🔴ቅዱስ ፓትርያርክ አክሱም ለምን ቀሩ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 220

  • @yirgabelay1466
    @yirgabelay1466 11 дней назад +9

    እንኳን በዚህ ሚዲያ መጣህ መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘ ወይንያ።እንኳን ተወለዱልን።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 11 дней назад +6

    መምህረ ደረጀ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ አይንፈግዎ ይኑሩልን እንደእርሰዎ ያሉ የቤ/ክርሰቲያናችን መምህራንን ያብዛልን።እናመሰግናለን

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h 11 дней назад +6

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 11 дней назад +7

    እንኩዋንም ተወለዱልን መምህር ደርጄ በእድሜላይ እድሜ በፀጋላይ ፀጋን አምላካችን እግዚአብሄር ይስጥልን 🙏🏽

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 11 дней назад +11

    ይገርማል እኔ በጣም እየተደሰትኩ ነው ምሰማ እርሶን መምህራችን እውነት ቁልጭ ግልጽ ፍርጥርጥ አርገው ሚናጉሩ እውነተኛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏በእውነት ብቻዎትን ሆኑ ይሄ ብቻ ነው ሚያሳዝነኝ

    • @asgedom4559
      @asgedom4559 9 дней назад

      😂

    • @LemlemBerheReda
      @LemlemBerheReda 8 дней назад

      ​nitesidissidstanitebushtanitetorutorajefutaihchikolueyrusalemtimtatlekanitebudsewntebisekybelkanitedemtechilegenabetelehmtimytatalekbetylelhminignngeykeldekatenorembentezemnminyltyenegeralemegistnewylikwsalasbnikyzerefikwantenwnidimkabiyaydelchikmenedminlbitfirubitidebekuymtfrlbaniteahmedgirngyebtelhmdemyttheredostebtmwrdwuredetkibiruhidinlezfkebekebisunwyntehidinlwźgebirnigrungbayagerwsttridlekbsiudetrdlkeysdedktridlkleseytntgebiraĺkyhnewynetesrniĝeruñgby

    • @HomeQatar-kb2hq
      @HomeQatar-kb2hq 8 дней назад

      Yeraswa debka yesew tawetalech yeakusm krs lzeref sil anazerfm blew yemetut wetatoch kdus abatachn syawegzu yebetekrdtyat meglecha aydelem yalachu enante aydelem enante kahadiwoch yetgiray gf gna tawete Tyson tferdalch

  • @ZerihunZerihunNgash
    @ZerihunZerihunNgash 11 дней назад +6

    የኛ ውድ አባት እና መምህር እንካን ተወለዱልን እድሜ ከጤና አማኑኤል ይስጥልን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 дней назад +4

    ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እፁብ ድንቅ ትምህርት ብዙ ታሪክ አሳወቁኝ በመጽሐፍ መልክ ቢያወጡት ጥሩ ነበር ምን ተጠግቦ አያልቅም ደስ የሚል ታሪክ ነው ቱርክና ሱማሌ የክርስቲያን ሀገር መሆናቸው አስደንቆኛል እባክዎን በቃል ያለ ይረሳል በጽሁፍ ያለ ይወረሳል::

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 10 дней назад +3

    እውነት መምህር እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ቅድስት ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃት አሜን እልልልል እንላለን❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @Embete-
    @Embete- 7 дней назад

    እንዲህ ጥፍጥ ያለ ታሪክ ስለምታቀርብልን እኮ ነው እምወድህ መምህርዬ ክበርልን

  • @HabshaHarry
    @HabshaHarry 7 дней назад

    መምህር ደረጄ ዘ ወይንዬ በእውነት እንደርሥሶ እይነቱን መምህራንን ያብዛልን እኔ ዛሬ ሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ታሪክን ም ነው የተማርኩት ታሪካችንን ማወቅ ትልቅነት ነው ።እድሜ ግን ይስጥልን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 10 дней назад +2

    መምሕር እንኳን ተወለዱልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ገብረማርያምሳህለስላሴ
    @ገብረማርያምሳህለስላሴ 10 дней назад +2

    እንኳን ተወለዱልን መምህር የማቱሳል እድሜ ይስጥልን እስከቤተሰቦት እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ መብህር እድሜ ከጤና ጋር

  • @Yitulala
    @Yitulala 10 дней назад +2

    ሰላም ሰላም መምህር ደረጀ እውነትህ ይጽና በጣም በጣም ይህን ደዛዛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አለቃ የለውን ፣፣❤❤❤❤
    እንካን አደረሰን ፣ እንካን ተወለድክ ተባረክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosafe-ke5qh
    @Yosafe-ke5qh 9 дней назад +3

    ሁሉንም አባቶች ማየቱ በጣም መልካም ነው እዚህም ሲናገሩ የነበሩት ይጥፉ ከነሱ ሲጣን ይሻላል ያሉም አሰታውሱ ግን እኔ እርሶ የሚሰሩትን ወጣቶች ላይ እወደዋለሁ እና ሳላመሰግኖት አላልፈም

