🤭የማይመሰል ነገር ለቡቡው እና ለነግሰቱ የሚያሰቅ አመለካከት ያላችው ሰዌችይ 🙄😱👈

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 100

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 дня назад

    በርቺ ሱስ የስዴት እህታችን 14k ገብተሻል ደስስስ ይላል በቅርብ ቀን 20k ትገቢያለሽ💪💪💪💪💪💃💃💃💃💃💃🎉🎉🎉🎉🎉 ተያቸው ምድረ ሰገጤ ብዙ ያውሩ የኛ ጨረቃዎች እደሆነ መቸም አይለያዩም 4 ልጆች አባትና እናት ሳናረጋቸውማ መቸም አተኛም እዴ ማጋባት እኮ በኛ አልተጀመረም የአባቶቻችን ነው የጎረቤትን ልጅ እኮ ሽማግሌ ነበር የከሌ ልጅ አለችልህ ለትዳር ትሆናለች ብለው ወረቀት የሚሰጡ እሽ እኛም ሀይሚና ቡራ ስለሚመጣጠኑ ነው እዲጣመሩ ያረግነው ደሞ አላሳፈሩንም ህልማችን አንድ ቀን ይሳካል እኔ ግን ቀለበት ቀለበት የሚሉት ይገርመኛ የልብ ቀለበት ነው እኮ የሚበልጠው ከጧት እሽ እግዚአብሔር ምኞታችንን ያሳካልን የቡራና የሀይሚን ሰርግ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEthio-wf8sq
    @EthioEthio-wf8sq 3 дня назад +7

    እረ በፍፁም ዘመድ አይደሉም ❤❤❤❤ እኔ በደንብ አውቃቸዋለሁ የሰፈሪ ልጆች ናቸው አው እጅግ በጣም ነው ሚፋቀሩት

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 3 дня назад +9

    ዬኔ ውድ ትክክል ዬኔ ጨረቃውች ይመቻችሁ የኔ ጀግና ኖች 💗💗🥰🥰 20k❤❤❤❤🎉🎉ምን ቢሆን አይለያዮም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BirukanTessema
    @BirukanTessema 3 дня назад +8

    በጣም ትመችኛለሽ ውዴ ሀይሚናቡራወደፊት

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 3 дня назад +3

    ትክክል ነሽ እዳፍሽ ያርገዉ ዝብለው ይለፈልፋሉ❤❤

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 3 дня назад +2

    ቅናታ ነዉ ኮ ሲስዬ የኔ ቆንጆ ብሩኬ ና ሀይሚይ የኔ ጨረቃዎች ፈጣሪ ከመቀኛ ሰዉ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 3 дня назад +3

    ትላት ባይርላይ እይሳማት እድት አርድም. እሳችው. በትግባር እያስይን ነው ብራዬ ሀይሚዩ ተምቀኝ ካስመሳይ አላህ ይጠብቃቸው

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 3 дня назад +3

    አይዞሽ ሁላችንም የሚሰማን በፈጣሪ ሃይል ብቻ ነው የሃገራችን ጉዳይ ሚፈፀመው ሌላው ሃይሚ እና ብሩክ ለጥምቀት በአል ታቦት አጅበው ነጠላ ለብሰው እንዲመጡ ንገሪያቸው በተረፈ በሪቺ❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 дня назад +3

    ቀለበት አድርጎ ቡራየ ካልተገላገለ መቸም ጀሮችን አማይሰመው ነገር የለም አረቤተሠብ ተረጋጉ. እነሱን መምሠል ሲቅታችሁ እምትሉት ስታጡ አሽቃብጣችሁ ልትሞቱ ነው ከደረቱም ከምኑምላይ መተኛት መብቶነው ምድርጫጫ አትበሉ ለጢናችሁ ያሣስበኛል ወደሇሲፕታል ግቡ❤❤❤❤❤❤ አረ ሲስ ጥፉ በያቸው🎉🎉🎉🎉

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 3 дня назад

      ትክክል ብለሻል❤❤❤❤❤ ምቀን በጭቅላታቸው ሊደፋቸው ነው😂😂😂😂

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 3 дня назад +3

    የጨረቃ ፋሚሊ 10k አስገቡኝ ውዶቸ

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 3 дня назад +1

    ትክክክል ኛ አንስማቸውም. ቅናት ነውኳ ያማስለፍልፍቸው. አትስሚቸው ውድ

  • @RahmaalAbb
    @RahmaalAbb 3 дня назад +4

    አረ አታስቂኝ የምር ደሞ ምን አመጡ ያክስቱ ልጅ አላሉም ክክክ የቅናት መንፈስ አትሰሚአቸው ስለሚቀኑነው እኔ ግን እንደት እደምዉድሽ የምር አገላለጵሽስለሚመቸኝ እንደዛ ሲሖኑኳ ምንም አላልሽ አልተወላወልሽ የምርገና ብዙ ያወራሉ ጉድ ኮነው ተጣልተው ይቀራሉ ብለው ሁሌም ወደፊት ጨረቃወች ❤❤❤❤

