Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙሸራው ለእናቱ ያለው ፍቅር አክብሮት አቤት ደስ ሲል ተባረክ
ሙሸራው የኔ ጌታ ሆድ ባስ አለው እሱ ያውቀዋል እናቱ ለፍተው እንዴት እንዳሰደጉት ተባረክ የኔ ልጅ። ጋብቻችሁን እግዚአብሔርከው ይባርከው
ዝማሬ መላእክት ያሰማል፣ዘፈን አለመኖሩ መልካም ነው ከአለባበሳቸው ጋር አልሄደም እንጂ፣በሐበሻ ልብስ ቢሆን አሪፍ ነበር።
ቅዱስ አማኑኤል ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር የከበረበት ትዳር ይሁን ቅዱስ ጋብቻ ያድርግላቹ ።
ወይ መታደል ዉለዱ ትዳራቹ ይባረክ❤🙏
አቤት ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች ሙሽሮች ስታምሮ የአብርሀም የሳራ ሰርግ ያድርግላችሁ ግን አንዳንድ ሙሽሮች መስቀል አዉልቃችሁ የምትዳሩ ከእነርሱ ተማሩ
የኔ ቆንጆ መአተብሽ መስቀልሽ አይልሽ ብቻ ሳይሆን ውበትሽም ነው የተባረከ ትዳር ያርግላቹ
ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብርእግዛአብሄር ያብቃን
Amen amen
አሜን
ለዚህ ክብር አብቂኝ እመ ብዙሀን
እግዛብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃችው መልካም የጋብቻ ግዜ ይሁንላችው
አባትና እናቱን ጉልበት ሲስም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😊 አስባችሁታል እኔ ልጆቼ አድገው ስድር🤩 እልልልልልል ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች ትዳራችሁን እግዚአብሄር ይባርክ አሜን🙏
Betam des mil program new.💖Tdarachewn geta ybarkln🙏
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ ያብርሃም የሳራ ይሁን ጋቢቻቹ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትዳራችሁን ማርያም በልጅ ትባርካችሁ ደስ ስትሉ ኦርቶዶክስ ውበቷ ያኮራል እእእእእእእእእእልልልልልልልል እንኮን ደስ አላችሁ ለኛም ፈጣሪ ይሄን ቀን ያድለን አሜን !!!
Amen tedarachowen eagzaber yebarke
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
እመቤቴ ትዳራቾ ሁን ብርክ ታርግላችሁ እልልልልልልልልል
ejig betam desssss yemil serg betam tamiralachu egiziabher zemenachihun yebarkelachu
ዝማሬ መለአክትያሰማልን
አልገባኝም በስርዓት ቤተክርስቲያን ነውየተጋቡት መዝሙሩምንድንነው ምንምየቤተክርስቲያንነገር አላየሁም
ሙሽራው ለእናቱ ያለው ክብር
ሁሉም እዳይቀር በቁርባን በተክሊል ተጋብታችሁ እደገና ሱፍ ቬሎ ምን ይሉታል? ማስተዋሉን ያድለን
ምን አገባን? አምላክ ይጠይቅ። ለትችት የተፈጠርን ህዝቦች.. መቼ ይሆን ልቦና የምንገዛው?