  • @Lozamariam-c8w
    @Lozamariam-c8w 11 дней назад +3

    መምህር እንኳን ተወለድ .......🎉🎉🎉💐💐💐👑👑🎉 ....... ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 12 дней назад +6

    እንኳንም ደህና መጣችሁ መምህራችን !!❤❤❤❤❤

    • @menbershibru
      @menbershibru 11 дней назад +1

      ተወዳጁ መምህሬ እንኳን ተወለድክልን ዘመንን ቁጥሩ የልብን መሻት ለሚፈፅምል አምላክ ምሰጋና ሲያንሰበት ነው እንደናንተ ያሉ ምህራን መኖራችው ለኘ ምዕመናን ታሰፈልጋላችው ዕውቀታችው በብር እንደ ሸቀት እንዲው አይገዛም ለማያቅ ቀልደ ይመሰላል ግን ከልብ ካሰተዋልን አትራፈዎች እንሁናለን ጊዜ ያመጣሁን በእምነታችን የመከፍፊል ነቀርሳ ብል የሚያሰከፍ አይመሰለኝም ልባችን ተሠብሩአል ታመናል መነሻ የሆናችው አክሰም ፂሆን ማርያም ጋር ያለው ክፈት መለያየታችን ያሰለቅሳል አምላክ መልሰ ይሰጠን የእርሱ ሥራ ይበልጣል ታሪክ የሚለውጠው አምላክ ቀን ያምጣና ጥርጊያውን ይጥረግ እኛ ዐይል የለንም ዐይሉን ከላይ ከሐሪያ ያንሣ ቀን አለው አምላክ ነገሮች ሁሉ ዛሬ ላይ ህመም የማይሸር ቁሰል ታመናል ለአምላክ ፊርድ ይሰጥ///

  • @AbrhamDesta-fh6fi
    @AbrhamDesta-fh6fi 10 дней назад +3

    አዉድሜ አጋላለፅ ብጣም ደስ ይላል ትክክ ነዉ ። መበረ ሰለማና የአልባንያ ባንዴራ አወክለንም በተለይ ለኛ ለእንደርታ ሁሌ እደ ተናገረንነዉ የኛ ልመና ኦርቶዶጉሳዊ የሆነ መንግስት ይስጠን ኢትየጵያ ሴኖዶስ ምን ግዜም አትበተንም ። ከሰሜን ኢትየጰያ እንደርታ ከገጠር ነዉ የምናዳምጥ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኒር አድሜ ጤና ይስጥህ እግዘአብሔር

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад

      ጨናዊ ታነኻእተየካ ሰለ እንደርታ ለኽባጥ ባንዳ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 11 дней назад +2

    Egziabher yimesgen enquan abro aderesen

  • @Biruktawitbferede1
    @Biruktawitbferede1 8 дней назад

    በርች እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @DerejeNegash-j6w
    @DerejeNegash-j6w 11 дней назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያክብርልን።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 11 дней назад +2

    እንኳን አደረሰ መምህር ❤❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 11 дней назад +1

    The Almighty God bless you all!!!

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 11 дней назад +4

    መምህር ደረጄ እንከቐነ ተወለዱ እነም ህዳረ 21 ነዉ የተወለድኩት እግዝያብሐር እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ድንቅ ተምርት እንዲ በደንበ አዉቀነ ተረድተን ስናከብር ደስ ይላል እግዝያብሔር በእረሶ ላይ አድሮ ስለአስተማረን እናመሰግነለን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 11 дней назад +2

    ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊው ታቦተ ፅዮን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እንግዲህ የመቀሌው ሲኖዶስ ተብዬ መጥፊያቸው ነው መናፍቃኖች ናቸው የነአባሰላማ ኢትዮጵያን የረገሙ በጊዜያቸው የአቡነ ሉቃስ ፕሮቶኮል እንዳልነበሩ እግዚኦ የስራቸው ይስጣቸው

    • @kassazegeye269
      @kassazegeye269 9 дней назад

      ቆሻሾች ስለ ትግራይ ምን ያገባቹሀል ምድረ ፀልማት ልጆች አባትችን አቡነ ማትያስን በዘራቸው ምክንያት ከፍ ዝቅ ምታደርጉ እርኩሳን ተዋህዶ ተብላችሀል አደለም የትግራየ‍እን ህዝብ የፅዮን ልጆች ቅዱሳን ናቸው

    • @TirhasTirhas-z5e
      @TirhasTirhas-z5e 9 дней назад

      ማለት?

