ስጠብቅሽ ትረካ ሙሉ ክፍል | NEW ETHIOPIAN LOVE STORY |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 16

  • @Dh_jon
    @Dh_jon 7 месяцев назад +4

    እኔ ከምትተርኪያቸው ትረካዎች ባሻገር ያንቺ የተራኪዋ ችሎታና ድምፅሽ ነው ❤ የያዘኝ❤

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 7 месяцев назад +4

    ምን ደስ እንዳለኝ ታውቂያለሽ ላይክ ማድርጉን ምናምን ምናምን ሳትይ ወደናፍቁት ድምፅሽ በቀጥታ እኔም ላይክ ገጭቸ ወደ ትርካሽ ሳይነጋገሩ መግባባት ይሉሻል ይህ ነው ሌሎችም ቢለምዱት ከምር በቃ

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 7 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ❤

  • @SenaytAddisu
    @SenaytAddisu 2 месяца назад

    የኔ ውድ ምን አለበት ሁል ጊዜ አንች ብቻ ብተርኪው በጣም ነበር ደስ እሚለኝ

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 7 месяцев назад +2

    እንኳነም አንቺ ሆንሺ ሰወድሸ እኮ❤❤❤

  • @melesegesit2663
    @melesegesit2663 5 месяцев назад

    I love this one. Keep it up girl and don't forget to improve yourself always.

  • @NaeemaDubai
    @NaeemaDubai 7 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል በጉጉት እኮ ነው ምሰማሽ

  • @የዙገጠሬዋ
    @የዙገጠሬዋ 7 месяцев назад

    ደስእሚልአተራረክ ተመስጨ ስራየን እየሰራሁ በጉጉት ጨረስኩት❤❤❤

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 7 месяцев назад +1

    አህሌን እንኳን ደና መጣሽ

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 7 месяцев назад +5

    አሚን እኔ ልቤ ይሄው 5አመት ሊሆነኝ ነው አረሳው አልኩ ምን ይሻለኛል❤

  • @silaqatar7909
    @silaqatar7909 6 месяцев назад

    ድምፅሸን ሰወደው

  • @meche-j6r
    @meche-j6r 6 месяцев назад

    ደስ ይላል እኔ ግን በዚህ ጉዳይ መቋቋም እያቃተኝ ነው ምን ላድርግ ምከርኝ እማያልቅ ታርክየ ለመቆም እንቅፋት እሆነኝነው ምከርኝ

  • @Tttt-mf1oh
    @Tttt-mf1oh 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