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 3 дня назад

    እነትሽ ልብ አድርስ አኮነሽ በርቺ አይዞሽ ትገቤለሽ።

  • @ዲናረይ
    @ዲናረይ 3 дня назад

    ቅናታሞች ስለ ሆኑ ነው ኮ ሲስዬ እንጂ ብሩኬ&ሃይሚዮ ፈጣሪ ያገኛነው ማንም ኣይለየውም❤🎉

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 дня назад

    Hime konjo smart , temeheretuane temare , hulume begizew yederesal 🙏

  • @TADELECHWORABA
    @TADELECHWORABA 3 дня назад

    ትክክልነሽ💯💪❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @wsf7216
    @wsf7216 3 дня назад

    ትክክል የኔ ውዴ

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 3 дня назад +2

    አወ ሲስ አማትኮ ይወደዳል እኔ ከባሌ በላይ አማቴን እወዳታለሁ ከልጇ እኩል ነው ትምህርት ያስተማረችኝ😢😢

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      እኔ እራሱወ የሀሚፌትላይ እነ የማሚይፌትላይ ድሰታነወ ያየወት ቡቡወድመወ ቀነ እጀን ይዛ ሰትወሰዳት ከከከከ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 3 дня назад

      @SiseySisey-nv1ry 😀😀

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 дня назад +1

    ሲሱ እንዴት እንደሚጣፍጥ 😂😂😂 እኔን ጠይቂኝ 😂😂 ከማር በላይ ነዉ😂😂😂 ወይኔ ሲሱ በሳቅ ገደልሽኝ ሰለእዉነት ሲሱ ፍቅር ይዞሽ አያቅም ❤❤ 😂😂😂😂😂

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      አፈራፈሮወ አፈራፈርኝ አለፈ የኔወድ ሰታመት ሰድት ያሰቀርኝ እሰን ላለማየትነወ በማይርባነገር የምትወጀወን ሰወ ማጣት ያማል ግን ተቆቆሚዬ አለፈኮት ወድዋላ አልመለሰም ወድፌት ሁለትሺይ ሰድሰት ያለወበትን ጌዜ አይመለሰው 😂😂

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 3 дня назад +1

      @@SiseySisey-nv1ry ተይ ተይ አትነካኪኛ መዘጊያሽ እዛም ቤት እሳት አለ አሉ አለቃ ገበረሐና አይዞሽ የተሻለ ይመጣል የኔ ዉድ ❤❤😅😄

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      @zenebuasfaw3804 😁😁😁እር ዛሬ ሊላቀነወ ያ አለፈ ሰላየወት ሰዌች በድዚህ እዳይጎድወ በጣምነወ የምፈራው 🙏👈

  • @malove6587
    @malove6587 3 дня назад

    ትክክል የኔ ዉድ❤❤❤

  • @Bety2026
    @Bety2026 3 дня назад

    ትክክል በለሻል❤❤❤❤

  • @fgufhu2101
    @fgufhu2101 3 дня назад

    ትለያለሽ❤❤❤

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 3 дня назад

    አይቶመገመት አቃታቸው ምቀኛሑላ
    ተቀደ ዱ እንደመርካቶ ጣቃ
    ጣቃውሥ ጥቅምላይ ይውላል
    እናተ አውርቶ አደሮች ከንቱ

