Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አለሀምዱልለሂ ሙስልም ለረገኝ ጌታ ለአሏህ ምስጋና ይገበዉ ኡስተዜ አሏህ ይጨምሪልህ
ቀጣዩን አፍጥነው በአላህ መጨረሻውን እስካይ በጉጉት እንቅልፍ አጣው ኡስታዜን አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
አላህ ቢጤም ሀምሳያም የለውም እስልምና የመረጥክልኝ አላህ ምስጋና ለአንተ ይገባሀልና አልሀምዱሊላህ
የኛ ጀግና ሽ አመት ኑርልን አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኡስታዜ
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደርገኚ አላህ መሰገና ይገባው
አላህ ቀጥተኛዉይ ይምራዉ
ማሻ አላህ በጣም ግሩም ውይይት ነው👌ጨመቃ ትጠላለህ🤣🙏 ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ላይክ ሼር
እውነት ለመናገር አሳዘነኝ እውቀቱ ጋር አልተመጣጠነም ተንተባተበ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ
አልሀምዱሊላህ አለኒእማተል ኢሥላም
አይዞህ መምሬ ቻለው ህድያ ይስጥህ ሳትሉ እዳታልፍ አላህ ልቡን ያብራለት ወደ ዲነል ኢስላም
አብ ሀይደር አንበሳ ነክ ወላሂ አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለክ ክይሩን ያብዛልህ
አቡሃይደር አላህ ይጠብቅህ
አላሁአክብር አላሁአክብርአትልቀቀው ኡስታዛችን
ጥያቄውን በትክክል ነው የሰማውት ልበል እ/ር ለሙሴ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ አይቻልውም አጋር እንፍጠርልት ሲለው ሂዋን ተፈጥራ ነበር ወይ ሲለው አዎ ብሎ መለሰልት እና ማነን ነው ታዲያ አጋር ያለው ሲለው "ብዙ ተባዙ አለምን ሙሉ " , "ሴቶች በ ሄዋን ዘር ወንዶች በ አደም ዘር ነው የሀዱት" ምናምን ሚለው ጥያቄው አለገባውም ወስ ላሽ ብሎት ነው ያወጫብራል እንዴ ? ኡስታዜም ብልጥ ነው ማሻአላህ ጊዜውን ማባከን አልፈልገም አለፈው
ዊ ቢሥሚላ እንዴት እንዴት ነው ሚያወራው ኧረ ሼም ነው እንደ በፊት አውርተኸው የሚቀር ነገር አደለም ጊዜው ተራቋል የምታፍርበት ነገር አትዘባርቅ ወደ እውነቱ ና ከራሥ ጋር አትሟገት ሥንቱን ነው አንተን ሚከተለው ሀሀሀ አቡኪ በቀልድ የሚለቅህ መሥሎሃል ገና አምቦሃ አምቦሀ እሥኪያጋሣህ ነው ሚነግርህ ኧረ ግን እፈሩ የተጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላቢሥሚላ
inde ayine yemayih ustaze hoyiii iwuqetin yicemirilih hullum muslim bantr yikoral..
Masha allah Abu hayder
መጨረሸዉ መየት ፈለኩኝ ኡሱተዜ አለህ ይጠቢቀቹ አቡ ሀይደር
በክርስትና ከአንድ በላይ ማግበት በማን መቼ ተከለከለ. ? መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ከአንድ በላይ ማግባት የተከለከለ መሆኑን የሚገልፅ ግልፅ ጥቅስ አለ ወይ መፅሀፍ ቅድስ ውስጥ ከሌለ ማን ከለከለ. ?
