🔴 ጋሽ መሀሙድ ተሞሸረ! ሳህለወርቅ ዘውዴ ሰርፕራይዝ አደረጉት! የጥላሁን ገሰሰ ባለቤት ታላቅ ስጦታ አበረከተች! ልዩ ምሽት!/gora studio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 37

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 дня назад +2

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ጋሽመሐሙድ አህመድ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 5 дней назад +7

    ጋሽ መሀሙድን ሳይና ስለሱ ስስማ እናም ትዝ ትለኛለች 3 ዘፉኞችን ትወዳቸው ነበር ቡዝነሽን ጥላውን ገሰስን መሀሙድን መሀሙድ እድሜህን ያርዝምልን የሞተውንም ነብስ ይማር

  • @GirmaKebede-h3h
    @GirmaKebede-h3h 3 дня назад +2

    ጋሼ መሐመድ፣ታላቅ ሰው🎉

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 5 дней назад +3

    ክብር ይገብሀል የኢትዮጵያ እንቁ ጋሼ

  • @senaitberhane2280
    @senaitberhane2280 4 дня назад +1

    ጋሽ ማህሙድ ሁሉን ቻይ አምላክ እድሜ ለንሰሀ ሰጥቶታልና ፈጠን ብሎ የዘላለም ቤቱን ያሣምር

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 5 дней назад +2

    በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 4 дня назад +1

    ጋሽ መሀሙድን ከክቡር ከጥላሁን ገሰሰ ለይቼ አላየውም በኪነጥበቡ ዘርፍ ለሀገር ባለውለታ ናቸው እኛ ኢቶጲያውያን ስንባል ግን ትልልቅ ሰዎችን አናከብርም በአንድ ወቅት ሲሲዲ ለስራ በጋሽ መሀሙድ ቤት አጠገብ እያለፍን ጋሽ መሀሙድም እቤቱ እበረንዳ ላይ ነበል የሳይት ጎደኞቼ ግን ክብር ሳይሰጡ መሀሙድ መሀሙድ እያሉ እየተጣሩ ልክ እንደጓደኛቸው እየተጣሩ ሄዱ ያሳዝናል የሀገር ባለውለታዎችን በህወት ሳሉ ክብር ብንሰጥ ባይ ነኝ።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 5 дней назад +2

    አገሩን ለሚወድና ለሚያከብር ባለሙያ ይገባዋል።🌹🌹🌹🌹❤❤❤🇪🇹🇪🇹😂

  • @jemmaneshreta391
    @jemmaneshreta391 5 дней назад +3

    አሁን አቁርቡት የሰማይ ቤቱን መንገድ አስተካክሉ። በሰማይም ደስ ይበለው ።

  • @AbebeHaile-c3u
    @AbebeHaile-c3u 5 дней назад +2

    Long live dire🎉🎉🎉

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 5 дней назад +1

    በዚህ እድማ እ/ር ማመስገን ስገባዉ ለምን ወደ ስሆል ትማሩታላችሁ እ/ር እንደ ልቢ አዳኛነታችሁ ሳትቀበሉ እንዳትሞቱ ከሞት በሀላ ያለ እየሱስ ስሆል ነዉ ያለዉ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 дня назад +2

    የክብርት ፕሬዜዳንት በቤተ መንግስትም ሆነ በሌላ ቦታ መገኘት አለመገኘት መብታቸው ነው ምኑ ነው የሚያስገርመው ? አታዳንቂ

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 5 дней назад +1

    Thank you

  • @EKRAM-r9v
    @EKRAM-r9v 5 дней назад +6

    ወደት ነው የሚሸኙት ?

    • @KCCAT462
      @KCCAT462 5 дней назад +1

      የኔም ጥያቄ እሱ ነው

    • @mitkutelila3386
      @mitkutelila3386 5 дней назад

      ወደናተ ቤት ጭቃ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 5 дней назад

      ​@@KCCAT462 ከዘፈኑ ዓለም ወደ ?

    • @Honest-d8u
      @Honest-d8u 5 дней назад

      Wede mekaber newa. Sew be hiwotu meshegnt. 🤔🤔🤔

    • @EKRAM-r9v
      @EKRAM-r9v 4 дня назад +1

      @Honest-d8u እነሡ ላለመቀደማቸው ምን ማሥረጃ አላቸው ማለትም እኔና አች ላለመቀደማችን ምን ማሥረጃ አለ?

  • @AbebechZerfu
    @AbebechZerfu 4 дня назад +1

    ሥዕል ነው ፎቶግራፍ ጥርት ያለ መረጃ ቢሰጥ

  • @Bethanywondimenehbekele
    @Bethanywondimenehbekele 5 дней назад +1

    thanks long life

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 5 дней назад +2

    ትልቅ ሰው ትልቅ ቦታ ይገኛል በየስርቻው የሚሄድ አይሆንም

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 5 дней назад +1

    ንስሀ ንስሀ ወፈንዘፍኖ ሰማይ ላይ ቦታ የለም

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 5 дней назад +1

    ቴዲ አፍሮ ቢኖር ጥሩ ነበረ

  • @AlmazAlmi-v7n
    @AlmazAlmi-v7n 5 дней назад

    እሱ ብሄር የለዉም