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      Agass ye Banda lejeh nahu kenant gar ykr church aytsebm 🤮

  • @lemlema2976
    @lemlema2976 9 дней назад +2

    የቤተክርስትያን ሰዉ ነኝ እያለዉ የሞቱ ዝምብ ይላሉ ይሳደባሉ ጥላቻ እንዳሎት በኣነጋገሮት ያስታዉቃሉ::

  • @kassayetadesse
    @kassayetadesse 9 дней назад

    ወ/ሮ እጅጋይሁ እውቅና ስጡህህ መጀመርያ

  • @dagyunknown
    @dagyunknown 8 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ☦️💚💛❤🦁

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 8 дней назад

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ በዚሁ ቀጥይ በርቺ።

  • @menbershibru
    @menbershibru 11 дней назад +7

    ፅዮንን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ወደዖላቸውም ይመለሱ መዝ 128:5❤❤❤❤

  • @adoreaddis6528
    @adoreaddis6528 11 дней назад +1

    መልካም ልደት መ ምህር እንካን ተወለዱልን ።

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 11 дней назад +4

    መምህር በጣም ደስ ይላል። ይህን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን። መምህር ግን እርሶን የመሰለ መምህር እያለ ገታ በ12 ሀዋርያት ወንጌልን እንዳሰፋ ከሌሎች መምህራን ጋ ወንጌል ሰፍቶ በልምድ ከመመላለስ ወጥተን በንሰሀ በቁርባን እንድንኖር አጥብቃችሁ ብትሰሩ። አሁን እኮ በሰርክ ጉባኤ ላይ ከሰላሳ የማይበልጡ ምእመናን ነው የሚገኙት የወንጌል ትምህርት በጣም ተቀዛቅዟል በጣም የሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ነው ያለነው። ንግስ ላይ ምእመኑ በብዛት ቢገኙም ልመና ብቻ እንጂ ለንሰሀ ለቁርባን የሚያበቃ ትምህርት አይሰጥም። መምህር በዚህ ጉዳይ ቢሰሩበት።

  • @YERGALEMGMICAEL
    @YERGALEMGMICAEL 9 дней назад +5

    እነ አዝናለው። የትግራይ ህዝብ ላይ መከራሲደርስ። የዲስአበባ ሲኖዶስ ግንከመንግስትጋር ቁመው። ትግራይን ጨፈጨፉ ምንሰውአል😢

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 7 дней назад

      ሃሳስ ሓደ ደርፉ

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 10 дней назад

    እንኳን ተወለዱልን

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 11 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ የሚለው መዝሙር ስዘምረው ያስገርመኛል ምኑ ሰላሟ በዛ መአቷ በዛ እንጂ

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 9 дней назад +2

      ይብዛ እንጂ በዝቷል አልተባለም

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 9 дней назад

    ወንድማችን ደረጀ ሰላም ላንተ ይሁን የሰላማን መንበር ባታነሱት ደስ ይለኛል አሁን ክፉ ዘመን ነው ብለው ሀገርንም ቤተክርስቲያንንም ለመረበሽ ነው እንጂ የትም አይደርሱም እነሱም እውቅና ለማግኘትና አጀንዳ ለመሆን ስለሆነ እባካችሁ የሚፈልጉትን በማድረግ እትተባበሯቸው ይነጋል የዚያን ጊዜ ዋጋቸውን ያገኛሉ

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 12 дней назад

    Absolutely true and God bless you ❤❤❤

  • @Kdus.Gebriel19alo
    @Kdus.Gebriel19alo 11 дней назад +2

    እረ መምህር የቅዱሳን ኣባቶቻችን መንፈሳዊ ታሪክ ኣታፋልሱ! ቅዱሳን ነገስታት ኣብርሃ ና ኣጽብሃ በጻድቁ በኣባታችን በኣቡነ ሰላማ እጅ ኤርትራ ዉስጥ በምትገኘዉ ስመ ጥሪዉ በሆነች ክርስትና እና ጥብቀት በስፋት የተጀነረላት ደብረ ሲና ገዳም ናቸዉ የተጠመቁት። ገድለ ብጹእ ኣቡነ ሰላማ እና ገድለ ኣብርሃ ወኣጽብሃ ቅዱሳን ነገስታት በደንብ ያንብቡ። ኣመሰግናለሁ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 12 дней назад +5

    ❤ላይክ ሼር ሼር እናድርጋ❤❤❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 11 дней назад +3

      እያደረግን ነው በእውነት ትክክለኛ ተሪክ የሚገኝበት ሚድያ ነው የወንድማችን ደረጄ ዘ ወይንዬ ❤

  • @teklureda
    @teklureda 10 дней назад +1

    Asmesay negeru akitemole

  • @selamgebre303
    @selamgebre303 11 дней назад +3

    እንቋዕ ተወለድኩም ኣቦና ቃል ህይወት የስምዓልና

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад

      @@selamgebre303 ሓመድ ገፅኪ ትርሓቕ

  • @wedewede1844
    @wedewede1844 8 дней назад

    እንኳን ተወለዱ

  • @DgDh-px1wd
    @DgDh-px1wd 9 дней назад +5

    መንበረ ሰላማ ይለምልም❤❤❤

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 9 дней назад +1

    መምህር ደረጀ እንዴት ነዎት አሁን መጸለይ ያለብን ሁለት መንበር እንዲኖር ያደረጉ አካላት ከቤተ ክርስቲያን ገለል እንዲሉልን ነው እንጅ እንዴት የሚለው ጥያቄ አያዋጣንም፡፡ ዓማው ነውና!!! መምህር ሐብታሙ