Yenyaa jagin ustz🥰🥰🥰
Ustaze Allah yitebkeh
ግርም ይለኛል እደትሰው 3 አምላክ ያመልካል አይይ ክርስትና አልሙህም አላህ ይምራችሁ አላህያፅናንን በድናችን ያረብ እደእስልምና ውብ እና የምደሳበትነገርየለም አልሀምዱሊላህ አላኒዕመቲል እስላም
ሰህ😂😂😂
ቀጣይ ቀጣይ በጣም ደስ ይላል
ኡስታዜ የኛ ጀግና
Mashaa allah
እኔ እኮ የሚገርመኝ አለም ያሉት ሀይማኖቶች ማለቴ ከክርስትና ዉጭ ያሉት ነገረ ክርስቶስን የሚመለከቱት በስጋዊ ወይንም በሰዉ አይን ብቻ ነዉ እንዴት ነዉ የፈጣሪን ነገር በስጋዊ አይን ብቻ የምንመለከተው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና ክርስቶስ እኮ በተዋህዶ ሰዉም አምላክም ነዉ ብለን እናምናለን ፈጣሪን ሰዉ ነዉ ብለህ አንድ ቦታ ልትወስነው አትችልም ።ከፈለገ ምድር ላይ በሰው አካል ተገልጦ አለም ላይ በሙሉ ወይም ሰማይ ላይ የባህሪ አባቱ ከሆነዉ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና ከአብ ከመንፈስ ቅዲስ ጋር በአንድነት ሲመሰገን ይኖራል ።ለምሳሌ እግዚአብሔር ራሱን በስነ ፍጥረት ጭምር ይገልጣል ለምሳሌ ፀሀይን ብንመለከት ብርሀንዋን ወደ ምድር ስትልክ ወይም ከሰማይ ወደ ምድር ብርሀንዋ መጣ ማለት ብርሀንዋ ከላይ ከሰማይ ተለየ ማለት አይደለም ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና የእግዚአብሔር ወልድ የእየሱስ ክርስቶስም ከአብ ወደ ምድር መላክ በምሳሌ ብንመለከተዉ ልክ እንደ ፀሀይዋ ነዉ። የአለም ብርሀን የሆነ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ በስጋ ተገለጠ ስንል ከአባቱ አንድነት ሳይለይ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተወለደ ብለን እናምናለን ። እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ይላልና የአለም ብርሀን የሆነ ክርስቶስም ከአባቱ አንድነት ሳይለይ በምድር በስጋ ተገለፀ ።ስነ ፍጥረት ራሱ የአምላክህን የፈጣሪን ምሳሌ ትናገራለች እናንተ ግን በስጋዊ አይን ብቻ ስለምትመለከቱት ብቻ ነዉ የማትረዱት ሌላዉ ነገር ደግሞ የፈጣሪ አንድነት እና ሶስትነት የምትረዱበት መንገድም ልክ አይደለም ለዚህም ምሳሌ ብንመለከት ከአንድ ፀሐይ ሶስት ነገሮችን እናገኛለን 1 የፀሐይ ክበቡ 2 ብርሀኑ 3 ሙቀቱ ክበቡ በአብ ይመሰላል ብርሀኑ በወልድ ሙቀቱ በመንፈስቅዱስ ይመሰላል ከፀሐይ ክበብ ብርሀን እንዲወለድ ብርሀን ኢየሱስ ክርሰቶስም ከአብ ተወለደ እንላለን ሙቀት ከፀሐይ ክበብ እንደሚወጣ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ወጣ ብለን እናምናለን ።ስለዚህ ከአንድ ፀሐይ አንድም ሶስትም ነገር እንዳለ የፈጣሪም ነገር ልክ በፀሐይዋ ምሳሌ መመልከት እንችላለን ፈጣሪ አንድም ሶስትም መሆን ይችላል እንደ ሰዉ አንድ ነዉ ብለህ ልትወስነዉ አትችልም ፈጣሪን ማንም ሊወስነዉ አይችልም።