@@LoveAndPeace2424 እንደምነቱ ተከታይነታችን የመናገር መብት አለን ።ፍርዱ የፈጣሪ ነው
@@selammesganaw3899 እምነታችን እኮ ለራሳችን ነው። ስህተት ስንሠራ ተዉ ሊሉን ሥልጣን የተሰጣቸው የንስሀ አባቶቻችን ናቸው። እኔ በበኩሌ የራሴን ጉድፍ ሳልጠርግ ጣቴን ወደሰው አልቀስርም፣ ስንት ሀጢአት አለብኝ ... ጊዜው የንስሀ ነው፣ አይንን ከሰው ላይ ማንሳትና ወደአምላክ ማንጋጠጡ ይጠቅማል እህታዊ ምክር ነው ከይቅርታ ጋር🙏
የተዋህዶ ልጆች ከመናፍቃን አልተሻልንም ግን ከመናፍቃን የምንሻለዉ የቅዱሳን አማላጅነት መቀበላችን እና የተመረጡትን በማክበር ባለማሳታችን ነዉ ይሄ ነዉ ሜታየኝ እንጅ ስጋወ ደሙ ተቀብሎ አለማዊ ነገር ጥሩ አደለም ቤተክርስትያን ህጎ መጠበቆ ለትዉልዱ ይጠቅማል ግን የተመረጡ አምስት ፍሬ ከተገኙ ደስ ይላል እኔም አጥያተኛ ነኝ ብቻ ስለ ፃድቃን ይማረን
@@imdove7528 እኔ ግን ያልገባኝ "ስጋ-ወደሙ ተቀብሎ አለማዊ ነገር አለማድረግ" ማለት ምን ማለት ነው? ለምሣሌ በእድሜ ሳያረጁ የተቀበሉ ሰዎች የመንግሥት ሠራተኞች፣ በትዳር ተወስነው የሚኖሩና እንዲሁ በንፅህና ምንም ግንኙነት ሳይኖራቸው የእለት እንጀራቸውን ለመሙላት በአለም የሚመላለሱ አሉ። ሰው ስጋ-ወደሙ ተቀብሎ ካልዘሞተ፣ ካልሰከረ፣ ካልሰረቀ የመሳሰሉትን ፀያፍ ነገሮችን ካላደረገ ምንድነው ችግሩ?
GOD BLESS YOUR MARRIAGE 🙏🥰🥰🌷🌷🌹🌹
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ወላቹህ ሳሙ
ኧረ እዲህ አይደለም ጭራሽ እራቁታችሁን ምኑም አይመስልም
@@meserethaylie837 በቃ ሜካብ ሆነ ያለሜካብ አይሆንም ማለት ነው
@@aetedeaetede3016 ይቅርታ እህቴ እደሱ እንኳን ማለት ፈልጊ አልነበረም
@@meserethaylie837 አችኮ ትክክል ነሽ እኔም ሜካብ ባያደረፈጉ ምችግር አለው ነው የሰልኩት
Ye Fantshi Lijochi Eyayo Kerawu Siwodchu💞💞😘
Amlak ybarklachu
Batame tameralchuu fetare tedarchun yebarklchuh 🤲🙏💚💚💛💛❤❤❤
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ!
setameru......................fetari yibarkachuu
ሰርጉ አለማዊ ሰበት ተማሪዎቹ ምን ይሰራሉ ደስ የሚለው መግስተ ሰማያት አብታም የኦነ ተመርጦ አለመግባቱ ደስ ይላል
ትክክል ነሽ በጣም
ወሬ አለብሽ አንቺ ማን ፈራች አረገሽ ሁልሽ ቢኖርሽ ታረጊ ነበር 😏😏
@@tinameku7370 ከቤተክርስቲያን ስራት ውጪ 🙄 ጋብቻው ሚዜዎቹ ራቁታቸውን ከጴጤ በምን ተለየ
@@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ ትክክል እኔ ሚገረመኝ ለምን በቤተ ክርስቲያን አይጋቡም አንድ አንድ ሰው ስጋውን ደሙን ለመቀበል ይፈራሉ ለምን ይህን
ruclips.net/video/ToF36pRUxSI/видео.html
God bless your marriage
በጣም ደስ እሚል ሰርግ
መዝሙርደስይላል
መልካም ጋብች ይድርግላቹ
እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ማን ይለያያል ?የአብርሃም እና የሳራ ጋቢቻ ያርግላቹህ
Wow Amaza 👍😍❤❤❤💝💞💞💞💞💞
Egziabher tedaracun yebarkelacu
መታደል ነው
God bless you 🙏 ❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
mushraw sibeza mergagatu ga betam yamral
እንዴት እንደምታምሩ
መልካም,ጋብቻ ይሁንላችሁ,እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እንኳንደስአላቹ
ሙዜ እኳን በሆኩ ሠርጉ ቀርቶብኝ
ruclips.net/video/gLI1TJSLvqc/видео.html
መጀመሪያ ካህን ነው የሚዘው