  • @ShewanehAmare-l8b
    @ShewanehAmare-l8b 11 дней назад +3

    መምህር እንዴት ነህ?
    ሰላምህን እግዝሐብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ ያብዛልህ።እንዲህ ነው ታሪክን ለትውልድ ማስተማር ።እኛ አዲሶቹ ትውልዶች እንዲህ እና ብዙ ለማመን የሚከብዱ ትላልቅ ወርቃማ ታሪኮች እንዳለን እናውቃለን? እንዲሁም ከዚህ ጠንካራ ታሪክ ጀርባ ደግሞ ከፍተኛ መንፈሳዊና ዓለማዊ ጥበብ እንደነበር ነው ግን እኛ ባለማስቀጠላችን ፊተኞች ኋላ ይሆናሉ ዓይነት ለጊዜው የሆነብን ይመስለኛል።ግን አሁንም እንንቃ ቢመሽም አልነጋም ።የሰው ወርቅ አያደምቅ ነውና።
    ፈጣሪ ይርዳን።
    አሜን!

    • @Hailayniguse
      @Hailayniguse 10 дней назад

      ጭንቅላትህ ውስጥ ያለው ንፍጥ ጥረግ

  • @ባልቻ-በ7ኀ
    @ባልቻ-በ7ኀ 9 дней назад

    መልካም ልደት🎂

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 7 дней назад

    ትግራይ መጻወቲ ተሃድሶ ኰይና ኣላ

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 9 дней назад +2

    አክሱም ማለት በትግርኛ የሚበላበት የሚጠጣበት ቦታ ማለት ነው:: አኸስምና ማለት በልተን ጠጥተን ማጣን ማለትነው ‼️

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 7 дней назад

      አረ በይዛኻ ኣይተስሕቐና😂😂
      ሽዑ ተዛራቢ ትግርኛ ኣይነበረን

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BisratAbay-g2c
    @BisratAbay-g2c 9 дней назад

    Alalkim

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 11 дней назад +1

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 7 дней назад

    Qinatachu mecheresha yelewmmm Egzieabiher yatfachu ...

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 9 дней назад +3

    የቤተክርስቲያንን መንበር መንግስት መወሰን ነበረበትን? እንዲህስ ሃይማኖት ይጸናልን?
    በቃ ነው ይቺን ቤ/ክ የመንግስት ተጠሪ መንግስትንም የምታድን አድርጋችሁ መቀጠል አሁንም ትፈልጋላችሁ? ማለት ሃይማኖትና መንግስት ቢለያዩና መንግስታዊ ሃይማኖት ባይኖርስ? ኦርቶዶክስን መንግስታዊ ሃይማኖት ለማድረግ አሁንም መፈለጋችሁ ከእግዚአብሄር ይልቅ በመንግስት ላይ መደገፋችሁን የሚያሳይ ቢሆንም መንግስት ሃይማኖተኛ ይሁን ከተባለ ግን የመረጠውን ሃይማኖት መንግስታዊ ቢያደርግስ? ማለት ኦርቶዶክስ ተመራጭ ሳትሆን ብትቀርስ?

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 9 дней назад

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @lemlema2976
    @lemlema2976 9 дней назад +2

    ትግራይ አክሱም ቅድስት ሀገር ናት ፅላተ ሙሴ የያዘች ናት ::

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 7 дней назад

      ትግራይ ቅድስት አገር የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ?

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      @@DaniManjusyes ale

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      🙏

  • @frezghiokube3241
    @frezghiokube3241 9 дней назад +6

    ሰለምንታይ ድኣ ኣብቲ ግዜ ኪናት ገዳማት ክፈርሱ እንከለዉ ገዳማውያን ክሕረዱ ኣንከለዉ ዓገብ ዘይበልካ ? ሕጂ ሕፍረት ኢዩ ትብል ኣለኻ እኒ ኣባ ህጻን ክሻፋ ሒዞም ኣብ ዓውደ ኪናት ተሰሊፎም ምውዓሎምከ የደስት ዲዩ ኮይኑ ስለምንታይ ኣብ ግዝይኡ ዓገብ ዘይበልኩም ስልሲ ምንታይ ህዝቢ ትግራይ ዓለም ምሉእ ኣብ ጎኑ ደው ኢሉ ዓገብ ኤትዮጵያ ክብለኩም እንከሎ ስለምንታይ ኣስቂጥኩም ? እዚ ሕጂ ትዛረቦ ዘለኻ ካብ ሓቂ ዝረሓቐ ኢዩ ምንም ተቐባልነት የብሉን።
    ስለምንታይ ኣቡነ ማትያስ ተዓፊኖም ኣብቲ ግዜ ኪናት ?

