የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • በታሪክ ውስጥ ሁሉ ይህ መጽሐፍ የተለያዩ ስሞች ነበሩት። አንዳንድ ጊዜ «የሰሎሞን መዝሙራት» እየተባለ ይጠራል። ይህ የሚያንጸባርቀው መዝሙሩን የጻፈው ሰሎሞን እንደሆነ ሰዎች ያምኑ እንደነበር ወይም ስለ ሰሎሞን የተጻፈ መጽሐፍ እንደነበር ነው። አይሁድ ይህን መጽሐፍ «ከመዝሙራት ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር» ብለው ይጠሩታል። ይህ ርእስ የተገኘው ከመኃልየ መኃልይ 1 ቁጥር 1 «ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር» ከሚለው ቃል ነው። በዕብራይስጥ «የመዝሙሮች መዝሙር» ማለት «ከሁሉ የላቀ ታላቅ መዝሙር» ማለት ሲሆን፥ ይህ የሚያሳየው በጥንት ጊዜ መዝሙሩ ምን ያህል ተወዳጅ እንደነበረ ነው። ይህ የዕብራይስጡ ርእስ፣ ጸሐፊው ሰሎሞን መሆኑን ወይም መዝሙሩ ለሰሎሞን የተበረከተ ይሁን ወይም መዝሙሩ የተጻፈው ስለ ሰሎሞን መሆኑን ግልጽ አያደርግም።
    ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦
    - https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

Комментарии • 38

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Год назад

    አሜን

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад +1

    pastor let God bless you

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    thank you pastor

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 2 года назад +1

    በጣም ተደንቀለሁ አብቤዋል የተረደሁት እንድ አይደለም ምን እንደምልህ አለወቅም እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 года назад +3

    አቤት እዴት ድንቅ መገለጥ ነው እረ መስማት ይሁንልኝ በፍቅር ጌታ ላተ ልኑር ጌታ ውድ አለው እደምወድን አተ ታውቃለህ ላተ ልኑር

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 2 месяца назад

    tebarek

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 2 года назад +2

    ፓስተ እግዚእብሄር ዘበንህን. ያባርክው. ተባርክ. እድማና. ጥና ይስጥህ.

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 11 месяцев назад

    ፓስተር አስፋው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
    እኔ በጣም ነበር መማር የምፈልገው መክብብና መሃልየን ዛሬ በሚገባኝ መልኩ ነው የተማርኩት በጣም ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +3

    ህያው እግዝኣብሄር ሰለ ቃልህ ተባረክ 🙏🏼🇪🇷❤🇪🇹

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቃሉም ባለቤት እግዚአብሔር መልካም አምላክ
    ፓስተር አስፋው በእውነት እኔስ ዛሬ በዚህ ትምህርት ልቤ በጣም አሴት አደረጉት እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት በእውነት ጸጋውን ያብዛሎት አባቴ

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Год назад +1

    Pastor, may God take all the Glory. I am amazed with how you eloquently elaborated the book. I used to think that it was very complicated. I love all your examples its very much relatable.

  • @emudesta3352
    @emudesta3352 2 года назад +1

    Wawawa ye tsegaw keber yemsegn .paster Asfaw zemnwot yelmlem tebareku

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ፓስተርዬ ፀጋው ይብዛሎት።

  • @Canada404
    @Canada404 2 года назад +2

    GOD bless you dear pastor

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንንን ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 2 года назад

    ክርስትና መጽሐፍን በመረዳት ውስጥ ማደግ ነው ዋው ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @woldemariam2466
    @woldemariam2466 2 года назад +1

    ፓስተር ተባረክ

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ጌታ ኢየሱስን ድንቅ በሆነ ስብከት ትገልጠዋለህ ብዙ ትምህርቶችህን እሰማለሁ አንድ አንድ ትምህርቶችን እኔ እራሱ እያስተማርኳቸው ነው ምክንያቱም እኔን የነካኝ ነው ሌሎችን ይነካልና

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ፀጋውን ያብዛልህ ፓሰተርዬ

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 2 года назад

    Paster asfaw geta yebarekhe

  • @helengeremew810
    @helengeremew810 2 года назад

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele hallelujah amen amen Eysusesssss

  • @rahelhagos8289
    @rahelhagos8289 2 года назад

    Thanks more for sharing us this wonderful word of God, you are so blessed

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 2 года назад +2

    Please thumb up the video it will help this and all Pastor Asfaw video to reach many people.
    Be blessed .

  • @mulatseid5142
    @mulatseid5142 2 года назад

    God bless you and your family brother

  • @endalkachewmoliso8811
    @endalkachewmoliso8811 2 года назад

    Pastor geta yebarik

  • @haregwolde4023
    @haregwolde4023 2 года назад

    አሜን ጌታ በፍቅሩ ይሳበን!

  • @mulatseid5142
    @mulatseid5142 2 года назад

    ተባረክ

  • @user-qr8my6fz9k
    @user-qr8my6fz9k 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድም

  • @tibebbekele7686
    @tibebbekele7686 2 года назад

    Lots of Blessings! May the good Lord shine his countenance upon you that you may learn more to tech us all !

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 2 года назад

    May the God we love bless you and your family
    Thank you pastor

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 2 года назад

    Pestor geta yisus yibarik

    • @Baslel
      @Baslel 2 года назад

      ስለ ትጋትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር!

  • @aynalemworkayehu7994
    @aynalemworkayehu7994 2 года назад

    🙏 amen

  • @sarasaracool3325
    @sarasaracool3325 2 года назад

    ፓስተር አሰፋዉ እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ አሜን

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 2 года назад

    💯

  • @bejigahailu3358
    @bejigahailu3358 6 месяцев назад

    ሁለተኛው የህብረት መዝሙር ርዕሱ ሚያውቅ ንገሩኝ pls