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 3 дня назад

    ሲስ እንኳን ደስ አለሽ ከዚ በላይይገባሻል በርች

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 дня назад

    ቅናት እኮ ነው የሚያገበግባቸው አቤት ሴቱ ጨለለ በቅናት ቻሉት እግድህ ደሞ ዘመድ ናቸው አሉ እዴ ገና ብዙ እሰማለን እድሜ ይስጠን እጅ ሀይሚና ቡራን ለማለያዬት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ምድረ ድጋይ እራስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እስቲ አፍቅሩና ሞክሩት ፍቅር እዴት እደሚያረግ ከዛ ይገባችኋል እኔ ደም እባ አስለቅሶኛል አይቸዋለሁ ሰው እስቀሚስቅብኝ ድረስ ነበር እስፍስፍ ብዬ የምወደው ሌላ ሰው ልጠራ የእሱን ስም ነበር የምጣራው ግን እዳዛም እየወደድኩት እየወደዴኝ በመሀላችን የሰው ወሬ ገባና እሱም ሰማ ከዛ በጣም ተናደድኩ የተኛበት ቤቱን ቆልፌ በበሀር ሳውዲ ገባሁ ገንዘብ ለማግኜት ሳይሆን እሱን ትች መኖር አልችልም ብዬ ነበር እዳላየው ስዴትን የመረጥኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅሩ ቀንሶልኛል በስንት ስለት እሱም አገባ ግን ደሞ የሚያገባሽን ወንድ አያለሁ እያለ ይዝትብኛል😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን ከእሱ ውጭ ወንድ ያለ ስለማይመስለኝ የማግባትም ሀሳብ የለኝም በጥቅሉ ፍቅር ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 дня назад

    Sis Topic lisetune felegewe nawe anesemacheweme 🙏

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 3 дня назад

    Yesssssss👍👍👍❤❤❤😘😘

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 3 дня назад

    ኧረ እንደዚህ አይነት ወሬ የሚያወሩትን አትስሚያቸው በጣም ምንም የማይመስል ነገረ ነወ የምታወራው የማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ እነ በሬ ወለደን አንሰማቸውም

  • @TinurCherie
    @TinurCherie 3 дня назад

    እዬደጋገምኩኝ ማዬት ያለብኝ አንችን ብቻ እደሆነ የሚሰማኝ ነገርሥ ሲስዬ❤🎉

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 3 дня назад

    ኢሻአላህ መጨረሻቸው አላህ ያሳምረው H.B❤🎉

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 3 дня назад

    አቺ ብቻ አወሪ ሲስዬ የኔውድ ስትመችኝ

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 3 дня назад

    ሲስዜጋ አወጣችሑ ሐይሚዬ ን ናብሩኬንመደገፎ ዜጋማውጣት ናው
    ዝምበያቸው ሲስ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 3 дня назад

    ❤❤አይቀርም❤❤❤እሻላ❤❤❤

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 3 дня назад

    አንችብቻ አውሪ የኔ ውድ ምድረ ኮተት ያራግቡ😂❤

  • @ZhraArr-c9m
    @ZhraArr-c9m 3 дня назад

    ሲስ ይመችሽ የኛ ጀግና❤

  • @skymobail2562
    @skymobail2562 3 дня назад

    Yen konjo ❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 дня назад

    ምንም ዝምድና የላቸውም ።የቀናተኛ ወሬ ነው ።እህቴ ተያቸው ያውሩ ለንግዳቸው ነው ።

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 3 дня назад +1

    ጨረቃዎቼ❤❤❤b&h❤❤B&H❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @SahaySahay-wj9og
    @SahaySahay-wj9og 3 дня назад

    ❤❤❤❤uuuuuufffff ❤❤❤

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 3 дня назад +1

    ኦኦኦእኛለራሣችን፡እርፈደብን፡እሣ፡ያክሥትልጅናት፡አለችን፡ኤሄነገር፡መሥማትም፡ማዳመጥም፡አንፈልግም፡ምንጉድነውኤሄማ፡አይንያወጣቅናትነው፡የተናገርችውእሪም፡ተብዬዋ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Betlem-h3t
    @Betlem-h3t 3 дня назад +1

    B& h❤❤❤❤❤❤

  • @KheriyaHassan-o4k
    @KheriyaHassan-o4k 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤B❤❤❤❤❤❤❤h

  • @EmuLove-bk8ho
    @EmuLove-bk8ho 3 дня назад

    aseregetashe negarachaw lamayegabachaw😊

  • @MasikramMasikram23-w1x
    @MasikramMasikram23-w1x 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amalali9768
    @amalali9768 3 дня назад

    ለሁቱ ያለሽ አመለካከት ደስ ይላል ግን ፍቅረኛሞች ይሆናሉ ወይም ናቸው ማለት ግን የምታውቂው ነገር ከሌለ አይከብድም ምክንያቱም ልጆቹ ፍቅረኛሞች አይደለንም ብለዋል! ሚድያ ላይ ብዙዎቹ ካፕል ሳይሆኑ ለስራው ብለው ያስመስላሉ!