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 7 дней назад

      ይቕሬታ ክሓቱ መጺኦም ከምዝነበሩ'ውን ረሲዕኻ። ዕስራ ሚልዮን ብር ከምዝተቐበሉ ውን ዘንጊዕኻ

    • @frezghiokube3241
      @frezghiokube3241 7 дней назад

      @DaniManjus መን ኢዮም ይቕረታ ክሓቱ መጽዮም ? መን ኢዮም ከ 20 ሚልዮን ተቐቢሎም ?

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 7 дней назад

      @@frezghiokube3241
      ሰረቀ🤣

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      @@DaniManjusweshtam 🤮

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 дней назад +3

    በጣም በጣም በጣም ቡኡነት ትግራይ ሓሚማ አላ
    ተሃድሶታት ይጻውቱላ አለዉ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት 😢😢😢

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 11 дней назад +3

      ሓሳዊ መሓበር እርኩሳን

    • @Agazian
      @Agazian 11 дней назад

      @@bemnethailu1663 ለምን ጭንብልህን አተወልቀዉም አጉል ትግራዋይ ነኝ ከምትል

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад

      ድቓላ ታዴኻ እተወካ ካብ ማህበረ ቅርሱሳን ዝፃወቱና ተሃድሶ የኾነይ ኢሉምናቲ ምዃንለስ የፅድቕ ባንዳ

  • @edenge-ge9tm
    @edenge-ge9tm 9 дней назад +2

    ከኤልዛቤል በላይ ቢኖር መባል ነበረበት ውሸታም በያይነቱ መሆን አይበቃም?

  • @michaelm1440
    @michaelm1440 10 дней назад +1

    ይልቁንስ በአማራ ክልል እያልቁ ስላሉት መዕመናን አገልጋዮች የቆሎ ተማሪዎች እየወደሙ ስላሉ ቤተ እምነቶች ድምፅ ሁን! 2/2

  • @MSs-kp3he
    @MSs-kp3he 11 дней назад

    Memhre seladebera golamekayele ynegrune tareke betame dese yelale ehane tareke anakeme nebere teweleja yadekubete sefere newe enamesegnalene

  • @TeameGebreyohans
    @TeameGebreyohans 8 дней назад

    መባረክ የለባቸውም አስመሳይ ሁላ!!!!!
    ይህ ሁሉ ህዝብ በፅዮን ፊት ሲጨፈጨፍ ዝም ጭጭ ያላችሁ ሰዎች አሁን ለመቃወም ሞራል የላችሁም!!!!!

  • @AbelAtaklti-g3v
    @AbelAtaklti-g3v 9 дней назад

    እንዳይረሳ እንዳይደገም ኣልሰማህም

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ

    ሰለ ህዝብ ትግራይ እና ሰለ ቤትክርስትያን ትግራይ ምናገር ሞራልም ስልጣንም ይላቹሁም ።44👈ትግራይ እንደ ግብፂና እና እንደ ኤሪትራይ ኡዩት ሃገረ ሰለሆነች።

    • @dagyunknown
      @dagyunknown 8 дней назад

      ጅል የሕወሓት ካድሬ!

    • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
      @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 8 дней назад

      @@dagyunknown ኣነተሳ የብሊፂግና ጪፊኛ ካድሪ ነህ ማለት ነው😎መቸሰ የናንተ እብደት ከፊየሊዊ በላይ ነው ሁሉም ነገረ ከኣንድ ጉሩብ ነው ኣንድ እሚታዱሩጉት።

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      @@dagyunknownante neh Banda dedeb 🤮

  • @мдор
    @мдор 9 дней назад

    መምህር ተግባር ይቀርብናል ።የኛ መምህራን ህዝባችንና ቤተክርስቲያናችን እያወራችሁ አስበላችዋት።በእውነቱ አሁን ስብከት እና አብዮቱታ አይሰፈልገንም።ተው ህዝቡን ራሱን እንዲጠበቅ አድርጉ።አሁን ኦርቶዶክሳውያን በኦሮምያ እያለቁ ነው ለዚህ እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል

  • @haderagebreegziabher3364
    @haderagebreegziabher3364 8 дней назад +1

    የአባሰላምን የግል ጉዳይህን መንግስት እያልክ በእጅ አዙር
    ጦርነት ታውጃለህ ካንተ አይጠበቅም እግዚአብሄር ወደ ልቦናህ መልሶህ የናፈቅህን ልደት
    ለማክበር ያብቃህ።

  • @hiluftigabu7492
    @hiluftigabu7492 9 дней назад

    ሙት

  • @filigebrehiwet2838
    @filigebrehiwet2838 8 дней назад +2

    ወረኛ ሰለአልጠፋን ቅር አለህ: ተረት ተረት ለልጆቻችን አናስተምርም: የውሸት መፍለቅያ

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 11 дней назад +6

    የናንተ አባቶች ጦርነት ሲባርኹ እርስዎ የት ነበሩ ከሚባርኩት ወይስ እስቲ ንገሩን የትግራይ አባቶች መስደብ ግን ብልግናህ ነው የሚያሳየው