Waqayyoo isiinif haa dhiisuu malee waan jennu hin qabnu kuni seeraa Mana amaanta ortoodooksii keessaa hin jiruu warraa dogoggorsitootadha isiin
❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Melikam serig
Yabrahm yesara yadrglachu
ትዳራችሁ ይባርክ ታምራላችሁ
Congratulation
Betam dese nw ymtlute fetari tedarcheu ybarklacheu
ፈጣሪ የአብራሀም የሳራ ያዱርግላቹ
Betam des yelale gn ....yeha albabse le ega le ortodox serg lay aydergem be mejmeriyaew betkrstiyan endnbrachute tamru nber alebabsahchew ...gn enkuan des alchew
😍🙏🙏
Tadlesh yene dinbushbush
💘💘💘💘💘💘
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
endet new yemetamerut bemareyammm
das yelal gen wisky naw enda yametatut
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ሀይማኖት ስራአቶን አታጥፉ እንዴ ከመቸ ወዲህ ነው አለማዌ አለባበስ የቤተክርስትያን ሥርዓት የሆነ ልቦና ይስጣችሁ
WOWWWWWWW LIKE LIKE LIKE LIKE LIKE LIKE LIKE
Ye Abraham's ye Saran tidar yadrigilachihu!!!
😂😂😂😂😂hiiii
mnendml alakm gn alebabes wedih zmare wediya hono awezagebgn🤪🤪 gn sergu dess yilal🙄🙄
Eeeeeeleee Eeeeeeleee Eeeeeeleee
የሙዜዋቹ አበባ ትንሽ oversized ሆነ::አበባ ሳይሆን ጋሻ መሰለ!!
❤❤❤❤❤
ሙሸራው ለእናቱ ያለው ፍቅር አክብሮት አቤት ደስ ሲል ተባረክ
ሙሸራው የኔ ጌታ ሆድ ባስ አለው እሱ ያውቀዋል እናቱ ለፍተው እንዴት እንዳሰደጉት ተባረክ የኔ ልጅ። ጋብቻችሁን እግዚአብሔርከው ይባርከው
ዝማሬ መላእክት ያሰማል፣ዘፈን አለመኖሩ መልካም ነው ከአለባበሳቸው ጋር አልሄደም እንጂ፣በሐበሻ ልብስ ቢሆን አሪፍ ነበር።
ቅዱስ አማኑኤል ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር የከበረበት ትዳር ይሁን ቅዱስ ጋብቻ ያድርግላቹ ።
ወይ መታደል ዉለዱ ትዳራቹ ይባረክ❤🙏
አቤት ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች ሙሽሮች ስታምሮ የአብርሀም የሳራ ሰርግ ያድርግላችሁ ግን አንዳንድ ሙሽሮች መስቀል አዉልቃችሁ የምትዳሩ ከእነርሱ ተማሩ
የኔ ቆንጆ መአተብሽ መስቀልሽ አይልሽ ብቻ ሳይሆን ውበትሽም ነው የተባረከ ትዳር ያርግላቹ
ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብርእግዛአብሄር ያብቃን
Amen amen
አሜን
ለዚህ ክብር አብቂኝ እመ ብዙሀን
እግዛብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃችው መልካም የጋብቻ ግዜ ይሁንላችው
አባትና እናቱን ጉልበት ሲስም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😊 አስባችሁታል እኔ ልጆቼ አድገው ስድር🤩 እልልልልልል ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች ትዳራችሁን እግዚአብሄር ይባርክ አሜን🙏
Betam des mil program new.💖Tdarachewn geta ybarkln🙏
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ ያብርሃም የሳራ ይሁን ጋቢቻቹ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትዳራችሁን ማርያም በልጅ ትባርካችሁ ደስ ስትሉ ኦርቶዶክስ ውበቷ ያኮራል እእእእእእእእእእልልልልልልልል እንኮን ደስ አላችሁ ለኛም ፈጣሪ ይሄን ቀን ያድለን አሜን !!!
