Emerging Technology chapter 5 Augmented Reality |virtual and Mixed Realyበአማርኛ
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- 📑Course -Introduction to #Emerging Technology
📚Chapter Five
#Augmented_Reality (AR)
በዚህ ምዕራፍ ድንቅ የሆነውን🤩 AR - Augmented Reality ምን እንደሆነ እንዲሁም ተያያዥ ነገሮች ተንትነን እናያለን። ተከታተሉ🙌
በመጀመሪያ Augmented Reality ምንድነው❓
📸Augmented Reality is a general term for a collection of technologies used to blend computer generated information with the viewer's natural senses.
አጉሜንትድ ሪያሊቲ (AR) ማለት ይህን የሚታየውን አለም (Real World) እና ዲጂታል የሆነውን አለም አንድ ላይ በማቀናጀት የተሻለ እይታ (Experience) የሚሰጠን የቴክኖሎጂ አይነት ነው።
ለምሳሌ ብዙዎቻችሁ ለፎቶ📸 የምትጠቀሙትን እንደነ "Snapchat" ያሉትን አፖች ብትወስዱ ልክ በካሜራ ጊዜ የሚጨመሩትን Filter ኦች (ማሳመሪያዎች) ብንወስድ አንዱ የAR አሪፍ ምሳሌ ሊሆን ይችላል።
🙌ከዚሁ ጋር ተያይዞም "VR - Virtual Reality" ሲባል ሰምታችሁም ሊሆን ይችላል። ይህ (VR🤿) ከ AR- Augmented Reality ያለው ልዩነት ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ወይም አርቲፊሻል አለም/Environment ውስጥ ነው የሚያስገባችሁ። Augmented Reality ግን አሁን ያለው Environment ላይ ሌላ ዲጂታል ነገር ይጨምርበታል።
📻Augmented Reality adds virtual content to a predominantly real environment, whereas Augmented Virtuality adds real content to a predominantly virtual Environment.
ልዩነቱን በደንብ አያችሁ አደል🫣 AR እና AV ~ የመጀመሪያው ከላይ ያየነው ነው። Augmented Virtuality ደግሞ ቨርቿል (የማይታየው - ዲጂታል) አለም ላይ Real የሆነ፣ የሚታይ ነገር መጨመር ማለት ነው። ለምሳሌ ሄድሴቱን ወይም ግላሱን🤿 (ይህ በኢሞጂ ላይ የሚታየውን አይነት) የእግር ኳስ ቪድዮ ጌም እየተጫወታችሁ ከሆነና በእውኑ አለም እግራችሁን ወደላይ ስታነሱ በቪድዮ ጌሙ ላይ ኳሱን የምትጠልዙት ከሆነ - ዲጂታል የነበረው ጌም ላይ ሪል የሆነውን እግራችሁን ወደ ላይ ስታነሱ በጌሙ ኳሱን ስለመታችሁት የ"Augmented Virtuality" አሪፍ ምሳሌ ሊሆን ይችላል። በሌላ መንገድ ደግሞ ቤታችሁ ሶፋ የሌለ ቢሆንና ሶፋ ሲገባበት ምን እንደሚመስል (ሶፋ ከመግዛታችሁ በፊት) ማየት ከፍለጋችሁ የAR headset🤿 አድርጋችሁ ወይም በAR አፖች ቤታችሁ ሶፋ ሲገባ ምን እንደሚመስል ማየት ትችላላችሁ። ይህ ደግሞ ዲጂታል በሪል አለም ላይ ስለተጨመረ "Augmented Reality" አሪፍ ምሳሌ ነው።😚
እስኪ ቀጥለን የሚከተሉትን የሶስቱን ልዩነት በስፋት እንመልከት🙌
#Virtual_Reality, Augmented Reality and Mixed Reality
1⃣Virtual Reality [VR]: is fully immersive, which tricks your senses into thinking you're in a different environment or world apart from the real world.
ይህ ሙሉ በሙሉ ወደ ሌላ አለም የሚወስደን (fully immersive) ቴክኖሎጂ ነው። ሌላ አለም ውስጥ እንደሆናችሁ የሚያሳስባችሁ ነው🤿።
Using Head-Mounted display🤿 (HMD) or headset, you'll experience a computer-generated world of imagery and sounds.