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 11 дней назад

      ፖለቲካህን ተበጥረቅ እኛን ለቀቅ አድርገን። ታሪክ መስማት ካልፈለክ ገል በል።

    • @lemlema2976
      @lemlema2976 9 дней назад

      ​@@Martuna-d4zየትግራይ አክሱም ፅዬን ታሪክ ለ ሊቃውን ተጋሩ ጠይቁ ::ለብልፅግናዎች ምን አስጠየቆት::የትግራይ ታሪክ ከነህዝቡ ከነሊቃዉንቱ ከነቤተክርስቲያኑ ይደምሰሱ ይፈረሱ ተብሎ ኣልነበረም:: መጥተዉ አፈርሰዉ,ገድለዉ ገዳማት መዝብረዉ ንዋየ ቅድሳት በኣህዛብ ኣስበርብረዉ ቄሶች አስገድለዉ ኣልነበረም ?? የት ነበሩ ታድያ ኢትዬጰያ ኦርቶደክ ከአባታችን በስተቀር ከመከላከያ ጎን ነኘ ስትል ??::አሁን እርሶ ምን ሞራል ኣሎትና በማያዉቁት ታሪክ የሚዘላብዱትምንስ ሞራል ኣሎት::የደቂቀ እስጢፋኖስ መኖክሴዎች ታሪክስ ያቁ ይሆን??
      በቃ አለቀ መንበረ ሰላማ የጥንት የመጀመርያ የነበረ ነዉ አዲስ ኣይደለም ::እህት መሆን ይቻላል::

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      @@lemlema2976yes 🙏

  • @FIRAOL612.abc12-_
    @FIRAOL612.abc12-_ 10 дней назад +7

    አቶ ደረጄ ብጹዕ አቡነ ሰላማን የመውቀስ ሞራል የለህም።አክሱም ላይ ደናግል መነኮሳት መነኮሳት እና ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ዝም ብለህ አቡነ ሰላማ ግን ጨፍጫፊዎችን ኤልዛቤል ማለታቸው አንገበገበህ።አክሱም ማለት ብለህ የተረጎምከው ኩሱሚ ከሚለው የቤተክርስቲያን የግዕዝ ቃል እንጂ አገውኛ አይደለም።። ኩሱሚ ማለት ዝክር ደግሶ ማብላት ማለት ነው።ተረትተረት አቁም።

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 9 дней назад +1

      መዝሙረ ዳዊት 67(68):31

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 7 дней назад

      በጃኻ ድንቍርናኻ ልክዕ ግበረሉ😂😂

    • @TB-wu9df
      @TB-wu9df 7 дней назад

      @@DaniManjusewnetu new 🤮

  • @YeyeTube-07
    @YeyeTube-07 11 дней назад +1

    መንግስት አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ??????? እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው ይችን ሀገር ያቆማት::

  • @haderagebreegziabher3364
    @haderagebreegziabher3364 8 дней назад +1

    መምህር ሁሉን ሰማሁ ካንተ ይህን አልጠብቅም ብዙ ሰበክ
    በዝች ቅድስት ቤት ክርስትና ህዝብ ላይ መንግስትን ምን አድርግ
    እያልክ ነው ጦርነት የ 50:05 ምታውጀው እውነት ልደትህን ሄደህ ማክበር ተከልክለህ ነው
    ህዝቡ ከየክልሉ ሄዶ አክሱም
    ጽወን ስላከበረ ተናደህ ሌላ ጦርነት ለመንግስት ትሰብካለህ

  • @Agazian
    @Agazian 11 дней назад +7

    ከብር ሌላ የማይታያቸዉን የ5 ኪሎ ጳጳሳትን እንደ ፃድቅ ተሸክመ ይዘህ ለህዝባቸዉ ጫማ ሆነዉ እያገለገሉ ያሉትን የመንበረ ሰላማ አባቶችን መናገር ትንሽ አይከብድም

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 11 дней назад +3

      በደንብ አዳምጠው እሱ ማንንም አልነቀፈም ክርስትና በአቡነ ሰላማ ነው የገባው ለተባለው ነው ያብራራው ፀጉ አትሰንጥቁ በሚገባን አማርኛ ነው ያብራራው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 11 дней назад

      አስተውዕል ብንጹሕ ሕሊና ስማዕ , ጭፍን አይትኹን እንተዳአ ጽሩይ ተዋህዶ እንተኾንኻ አኸለ አይተዛርቡናታ

    • @Agazian
      @Agazian 11 дней назад

      @@ethiopialove2772 ስለዚ የሞቱ ዝንቦች አሁን መጡ እያለ የሰደባቸዉ ምርቃት ነዉ ማለት ነዉ በአንተ አረዳድ

    • @Agazian
      @Agazian 11 дней назад +2

      @@bemnethailu1663 ምኑጋር ነዉ ጭፍን የሆንኩት አባቶቼን አትሳደብ ማለቴ ነዉ ጭፍንነቱ

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад

      ሓወይ ዞም ባንዳታት ናዘልካ

  • @lemlema2976
    @lemlema2976 9 дней назад +1

    የትግራይ አክሱም ፅዬን ለተጋሩ ታሪክ ለባለ ታሪክ :: ንግስተ ሳባ ትሁን ኢዛና,ሳይዛናን,ንጉስ ባዚን,ንግስ ህንደኬ ,ኣዎ ከቅድስትዎ ትግራይ አክሱም የተገኙ::