Amen tedarachowen eagzaber yebarke
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
እመቤቴ ትዳራቾ ሁን ብርክ ታርግላችሁ እልልልልልልልልል
ejig betam desssss yemil serg
betam tamiralachu egiziabher zemenachihun yebarkelachu
ዝማሬ መለአክትያሰማልን
አልገባኝም በስርዓት ቤተክርስቲያን ነውየተጋቡት መዝሙሩምንድንነው ምንምየቤተክርስቲያንነገር አላየሁም
ሙሽራው ለእናቱ ያለው ክብር
ሁሉም እዳይቀር በቁርባን በተክሊል ተጋብታችሁ እደገና ሱፍ ቬሎ ምን ይሉታል? ማስተዋሉን ያድለን
ምን አገባን? አምላክ ይጠይቅ። ለትችት የተፈጠርን ህዝቦች.. መቼ ይሆን ልቦና የምንገዛው?
@@LoveAndPeace2424 እንደምነቱ ተከታይነታችን የመናገር መብት አለን ።ፍርዱ የፈጣሪ ነው
@@selammesganaw3899 እምነታችን እኮ ለራሳችን ነው። ስህተት ስንሠራ ተዉ ሊሉን ሥልጣን የተሰጣቸው የንስሀ አባቶቻችን ናቸው። እኔ በበኩሌ የራሴን ጉድፍ ሳልጠርግ ጣቴን ወደሰው አልቀስርም፣ ስንት ሀጢአት አለብኝ ... ጊዜው የንስሀ ነው፣ አይንን ከሰው ላይ ማንሳትና ወደአምላክ ማንጋጠጡ ይጠቅማል እህታዊ ምክር ነው ከይቅርታ ጋር🙏
የተዋህዶ ልጆች ከመናፍቃን አልተሻልንም ግን ከመናፍቃን የምንሻለዉ የቅዱሳን አማላጅነት መቀበላችን እና የተመረጡትን በማክበር ባለማሳታችን ነዉ ይሄ ነዉ ሜታየኝ እንጅ ስጋወ ደሙ ተቀብሎ አለማዊ ነገር ጥሩ አደለም ቤተክርስትያን ህጎ መጠበቆ ለትዉልዱ ይጠቅማል ግን የተመረጡ አምስት ፍሬ ከተገኙ ደስ ይላል እኔም አጥያተኛ ነኝ ብቻ ስለ ፃድቃን ይማረን
@@imdove7528 እኔ ግን ያልገባኝ "ስጋ-ወደሙ ተቀብሎ አለማዊ ነገር አለማድረግ" ማለት ምን ማለት ነው?
ለምሣሌ በእድሜ ሳያረጁ የተቀበሉ ሰዎች የመንግሥት ሠራተኞች፣ በትዳር ተወስነው የሚኖሩና እንዲሁ በንፅህና ምንም ግንኙነት ሳይኖራቸው የእለት እንጀራቸውን ለመሙላት በአለም የሚመላለሱ አሉ። ሰው ስጋ-ወደሙ ተቀብሎ ካልዘሞተ፣ ካልሰከረ፣ ካልሰረቀ የመሳሰሉትን ፀያፍ ነገሮችን ካላደረገ ምንድነው ችግሩ?
