤❤❤❤❤

  • @سميرهسميره-ظ6ص
    @سميرهسميره-ظ6ص Месяц назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ❤

  • @sada-fs4pd
    @sada-fs4pd Месяц назад +1

    ማሻአላህ እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህለን ሰያና🎉🎉🎉

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube Месяц назад +1

    አህለን አዝማሪ ሀገራችን😘😘

    • @seidali560
      @seidali560  Месяц назад

      ሀኒቾቾ አመሠግናለሁ ክበሪልኝኝ

  • @seaditube-lz2zu
    @seaditube-lz2zu Месяц назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደት ናችሁ ሰያና እንደት ነህ ወድማችን ውይይይይ ትዝታ አላህ የሀገራችን ሰላም ይመለስልን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @seidali560
      @seidali560  Месяц назад

      ወአለይኩም ሠላም ሠአዲየየ የኔ መልካም እንዴትነሺልኝ አመሠግናለሁ የኔ መልካም

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Месяц назад +1

    አሰላም። አሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ። አይይይይይ። አገሪ ሰላምሽ ይብዛልኚ። ናፍቆያል። ያገር ቤት። ድባቡ

    • @seidali560
      @seidali560  Месяц назад

      ወአለይኩም ሠላም ሠአዲየየ እንዴትነሺልኝ አመሠግናለሁ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Месяц назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወንደምዬው እንኳንደህናመጣህ ገባያ ነህ እንድ ዛሬ😂

    • @seidali560
      @seidali560  Месяц назад

      ወአለይኩምሠላም ክክክክ ትናት ነበርኩኝ አቦ አመሠግናለሁ