እሱ በፈለገዉ ቁጥር እና በፈለገው መልክ መገለፅ ይችላል እኛ ሰዎች አንድ ብቻ ነው ብለን ልንወስነዉ አንችልም ።ትንቢተ ኢሳይያስ 55:9 ሰማይ፡ከምድር፡ከፍ፡እንደሚል፥እንዲሁ፡መንገዴ፡ከመንገዳችኹ፡ዐሳቤም፡ከዐሳባችኹ፡ከፍ፡ያለ፡ነው። ይላል እግዚአብሔርን በሰዉ አእምሮ ሊገለልፁትም ሊወስኑትም አይቻልም።እሱ ከፈለገ መርቀቅ ወይም መግዘፍ ይችላል ሌላው ነገር ደግሞ ፈጣሪ ምንም ነገር ማድረግ እና መሆንም ይችላል ስለዚህ ሰዉ መሆንም ይችላል ማለት ነዉ።በእዉነት እቺን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነት እያንዳንዱ ትምህርትዋን ለማወቅ ከፈለጋችሁ የልቦናችሁን አይን ክፈቱ እዉነቱ ያለው እቺ እምነት ጋር ነዉ።በስጋዊ አይን ብቻ ሳይሆን የልቦናችሁን አይን ለመክፈት ሞክሩ ።ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
አላህ። ካላገራላቸው በስተቀረ። ጠመዋል እንዝህ። ቢነግሯቸውም አይሰሙም
ክርስቲያኖቹን ቦልከሃቸው ነው ወይስ ምንድነው ኮመንቱ ሙስሊሞች ብቻ የተቆጣጠሩት?🤔
ሙስሊሞች ሼር አድርጉ ብዙ ሰው ዘንድ እዲደርስ
የመቸ ነው አድስ ነው ወይ ቀጣውን በጉጉት እጠብቃለሁ
MashaAellah
ይልቅሰለምሰላምትሆናለህመረጃየለለውክርክርአታጣ
ባህታዊ ሶፎንያስ እሚጠየቀዉን ጥያቄ የገባዉ አልመሰለኝም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረዉ
እረ ቀጣዩ ቶሎ ልቀቁልን
🤣🤣🤣🤣 ኡስታዜ አስጨነቅከው እኮ ብያንስ ውሃ ስጡት ይረጋጋ
ክክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክ🌶🌶🌶🌶🌶🍼🍼🍼
ኪኪኪኪኪኪኪ
Min yemiluti new ketatifo melqeq mulun liqequ kehone ayiqer🤔
አሏህ ይጠብቀን😅😅😅
ምናለ ብታምን ከመተባተብ
ለክርስቲያን ወገኖቻችን ሽር አርጉት አጂር ታገኙበታላችሁ አዲሠውካን ሂዲያቢያገኝ
አላቃ ቃጣይ ??
ምን
Ene menm aleteredahum yetewaheny gabeli sudae
ያ ጀምዓ ዓይነ ስውር ነው ባህታዊው?
ክክክ ሰውዮው እኮ ጨንቆት ተተባተበ እኮ
rastaw zebareke eko🤣
ሱበሀንአላህ።ሰውየውግግምእዴውክርስቲያኖቹእንኮንይታዘቡኛልአትልምዴ
ቀጣይ ፓርት
መሸነፍ እና ማሸነፍ በአለም ላይ ያለ ነገር ነው ነገር ግን ቄሱ ላለመሸነፍ የሚያደርገው ንግግር ትክክል አይደለም
የተራቡ ዐዮኖች የሚለውን ፊልም ልቀቁልን
ጨማመቃት ኮ😂
ኦርቶዶክሱ ራስታው ፀጉሩ እራሱ ለሱ ስራ ነው
አላህን የያዘ አይወድቅም
ወይ ጉድ ለምን ለሴት አልተፈቀደላትም ሊልነው
አዎ አላህ ሚዛናዊ ከሆነ እንደዛ ነው ማድረግ ያለበት።
አረ ቀጣዩን አፍጥነው በአላህ በጉጉት እንቅልፍ አጣው
ወገኛ
አለሀምዱልለሂ ሙስልም ለረገኝ ጌታ ለአሏህ ምስጋና ይገበዉ ኡስተዜ አሏህ ይጨምሪልህ