በፎቶ ከታች እንደምትመለከቱት ራስ ወይም አይን ላይ በሚደረግ ትንሽ ማሽን ወይም 🎧ሄድሴት ሌላ አለም ውስጥ እንደገባችሁ ይሰማችኋል።😁 ከኮምፒዩተር ጋር የተገናኘውን ሄድሴት ካደረጋችሁት በኃላ የምታዩትና የምትሰሙት ነገር በኮምፒውተር ላይ የተከፈተውን ነው። ለምሳሌ በስልካችሁ ወይም በኮምፒውተር የምትጫወቱትን የመኪና ጌም በVR የምትጫወቱት ቢሆን መኪናውን እራሳችሁ እየነዳችሁ ነው የሚመስላችሁ😴፥ ስትጋጩ ምናምን ያለው ድንጋጤ በእውኑ (real) አለም የተፈጠረ ነው የሚመስላችሁ።
🙌Virtual reality is also called computer-simulated reality.
ይህም ማለት ቅድም እንዳልነው እንደ ሄድሴት🤿 ያሉትን ከኮምፒውተር ጋር አገናኝተን እውን (real የሆነ Environment - realistic sounds, images) ወይም ምናባዊ አለም (Imaginary world) የምንፈጥርበት ነው።
📸HTC Vive, Oculus rift (Manufactured by Facebook Company), Google Cardboard and Gear VR (manufactures by Samsung) are some of the VR devices that transport users into imaginary world.
ከላይ የተጠቀሱትን አራቱን መሳሪያዎች ከታች በፎቶ (photo2) ተመልከቷቸው። ለVR የምንጠቀማቸውን ማሽኖች በጠቅላላ በሶስት እንከፍላለን።
1. Tethered headsets: በገመድ (Cable) ከኮምፒውተር ጋር የሚገናኝ ነው። ስለዚህ የVR Experience ወይም Imaginary World ከPCው ወደኛ የሚተላለፈው በገመዱ በኩል ነው።
ለምሳሌ HTC VIVE, Ocular rift
2. Stand-alone Headsets
እነዚህ ደግሞ በራሳቸው (ያለ ኬብል) ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው ሄድሴት🤿 ናቸው። እነዚህ ጥሩ ናቸው። ወጪ ቆጣቢ ናቸው በተጨማሪም ደግሞ ምቾት (freedom of movement) ይሰጣሉ አንዴ Glassኡን 🤿 አይናችሁ ላይ ካረጋችሁት እንደ "Tethered" ኬብሉ ከPcው ላይ ተነቀል አልተነቀል ምንም አያሳስባችሁም።
ለምሳሌ Samsung gear, Oculus Quest 2.
3. Smartphone headsets
ይህ ደግሞ እጆቻችን ላይ የሚገኙትን ስማርት ስልኮች ከሄድሴቱ ጋር አገናኝተን VR Experience የምንፈጥርበት ነው። እነዚህ ከስልክ ጋር ሊገናኙ የሚችሉ😮 የVR Glass/Headset🤿 ናቸው።
ለምሳሌ Google cardboard, Ocular rift.
ቀጣዩን ደግሞ ኮሜንት ላይ ተመልከቱ አንብቡ በዛውም ሀሳባችን አስቀምጡ
TAg
augmented realityemerging technologyvirtual realityEmerging technology chapter 5
📓Introduction to Emerging Technology
[Part 2]
📑The Architecture of AR Systems
🧨The First Augmented Reality Systems were usually designed with a basis on three main blocks:
📻አጉሜንትድ ሪያሊቲ ብለን ከላይ በስፋት ያየነው ቴክኖሎጂ ሲይስተም መዋቅር ወይም ምን ምን ነገሮች ላይ ነው የተመሰረተው ብንል ከታች የሚገኙ ሶስት መሰረታዊ ነገሮች እናገኛለን።
1. The Infrastructure tracker unit: responsible for collecting data from the real world and send them to the processing unit.
ከገሃዱ አለም (real world) የሚያስፈልጉ መረጃዎችን የሚሰበስብ ነው። ለምሳሌ አንድ የAugmented Reality App Snapchat filter ብንወስድ ፊታችሁ ላይ ሌላ ፊልተር🐵 ለመጨመር ወይም ፀጉራችሁን መላጣ ለማስመሰል👨🦲😁 "ፊታችሁን" Detect ማድረግ ወይም ማግኘት አለበት። ዝምብላችሁ ሄዳችሁ ካሜራውን ግድግዳ ላይ ብታደርጉት ምንም ፊልተር/ማሳመሪያ አይጨምርም፥ የፊት መረጃ/Data ማግኘት አለበት ይህን የሚሰራው ክፍል "infrastructure tracker unit" ይባላል። ቀለል ያለ ምሳሌ ነው የወሰድነው😚።
2. The Processing Unit, on the other hand, performs the function of combining the virtual content with the real content and then transfer the result to the Visual Unit.