GOD BLESS YOUR MARRIAGE 🙏🥰🥰🌷🌷🌹🌹
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ወላቹህ ሳሙ
ኧረ እዲህ አይደለም ጭራሽ እራቁታችሁን ምኑም አይመስልም
@@meserethaylie837 በቃ ሜካብ ሆነ ያለሜካብ አይሆንም ማለት ነው
@@aetedeaetede3016 ይቅርታ እህቴ እደሱ እንኳን ማለት ፈልጊ አልነበረም
@@meserethaylie837 አችኮ ትክክል ነሽ እኔም ሜካብ ባያደረፈጉ ምችግር አለው ነው የሰልኩት
Ye Fantshi Lijochi Eyayo Kerawu Siwodchu💞💞😘
Amlak ybarklachu
Batame tameralchuu fetare tedarchun yebarklchuh 🤲🙏💚💚💛💛❤❤❤
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ!
setameru......................fetari yibarkachuu
ሰርጉ አለማዊ ሰበት ተማሪዎቹ ምን ይሰራሉ ደስ የሚለው መግስተ ሰማያት አብታም የኦነ ተመርጦ አለመግባቱ ደስ ይላል
ትክክል ነሽ በጣም
ወሬ አለብሽ አንቺ ማን ፈራች አረገሽ ሁልሽ ቢኖርሽ ታረጊ ነበር 😏😏
@@tinameku7370 ከቤተክርስቲያን ስራት ውጪ 🙄 ጋብቻው ሚዜዎቹ ራቁታቸውን ከጴጤ በምን ተለየ
@@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ ትክክል እኔ ሚገረመኝ ለምን በቤተ ክርስቲያን አይጋቡም አንድ አንድ ሰው ስጋውን ደሙን ለመቀበል ይፈራሉ ለምን ይህን
ruclips.net/video/ToF36pRUxSI/видео.html
God bless your marriage
በጣም ደስ እሚል ሰርግ
መዝሙርደስይላል
መልካም ጋብች ይድርግላቹ
እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ማን ይለያያል ?
የአብርሃም እና የሳራ ጋቢቻ ያርግላቹህ
Wow Amaza 👍😍❤❤❤💝💞💞💞💞💞
Egziabher tedaracun yebarkelacu
መታደል ነው
God bless you 🙏 ❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
mushraw sibeza mergagatu ga betam yamral
እንዴት እንደምታምሩ
መልካም,ጋብቻ ይሁንላችሁ,እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እንኳንደስአላቹ
ሙዜ እኳን በሆኩ ሠርጉ ቀርቶብኝ
ruclips.net/video/gLI1TJSLvqc/видео.html
መጀመሪያ ካህን ነው የሚዘው
Waqayyoo isiinif haa dhiisuu malee waan jennu hin qabnu kuni seeraa Mana amaanta ortoodooksii keessaa hin jiruu warraa dogoggorsitootadha isiin
❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Melikam serig
Yabrahm yesara yadrglachu
ትዳራችሁ ይባርክ ታምራላችሁ
Congratulation
Betam dese nw ymtlute fetari tedarcheu ybarklacheu
ፈጣሪ የአብራሀም የሳራ ያዱርግላቹ
Betam des yelale gn ....yeha albabse le ega le ortodox serg lay aydergem be mejmeriyaew betkrstiyan endnbrachute tamru nber alebabsahchew ...gn enkuan des alchew
😍🙏🙏
Tadlesh yene dinbushbush
💘💘💘💘💘💘
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
endet new yemetamerut bemareyammm
das yelal gen wisky naw enda yametatut
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ሀይማኖት ስራአቶን አታጥፉ እንዴ ከመቸ ወዲህ ነው አለማዌ አለባበስ የቤተክርስትያን ሥርዓት የሆነ ልቦና ይስጣችሁ
WOWWWWWWW LIKE LIKE LIKE LIKE LIKE LIKE LIKE
Ye Abraham's ye Saran tidar yadrigilachihu!!!
😂😂😂😂😂hiiii
mnendml alakm gn alebabes wedih zmare wediya hono awezagebgn🤪🤪 gn sergu dess yilal🙄🙄
Eeeeeeleee Eeeeeeleee Eeeeeeleee
የሙዜዋቹ አበባ ትንሽ oversized ሆነ::
አበባ ሳይሆን ጋሻ መሰለ!!
❤❤❤❤❤