  • @DanielKebede-di3nd
    @DanielKebede-di3nd 10 дней назад +1

    መንግስት ባለበት ሀገር ነው ሰው የሚሞተው ? አቶ ደረጄ

  • @solomonkefela1099
    @solomonkefela1099 11 дней назад

    May bela blam tenagralech stiweldm eskeahun besmwa bay bela blo ytetera new besmwa.

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 11 дней назад +6

    ታቦተ ፅዮን የትግራይ እንደሆነች እያደናገሩ ያሉ ፖለቲከኞች ለሚያወሩት የእርስዎን ትምህርት መስማት አለባቸዉ ታቦተ ፅዮን የተሰጠችዉ ለኢትዮጵያ ነዉ ለአንድ አካባቢ አይደለም

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 10 дней назад

      😂😂😂

    • @GetahunHeftu
      @GetahunHeftu 9 дней назад

      ማን ነው የሰጣት?

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 9 дней назад

      @@alemitufeleke-sq7li ደንዘዜ ደንገዜ 😅

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад +1

      ያኔማ የዛሬ ኣያርገዉና ሰዉ ሳናደርግህ እንኳን ታቦት ሊሰጥህ ከዛፍ ዛፍ የምትዘል ዝንጀሮ ነበርክ የታሪክ ኔፓ

    • @asgedom4559
      @asgedom4559 9 дней назад

      😂

  • @atsedemedhine249
    @atsedemedhine249 8 дней назад

    አሁንም ከመንግስት ነው ተስፋህ በጣም ያሳዝናል

  • @filmongirmay9820
    @filmongirmay9820 11 дней назад +2

    😂😂😂😂😂 anete wedele aheya

  • @yordanosgirmay569
    @yordanosgirmay569 9 дней назад

    Budapest haymanot yelhem tnb

  • @etheth5034
    @etheth5034 10 дней назад +6

    የሀይማኖት ነጋዴዎች በምን ሞራልስ ነው የትግራይን አባቶች ለመተቸት የምትወጡት በነጠላ ተሸፋፍናቹሁ እረ እግዚአብሔርን ፍሩ ምድረ ጎጠኛ የአንድ ብሄር ጥርቅም

  • @terhasdawit3119
    @terhasdawit3119 7 дней назад

    God bless Membere Selama Tigray orthodox chuch❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 8 дней назад

    Use your brain for good, not make yourself. As a great in said your spirit. Listen from Abone Barnabas Bible, ather ways you're fall.

  • @eritreanentertmenthabesha7387
    @eritreanentertmenthabesha7387 11 дней назад +4

    መጀመርታ ስርአተ ኦርቶዶክስ ያፈረሰ ሚልሊክ ኖው የአክሱም መንበር አፍርሶ ወደ ሽዋ የውሰዶው።ሁሉተና ኣብነ ሰላማ የሚበሃል ሲኖዶስ ከሃጸይ ሚሊልክ በፊት የነበረ የአክሱም መንበር ኖው ሃጸይ ምሊልክ ኖው የቀየሮው። ህወሃት እና የትግራይ ህዝብ አው ኣንድ ኣይደለም።ነገር ግን ወያነ እና የትግራይ ህዝብ ግን አንድ ኖው ምክንያቱ ወያነ የፖሎቲካ ድርጅት ኣይደለም።ቢታረቁም መንበሩ ወደ የጥንት ቤቱ አኩሱም ጽዮን ከኣዲስ ኣባባ መበለስ ኣለበት።ምክንያቱ የኦርቶዶክስ የጥንት መንበር ኣብነ ከሰተ ብርሃን ኖው ሱሙ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 11 дней назад

      ወይ! ወያኔ አቅለሸለሻችሂን ወሬያችሁ ሁሉ መከፋፈል ሰው ማዋረድ ተበደልን ብቻ..... አንተ ስትገል ስትሳደብ ሰው ስታዋርድ ቅድስና.... በአጠቃላይ መስማት የተሳናችሁ ዘንዶ አምላኪዎች።

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад

      ሓቂ ይሃብካ ወደይ ኣይሓፍርን ድማ ታቦተ ፅዮን ናይ ኢትዮጵያ እያ ይብል ኣፉ አግፊሑ

    • @dagyunknown
      @dagyunknown 8 дней назад

      ድልብ መሃይም!