ይህ ደግሞ ከገሃዱ አለም የተገኘውን መረጃ ከዲጂታል ጋር አንድ ላይ የሚያቀናጅልን ነው። ማለትም ከላይ ባየነው ምሳሌ መሰረት ፊልተሩን ከፊታችሁ ጋር አንድ ላይ የሚያገናኝ ማለት ነው። "Filter" የምትለዋ ምን እንደሆነ የማያውቅም አይጠፋምኮ? የካሜራ አፕ ክፈቱ ሰልፊ (selfie) አድርጉትና አንዲት የምታምር መነፅር ከዚያው ከካሜራ ላይ ጨምሩበት እሱ ነው ፊልተር🙄
3. Visual Unit is a part of the Augmented Reality System that displays the processed data or images to the users.
ይህ ደግሞ የመጨረሻውን ስራ የሚሰራ ሲሆን ስራው "display" ማድረግ ወይም "ማሳየት" ነው። ፊልተሩ (digital content) ከፊታችን (real content) ጋር ተገናኝቶ በካሜራው ላይ እንዲታይ (display እንዲሆን) የሚያደርገው ክፍል ነው።
🧨The Visual Unit can be classified in two types of system, depending on the followed visualization technology:
📸Video see-through: It uses a Head-Mounted Display (HMD) that employs a video-mixing and displays the merged images on a closed-view HMD.
"HMD" ሲባል ልዩ መሳሪያ ወይም Device እንዳይመስላችሁ በሌላ መንገድ "Headset🤿" እንደማለት ነው። እናም ይህን ሄድሴት አድርገን ልክ በስልካችን ቪድዮ እንደምናየው የተቀረፀ ቪድዮ በቨርቿል አለም የምናይ ከሆነ "Video see-through" ዘዴ/መንገድ ነው የተጠቀምነው።
📸Optical see-through: It uses a HMD that employs optical combiners to merge the images within an open-view HMD.
ይህ ደግሞ ሄድሴቱ ላይ ትንሽዬ ቀዳዳ/ "pinhole" አለች። እና ያቺ ቀዳዳ "semi transparent" ወይም በከፊል ብርሃን የምታስተላልፍ ናት። ማለትም በውጪ እየሆነ ያለውን በከፊል ማየት እንችላለን። ከላይ ያለው
"Video see-through" ግን ሙሉ በሙሉ ቪድዮ ነው የሚያሳየን እንጂ እንደዚህኛው እኛ በራሳችን አይን ከኃላ/"background" ካለው ጋር አቀናጅተን/"merge አድርጎ" የሚያስመለክተን አይደለም። ከታች የሚገኘውን ቪድዮ ተመልከቱ።
📑Applications of AR Systems
በዚህ ስር አጉሜንትድ ሪያሊቲን በምን በምን ዘርፎች ተግባራዊ ሊደረግ ይችላል ወይም እየተደረገ ነው የሚለውን እንመለከታለን።
1. AR in Education: The following are the basic reasons to use augmented reality in education.
✔️Affordable learning materials: ለመማሪያ የሚያስፈልጉትን የተለያዩ መፅሐፍት፣ መሳሪያዎች ዲጂታላይዝ በማድረግ ብዙ ወጪ እንዲሁም ጉልበት መቆጠብ ይቻላል።
✔️Interactive Lessons: ለምሳሌ በክላስ ውስጥ ሌክቸር ሲሰጥ ተማሪዎች በቀላሉ ሌክቸሩን የሚረዱበት መንገድ ማመቻቸት። በቲዎሪ ብቻ ከማስተማር ይልቅ እራሳቸውን በሚማሩት ትምህርት ውስጥ "Immersed" ሆነው የሚማሩበት ዱጂታል መንገድ ማመቻቸት።
✔️Boost Intellectual Curiosity: የተማሪዎቹን የአይምሮ ንቃት ስለሚጨምር አጉሜንትድ ሪያሊቲ በትምህርት ዘርፍ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው።
2. AR in Medicine: The following are some applications of AR in medicine:
✔️Describing Symptoms: አንዳንዴ በሽታችንን ለዶክተር መግለጽ የሚከብደን ጊዜ ይኖራል። እናም እንዲህ አይነት ችግሮች ሲፈጠሩ በAR እርዳታ ዶክተሩ ህመማችንን ሊረዳ ይችላል። ለምሳሌ EyeDecide👁 የተባለው የAR Machine በአይናችን ላይ ያለውን ችግር በቪድዮ Display ያረጋል/ያሳያል።
✔️Nursing care: በህክምና ጊዜ የሚፈጠሩ ስህተቶችን በአጉሜንትድ ሪያሊቲ በመታገዝ በተወሰነ መልኩ መቀነስ ይቻላል። ለምሳሌ AccuVein🖱 የተባለ የAR Machine ትንሽዬ በእጅ የሚያዝ ማሽን ሆኖ በደም ስራችን ያለውን የደም ዝውውር ጤንነት በስክሪን የሚያሳይ ነው።
✔️Surgery: የተለያዩ ቀዶ ጥገናዎች ሲካሄዱ የAR እገዛን መጠቀም በጣም አስፈላጊ ነው። በተጨማሪም ድንገተኛ አደጋ (Emergency) ሲያጋጥም ቅርብ የሚገኝ ሆስፒታል የሚጠቁመን የAR አፕ አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ EHBO app [extrahepatic biliary obstruction ለሚባል አስቸኳይ ህክምና ለሚያስፈልገው በሽታ ቶሎ ለማከም የራሱን አፕ እንጠቀማለን።]
