ለሚወዱት የተዘጋጀ ስጦታ Kesis Ashenafi G.mariam.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 34

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እኔስ እዉቀትም ጥበብም የጎደለኝ ነኝ የማይገባኝ ደካማ ነኝ እግዚአብሄር እድሀፂያቴ ሳይሆን እደ ቸርነቱ አቁሞኛል ከሱ ወዴት እሄዳለሁ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አባቴም ወድሜም ሁሉ ነገሬ እግዚ አብሄር ነዉ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴም እህቴም ሁል ነገሬ ነች ጌታችንን ለመዉደድ መስፈርት የለዉም በሰማይም በምድርም የሚያኖረን እሱ ነዉ በእዉነት ወድማችን ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 💒💒💒🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @yemisrachshiferaw5617
    @yemisrachshiferaw5617 7 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሄር በልባችን አርሻ ለይ መልካም ዘር ይዛራልን የፍቅር አምላክ ይመስገን

  • @webet2273
    @webet2273 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smret5569
    @smret5569 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላኬን በቅርበ ዉይ እፈልጋለሁ አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ ልኔ ልደከማው ልጅ በሉ ማታለያ አባታቸን አው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እኔን ደከማውን ልጀን እሱ ልኔ በሉ ሰልማትልይ በጣም አከበርው አልው አፍቅርዋልው እግዚአብሔር አምላክ እኔ እደውደው በዙ ነግር አደርጉልይል እኔም በጣም እንደውደው አደርጉያል አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቶ እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ አባታችን በጣም ጥቃሜ ትምህርት ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ እዉቀትም ጥበብም የጎደለኝ ስሆን የማይገባኝ ደካማ ስሆን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ እኔስ እወደዋለሁኝ አፈቅረዋለሁኝ መዝሙርና ቃሉን ስሰማ ከጌታ ጋር እንዳወራሁኝ ይሰማኛል ደስ ይለኛል እጽናናለሁ እበረታለሁ እኔስ አምላኬን በምን ላገልግለዉ እላለሁ ተመስገን የምለዉ ቃሉ ያንስብኛል እንደ ሰዉ ይናፍቀኛል አለቅሳለሁ ከዚህ በኋላ ከጌታዬ ጋር እንዴት መኖር እንዳለብኝ አስባለሁኝ የኔ ጌታ ፊትህን አብራልኝ መንገድህን አስተምረኝ የአባቶቼ አምላክ እኔንም አግዘኝ ደግሞ እንደ ብርቱ አማኝ በጣም በዙሪያዬ የሚረብሸኝ ትኩረቴን ከጌታዬ ላይ እንዳላደርግ የሚያዉከኝ ነገር አይጠፋም አቤቱ ሆይ ከአይንህ የተሰወረ ነገረ የለም አንተ ታዉቃለህ ስለ ሁሉ ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 7 месяцев назад

    አሜን!

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን❤❤

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 месяца назад

    Amen amen 🙏

  • @aynalemyibelital1788
    @aynalemyibelital1788 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 7 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሸለጨሁሉ ነገር ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    አሜን ተባረክ ፀጋው በዘመንህ ሁሉ ይብዛልህ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 7 месяцев назад

    Amen amen amen kalehiywetene yasemalnee memeherachen. Keleba Endewedewee amelake yeredagye ❤

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 7 месяцев назад +1

    🙌🙌🙌❤

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 7 месяцев назад

    Amen

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 7 месяцев назад

    Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen Kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber ye fikiri libbi yisxegn be ewunet🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 7 месяцев назад

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher yemesgen memher 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 7 месяцев назад

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏

  • @abdulemalik8848
    @abdulemalik8848 7 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen.

  • @tsionassefa3781
    @tsionassefa3781 7 месяцев назад

    Tebark wendmachen

  • @genetfessehaye8317
    @genetfessehaye8317 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelkebede482
    @abelkebede482 7 месяцев назад

    Thank-you kesis ashenafi 😊

  • @gizesh1693
    @gizesh1693 7 месяцев назад

    Geta hoy lewededh lafkirh zewetr tewat mata meskelehen leyew lebe keranyo yekir ebakh...

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 7 месяцев назад

    የአውሮፓ በተክርሥትያን የሚሞላው ልጆ 1ክፍል የገቡ ቀን በኦገሥት ወር ከዛ ውጪ ባዶ ነው

  • @Yggggg-xk2dv
    @Yggggg-xk2dv 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️