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 11 дней назад +1

    በዚህ አልስማማም, ክርስትና የመጣው ከንጉስ ዳዊት ልጅ ከመቤታችን ልጅ ከአዳም ፈጣሪ..።ከእስራኤል እግዚያብሔር ከመረጠው ህዝብ ነው።ክርስትና የመጣው ከሰሜን ነው እየተባለ ክርስትናን ከአካባቢ ባይጠቆም መልካም ነው ምክንያቱም ካለው ጌዜ አንፃር

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 11 дней назад +1

    Merz wedel sewuye😂😂😂

    • @dagyunknown
      @dagyunknown 8 дней назад

      ድሮም ከውሎህ ነው ቆሻሻ

  • @Hailayniguse
    @Hailayniguse 10 дней назад +2

    እባክህ ከመሳደብህ በፊት ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ከሆነ ታሪክህን በደንብ እወቅ እየተሳደብክ እውነተኛ የሆነውን ክርስቲያን አታጣላ ....

  • @HomeQatar-kb2hq
    @HomeQatar-kb2hq 8 дней назад

    Kemotachu eko koyachu achberbari hula

  • @meazayehualashethailu2131
    @meazayehualashethailu2131 11 дней назад

    ምነዉ ጠቅለይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እኮ ታላቅ አሰተዋፅኦ አድርጓል

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 11 дней назад

      ለምኑ?ቀውስ እራሱን ያግዝ

    • @seareagazi
      @seareagazi 9 дней назад

      መለስማ ትግራይ ነዉ ምን ብሎ በበጎ ስሙን ያነሳል ይህ ኣስመሳይ መንዝ

  • @filmongirmay9820
    @filmongirmay9820 11 дней назад +1

    Denekoro aheya le 800 amete yewashachute yebekachewale

    • @dagyunknown
      @dagyunknown 8 дней назад

      የምናባህ 800 አመት ነው

  • @Yitulala
    @Yitulala 10 дней назад +1

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ❤❤❤ ለተዋህዶ ልጆች ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤❤

  • @asgedom4559
    @asgedom4559 9 дней назад

    Ere ifer Ante Aba Selaman tehadso sitl Atafrim seytan yemeretutin tornet yawegutn lemin atinagerim Tigray keahun behala yerasua menber wede tinte meseretua temelsalec Egziabher ymesgen inanten yemisema joro yelenm

  • @Gebretrinity7
    @Gebretrinity7 7 дней назад

    ኢትዮጵያ ኤልዛቤልነትዋን ኣይቀበሉም እንዴ???

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 11 дней назад +8

    ስለ ትግራይ አይመለከታችሁም

  • @kassa4882
    @kassa4882 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GetahunHeftu
    @GetahunHeftu 9 дней назад +2

    ሀልጌዜ አይናችሁ የሰው ጊቢ ነወ የምያየው ወደውስጥ ተመልከቱ ጥምብ አንሳ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 7 дней назад

    መንግስት በለበት አገር ነው ??? ያልከው መንግሰት አለ እነወቀው የትኛው መንግስት ነው ??? ደሪ !!!

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 11 дней назад +6

    ክክክክክ መንበረሰላማ ኢኮ ልብህን ያውቀዋል ....የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሲኖዶስ መሆኑን የትግራይ ህዝብ ስጨፈጨፈ ያልፀፀተክ...አሁን ስንገነጠል ፀፀተክ የቆማጣ ዘር

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 11 дней назад

      ከፅሑፍህ ሃይማኖተኛ እንዳልሆንክ ያስታውቃል። ወያኔን በጭንቅላትህ ይዘህ የምትኖር የወያኔ ደቀ መዝሙር። ሰው የረሳችሁ በግድ አስታውሱኝ።

    • @dagyunknown
      @dagyunknown 8 дней назад

      ሳንባህ ይገንጠል!

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 8 дней назад

      @@tsiyonawiAxumawi እግዚአብሔር ስላምን ይስጥህ። በጥላቻ ካንሰር እንዳይዝ ተጠንቀቅ ለራስህ። ፖለቲከኞች ያልፋሉ።

  • @kassazegeye269
    @kassazegeye269 9 дней назад +2

    ትግራይን እንደሆነ የቅዱሳን አገር ነች እናንተ እዛው ንስሀ ግቡ ከናንተ ጋር አንድ ሲኖዶስ ሚባል ነገር የለም ምድረ የፀልማት ልጆች ወራዳ ትልላት ስትለው የነበረው አስበህ ንስሀ ግባ ፃድቅ መስለህ ለማስተማር አትሞክር ከንግዲህ በናንተ የሚማር ክፋትን እንጂ ፅድቅን በናንተ አይወራም ሀይለስላሴ ሰሩት ምናምን እያልክ ተረት አታውራ

  • @BeakalBeakal
    @BeakalBeakal 7 дней назад

    በባእድ ወታደር ሳይቀር ጠርታቹ ያስጨፈጨፋቹን ረሳቹት እዴ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 дней назад

    መምህር ደረጀ ዘወይንየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