ቀጣዩን አፍጥነው በአላህ መጨረሻውን እስካይ በጉጉት እንቅልፍ አጣው ኡስታዜን አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
አላህ ቢጤም ሀምሳያም የለውም እስልምና የመረጥክልኝ አላህ ምስጋና ለአንተ ይገባሀልና አልሀምዱሊላህ
የኛ ጀግና ሽ አመት ኑርልን አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኡስታዜ
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደርገኚ አላህ መሰገና ይገባው
አላህ ቀጥተኛዉይ ይምራዉ
ማሻ አላህ በጣም ግሩም ውይይት ነው👌ጨመቃ ትጠላለህ🤣🙏 ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ላይክ ሼር
እውነት ለመናገር አሳዘነኝ እውቀቱ ጋር አልተመጣጠነም ተንተባተበ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ
አልሀምዱሊላህ አለኒእማተል ኢሥላም
አይዞህ መምሬ ቻለው ህድያ ይስጥህ ሳትሉ እዳታልፍ አላህ ልቡን ያብራለት ወደ ዲነል ኢስላም
አብ ሀይደር አንበሳ ነክ ወላሂ አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለክ ክይሩን ያብዛልህ
አቡሃይደር አላህ ይጠብቅህ
አላሁአክብር አላሁአክብርአትልቀቀው ኡስታዛችን
ጥያቄውን በትክክል ነው የሰማውት ልበል እ/ር ለሙሴ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ አይቻልውም አጋር እንፍጠርልት ሲለው ሂዋን ተፈጥራ ነበር ወይ ሲለው አዎ ብሎ መለሰልት እና ማነን ነው ታዲያ አጋር ያለው ሲለው "ብዙ ተባዙ አለምን ሙሉ " , "ሴቶች በ ሄዋን ዘር ወንዶች በ አደም ዘር ነው የሀዱት" ምናምን ሚለው ጥያቄው አለገባውም ወስ ላሽ ብሎት ነው ያወጫብራል እንዴ ? ኡስታዜም ብልጥ ነው ማሻአላህ ጊዜውን ማባከን አልፈልገም አለፈው
ዊ ቢሥሚላ እንዴት እንዴት ነው ሚያወራው ኧረ ሼም ነው እንደ በፊት አውርተኸው የሚቀር ነገር አደለም ጊዜው ተራቋል የምታፍርበት ነገር አትዘባርቅ ወደ እውነቱ ና ከራሥ ጋር አትሟገት ሥንቱን ነው አንተን ሚከተለው ሀሀሀ አቡኪ በቀልድ የሚለቅህ መሥሎሃል ገና አምቦሃ አምቦሀ እሥኪያጋሣህ ነው ሚነግርህ ኧረ ግን እፈሩ የተጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላቢሥሚላ
inde ayine yemayih ustaze hoyiii iwuqetin yicemirilih hullum muslim bantr yikoral..
Masha allah Abu hayder
መጨረሸዉ መየት ፈለኩኝ ኡሱተዜ አለህ ይጠቢቀቹ አቡ ሀይደር
በክርስትና ከአንድ በላይ ማግበት በማን መቼ ተከለከለ. ?
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ከአንድ በላይ ማግባት የተከለከለ መሆኑን የሚገልፅ ግልፅ ጥቅስ አለ ወይ መፅሀፍ ቅድስ ውስጥ ከሌለ ማን ከለከለ. ?