3. AR in Entertainment: here we can apply AR in games (like Pokemon Go game), in Music, on TV, in Sport.
ይህ ምንም ጥያቄ የለውም በተለያዩ የመዝናኛ ነገሮች ላይ አጉሜንትድ ሪያሊቲ ትልቅ ተፅእኖ እያመጡ እንደሆነ። እጆቻችን ላይ ባሉ ስልኮች ላይ አፕልኬሽኖችን በመጫን በቀላሉ Augmented reality'ን Experience ማድረግ፥ መረዳት ይቻላል።
ይህ ምዕራፍ ይህን ይመስላል🙌
እንቀጥላለን!
ጥያቄ ወይም ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን
J
Arif nw tnx to your support continue
y67
Thanks bro!
Chapter 6 Please ...we are waiting
Wow you are another level ❤
❤❤❤👌👑
keeep it up
Keep it up😊
Thanks 🙏
ስለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት አመሰግናለሁ 😘
i hope ከዚህ በተሻለ ነገር እንደምንገናኝ😘
YEMIR YEMITASIREDABET MENGED BETAM ARIF NEW BERTA NEXT PART TOLO LAK PLS
You are very good teacher
your teaching method is good .Keep it .
Wow I appreciate you from Haramaya u
Wow betam gebtognal❤
Guy s
barta betam Tamachitognal
Thank you betam
Chapter 6
Yikirta chapter 7
Wow ❤
ጥሩ ነው
it is clear and easy to understand
👍👍👍
😊😊
1OQ TEACHER
Waw
I like your learning style❤
Thak you
Wow amezing nw bro tnxs
thanks betam
thanks
❤❤❤❤❤
You are smart
bertaln our brother
Tanks bro
ስለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት አመሰግናለሁ 😘
i hope ከዚህ በተሻለ ነገር እንደምንገናኝ😘
Good video
ስለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት አመሰግናለሁ 😘
i hope ከዚህ በተሻለ ነገር እንደምንገናኝ😘
Arif new bro
10q For Your good comment❤
chapter 6 pls
chapter 6 please
thanks bro
Thanks
Nice
Respect ❤
🎉🎉🎉
❤
Final tyakewochn sraln please
Ena demo thanks
❤❤❤
❤waw
😍😍
it's agreat work ,I like so much
ስለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት አመሰግናለሁ 😘
i hope ከዚህ በተሻለ ነገር እንደምንገናኝ😘
BETAM ARIF NEW
ስለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት አመሰግናለሁ 😘
i hope ከዚህ በተሻለ ነገር እንደምንገናኝ😘
👍
🎉
How this video is helpful!
BETAM ARIF NEW BERTA
Konjo new ketilbet
ማንኛውንም ጽሁፍ
chapter 6,7
l
Videowochk part 2 kalachew this one is part 1 or 2 mnmn bel. It its full unit full unitu new bel. Ketay part yalew eyemeselen new
🙏🙏 ተቀብለናል
10q
Chapter 4 and chapter 5 question and answer are not available pls prepare. Thank u.
It's so good❤........but stop pronouncing fully '' ፉልሊ'' 👉👉''ፉሊ''😁✌️
😂😂😂🥰🥰🥰eshi🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tnx bro 🙏🙏
Thanks 🙏
ስለሰጣችሁኝ ቀና አስተያየት አመሰግናለሁ 😘
i hope ከዚህ በተሻለ ነገር እንደምንገናኝ😘
@@AplusEthiopia hareph new
Good
nice
❤
Thanks
❤
thank you
You're welcome😍😍🤛