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      የጨርቃ ፈሚሌ እወነትነወ ፈቅራቸወ

    • @amalali9768
      @amalali9768 3 дня назад

      @ እሺ እህት አለም ! እከታተልሻለሁ ከአሜሪካ አገላለፅሽ ደስ ይላል!

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      @amalali9768 አመሰግነለወ የኔወድ 🙏👈

  • @zebibasefaw3066
    @zebibasefaw3066 3 дня назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 3 дня назад +1

    ❤H❤B❤❤🎉🎉👍👍

  • @ghig6744
    @ghig6744 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mismekka6577
    @mismekka6577 3 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbrashRealme
    @AbrashRealme 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SameraSamera-m4f
    @SameraSamera-m4f 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @Bety2026
    @Bety2026 3 дня назад

    ሸቃላ የሚለዉን ቃል ስጠላዉ እናደዳለሁ😂😂😂አትበይ😂 ከዳማ ይሻላል❤

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад +1

      @@Bety2026 የኔወድ አትነድጀይ የመግሰት ሰራተኛም ሸቃላነወ እሰከተቀጠርድርሰ

  • @MekdesPetros-t1u
    @MekdesPetros-t1u 3 дня назад

    😂😂😂❤❤❤😂

  • @38ddhHdhd
    @38ddhHdhd 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤B❤❤❤❤H❤🎉🎉🎉

  • @zahrmuhmdezahr2350
    @zahrmuhmdezahr2350 3 дня назад

    👍👍👍👍👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amina-f5f9v
    @Amina-f5f9v 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @للا-ز8ر
    @للا-ز8ر 3 дня назад

    B&H❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraAli-f1p
    @ZahraAli-f1p 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Mimieyy-w2d
    @Mimieyy-w2d 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያኔ ውድ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ያሸንፋ
    @ያሸንፋ 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤B❤❤❤H❤❤❤👌👌👌

  • @ZahraAli-f1p
    @ZahraAli-f1p 3 дня назад

    😂😂😂😂

  • @ጨረቃዎችፎሚላ
    @ጨረቃዎችፎሚላ 3 дня назад

    የኔቆንጆይመችሽⒽⒷ🔐💥🌺🌺😘😘😘🌺🌺🌺💪💪👈

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @Bety2026
    @Bety2026 3 дня назад

    😢አኮረፍንሽ የሄሉ ቤተሰብበቃ 😂 ቆይ እኝም በሄሉ ስም በየቀኑ የሚሰራ እናመጣለን😂የጨረቃወቹንነዉ የማስበልጠዉ አልሽ 😂

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      የኔወድ ምላርግ የጨርቃ ፈሚሌይ ወለቱም ልቢዝቅ ያርጎታል በፈቅር ሄሎወዬ ድሙወ እሰዋነት የምታሳዝነኝ አላዛር ገነነኝ ባላሰ ሲወን ፈቅራቸወ ለማወራት ሰሚቱወ ድሰ ይላል ለዛነወ የኔዋ ድሰታዋ ወሌነወየምምኝወ ታቄለሸይ ግን ያላዛርን አቆም ሰላላወቅወነው የጨርቃን አቆም የወለቱንም አቃለወ ለዛነወ ሱሬይ ከከፈሺይ እሸይ 🙏👈

    • @Bety2026
      @Bety2026 3 дня назад

      @SiseySisey-nv1ry አታስቢ ኧረ ስቀልድሽነዉ እኅት አለሜ ብቻ እየገባሽ እይላት የሄሉየን ደግሞ መቸም ቢሆን ለሄሉ የተሳልሽዉን አረሳዉም የእኔዉድ እኅት

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  3 дня назад

      @Bety2026 አወ በጣም ነወ ድሰ ያለኝ አልቅሸነወ የነገርኮት አላሳፈርኝም ከዛበዋላ ድነነት ከዚህ በዋላም ይጠብቃታል አብርን ቃሌን እፈፀማለወ እህቴዬ 🙏👈

  • @drr8432
    @drr8432 3 дня назад

    👍👍👍👍👍BH❤❤❤👌👌❤❤AH❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemi02
    @hayemi02 3 дня назад

    tekikil

  • @Detowodimu
    @Detowodimu 3 дня назад

    H A❤❤❤🎉

  • @KheriyaHassan-o4k
    @KheriyaHassan-o4k 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 3 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SarahSarah-hs3je
    @SarahSarah-hs3je 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @abbbbbbamuuuuuuuus
    @abbbbbbamuuuuuuuus 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NunuSeid-c2e
    @NunuSeid-c2e 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምቱዩb
    @ሰላምቱዩb 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanechBechere
    @AdanechBechere 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