Yenyaa jagin ustz🥰🥰🥰
Ustaze Allah yitebkeh
ግርም ይለኛል እደትሰው 3 አምላክ ያመልካል አይይ ክርስትና አልሙህም አላህ ይምራችሁ
አላህያፅናንን በድናችን ያረብ እደእስልምና ውብ እና የምደሳበትነገርየለም አልሀምዱሊላህ አላኒዕመቲል እስላም
ሰህ😂😂😂
ቀጣይ ቀጣይ በጣም ደስ ይላል
ኡስታዜ የኛ ጀግና
Mashaa allah
እኔ እኮ የሚገርመኝ አለም ያሉት ሀይማኖቶች ማለቴ ከክርስትና ዉጭ ያሉት ነገረ ክርስቶስን የሚመለከቱት በስጋዊ ወይንም በሰዉ አይን ብቻ ነዉ እንዴት ነዉ የፈጣሪን ነገር በስጋዊ አይን ብቻ የምንመለከተው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና ክርስቶስ እኮ በተዋህዶ ሰዉም አምላክም ነዉ ብለን እናምናለን ፈጣሪን ሰዉ ነዉ ብለህ አንድ ቦታ ልትወስነው አትችልም ።
ከፈለገ ምድር ላይ በሰው አካል ተገልጦ አለም ላይ በሙሉ ወይም ሰማይ ላይ የባህሪ አባቱ ከሆነዉ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና ከአብ ከመንፈስ ቅዲስ ጋር በአንድነት ሲመሰገን ይኖራል ።
ለምሳሌ እግዚአብሔር ራሱን በስነ ፍጥረት ጭምር ይገልጣል
ለምሳሌ ፀሀይን ብንመለከት ብርሀንዋን ወደ ምድር ስትልክ ወይም ከሰማይ ወደ ምድር ብርሀንዋ መጣ ማለት ብርሀንዋ ከላይ ከሰማይ ተለየ ማለት አይደለም ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባና የእግዚአብሔር ወልድ የእየሱስ ክርስቶስም ከአብ ወደ ምድር መላክ በምሳሌ ብንመለከተዉ ልክ እንደ ፀሀይዋ ነዉ። የአለም ብርሀን የሆነ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ በስጋ ተገለጠ ስንል ከአባቱ አንድነት ሳይለይ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተወለደ ብለን እናምናለን ።
እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ይላልና
የአለም ብርሀን የሆነ ክርስቶስም ከአባቱ አንድነት ሳይለይ በምድር በስጋ ተገለፀ ።
ስነ ፍጥረት ራሱ የአምላክህን የፈጣሪን ምሳሌ ትናገራለች
እናንተ ግን በስጋዊ አይን ብቻ ስለምትመለከቱት ብቻ ነዉ የማትረዱት ሌላዉ ነገር ደግሞ የፈጣሪ አንድነት እና ሶስትነት የምትረዱበት መንገድም ልክ አይደለም ለዚህም ምሳሌ ብንመለከት ከአንድ ፀሐይ ሶስት ነገሮችን እናገኛለን 1 የፀሐይ ክበቡ 2 ብርሀኑ 3 ሙቀቱ
ክበቡ በአብ ይመሰላል ብርሀኑ በወልድ ሙቀቱ በመንፈስቅዱስ ይመሰላል ከፀሐይ ክበብ ብርሀን እንዲወለድ ብርሀን ኢየሱስ ክርሰቶስም ከአብ ተወለደ እንላለን ሙቀት ከፀሐይ ክበብ እንደሚወጣ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ወጣ ብለን እናምናለን ።
ስለዚህ ከአንድ ፀሐይ አንድም ሶስትም ነገር እንዳለ የፈጣሪም ነገር ልክ በፀሐይዋ ምሳሌ መመልከት እንችላለን
ፈጣሪ አንድም ሶስትም መሆን ይችላል እንደ ሰዉ አንድ ነዉ ብለህ ልትወስነዉ አትችልም ፈጣሪን ማንም ሊወስነዉ አይችልም።
እሱ በፈለገዉ ቁጥር እና በፈለገው መልክ መገለፅ ይችላል እኛ ሰዎች አንድ ብቻ ነው ብለን ልንወስነዉ አንችልም ።
ትንቢተ ኢሳይያስ 55:9 ሰማይ፡ከምድር፡ከፍ፡እንደሚል፥እንዲሁ፡መንገዴ፡ከመንገዳችኹ፡ዐሳቤም፡ከዐሳባችኹ፡ከፍ፡ያለ፡ነው። ይላል እግዚአብሔርን በሰዉ አእምሮ ሊገለልፁትም ሊወስኑትም አይቻልም።
እሱ ከፈለገ መርቀቅ ወይም መግዘፍ ይችላል
ሌላው ነገር ደግሞ ፈጣሪ ምንም ነገር ማድረግ እና መሆንም ይችላል ስለዚህ ሰዉ መሆንም ይችላል ማለት ነዉ።
በእዉነት እቺን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነት እያንዳንዱ ትምህርትዋን ለማወቅ ከፈለጋችሁ የልቦናችሁን አይን ክፈቱ እዉነቱ ያለው እቺ እምነት ጋር ነዉ።በስጋዊ አይን ብቻ ሳይሆን
የልቦናችሁን አይን ለመክፈት ሞክሩ ።
ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።