Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰለም ሰለም እካን በሰለም መጤሸ አረፍ ቆይታነው ማሸአለህ ብያለው🙏😍
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤👍👍
አለላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱመያ እናመሰግናለን ትንሽ ባላጠረ
እግዚአብሔር ይመስገን ሶሚዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላም ለሀገራቺን ይሁንልን💚💛❤
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ 🇲❤❤🍉🍉🍉🍉☂️☂️☂️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌸ሶምየ
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ግን ጠፋሽ❤
አሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤
አስላሙአለይኩምወ ረህመቱላህ ወበረካቱ አህለነ ወሳህለን ውዴ በረች ጠክሪ የምወደሽ የምወድሽ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ዳህና ማጠሽ ሱምያ መሸአለህ ጠንክር ትንሽ ግን የንቺን ድምፅ ድምፁ ሸፍኖተል ቀነስ አርጊው የንቺው ድምፅ ትንሽ ጎልቶ እንዲሰማ አድርጊው ቲክቶክ ላይ ሰለም የመህዲ የሚለውን ነሽደ ስለሰማሁ ተርኩን መህዲ መናው የሚለውን መወቅ ፈልጌ ነበር ተሪኩ ሙሉው ከለሽ አቅርብልን ዘሮ ሀሰንና ሁሴንን ብለው እንደ ሚጨፍሩት መህዲም እንደዛው ሰይሆን አይቀርም የሺአዎች ስረነው ስለገረሽን እናመሰግነላን ጠንክርልን
መህዲ ማነው?‹‹መህዲ›› በመጨረሻው ዘመን ከደጃልና ዒሳ መምጣት አስቀድሞ የሚነሳ ታላቅ ‹‹ኸሊፋ›› ነው። ‹‹መህዲ›› የማዕረግ ስሙ ሲሆን ‹‹ሁዳ›› ከሚለው ቃል የተገኘና ‹‹የተመራ ቅን ኸሊፋ›› ማለት ነው። መጠሪያ ሙሉ ስሙ ደግሞ ‹‹ሙሐመድ ኢብን አብዱላህ አል-መህዲ›› ነው። ስለ መህዲ በቁርኣን የተነገረ ምንም ነገር አናገኝም። መረጃዎቹ በሙሉ ከሐዲስ የተገኙ ሲሆን ከሃያ በላይ የተረጋገጡ ዘገባዎች ይገኛሉ። ብዙ የሱንና ዑለማዎች ስለ መህዲ የፃፉ ሲሆን ቲርሚዚና አቡ-ዳውድ ራሱን የቻለ ምዕራፍ ሰጥተውታል። ከሁሉም ታዋቂው ሐዲስ አቡ-ዳውድ የዘገቡት ሲሆን ነቢዩ (ዐሰወ) እንዲህ ብለዋል፡-‹‹ትንሳኤ ሊቆም አንድ ቀን ቢቀረው እንኳን አላህ ከቤተሰቤ የሆነን፤ ስሙ ከእኔና ከአባቴ ጋር የሚመሳሰል መሪን ሳያስነሳና በበደል የተዋጠችውን ምድር በፍትህ ሳይሞላት አይተዋትም።››(አቡ-ዳውድ 4282) ከዚህ ሐዲስ እንደምንረዳው መህዲ የነቢዩ (ዐሰወ) ቤተሰብ ነው። ስሙም የነቢዩን (ዐሰወ) እና አባታቸውን የያዘ ሲሆን ‹‹ሙሐመድ ኢብን አብዱላህ›› ወይም ‹‹አህመድ ኢብን አብዱላህ›› ነው። የሚመጣውም ዓለም በዙልም በተዋጠችበት በመጨረሻው ዘመን ሲሆን የአላህን ቃል ከፍ በማድረግ ፍትህን ያነግሳል።ኡሙ ሰላማ (ረዐ) እንደተናገረችው ነቢዩ (ዐሰወ) ‹‹መህዲ በፋጡማ በኩል የሚገኝ ቤተሰቤ ነው።›› ብለዋል። ኢብኑል ቀይም ይሄንን ሐዲስ ሲያብራሩ ‹‹መህዲ የሐሰን ዘር ሲሆን አል-ሐሰን ለሙስሊሙ አንድነት ሲሉ ኸሊፋነታቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው ምክንያት አላህም በመጨረሻው ዘመን ከቤተሰባቸው ታላቅ ኸሊፋ በማስነሳት ክሷቸዋል።›› ሲሉ ፅፈዋል።(አቡ-ዳወድ 11/373)
አስላምአልይኩም ወራህመትወላሂወበረካትሁ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እዴት ነሽልኝ ሰላም ለሀገራችን አላህ ሰላም ያሰማን ሱመያዬ
ሰላም ሱመያ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያብዛልን 😍ሀሪፍ ቪድው ነው ግን ምነው አሳነሽው
ሰለም ሰለም እካን በሰለም መጤሸ አረፍ ቆይታነው ማሸአለህ ብያለው🙏😍
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤👍👍
አለላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱመያ እናመሰግናለን ትንሽ ባላጠረ
እግዚአብሔር ይመስገን ሶሚዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላም ለሀገራቺን ይሁንልን💚💛❤
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ 🇲❤❤🍉🍉🍉🍉☂️☂️☂️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌸ሶምየ
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ግን ጠፋሽ❤
አሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤
አስላሙአለይኩምወ ረህመቱላህ ወበረካቱ አህለነ ወሳህለን ውዴ በረች ጠክሪ የምወደሽ የምወድሽ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ዳህና ማጠሽ ሱምያ መሸአለህ ጠንክር ትንሽ ግን የንቺን ድምፅ ድምፁ ሸፍኖተል ቀነስ አርጊው የንቺው ድምፅ ትንሽ ጎልቶ እንዲሰማ አድርጊው ቲክቶክ ላይ ሰለም የመህዲ የሚለውን ነሽደ ስለሰማሁ ተርኩን መህዲ መናው የሚለውን መወቅ ፈልጌ ነበር ተሪኩ ሙሉው ከለሽ አቅርብልን ዘሮ ሀሰንና ሁሴንን ብለው እንደ ሚጨፍሩት መህዲም እንደዛው ሰይሆን አይቀርም የሺአዎች ስረነው ስለገረሽን እናመሰግነላን ጠንክርልን
መህዲ ማነው?
‹‹መህዲ›› በመጨረሻው ዘመን ከደጃልና ዒሳ መምጣት አስቀድሞ የሚነሳ ታላቅ ‹‹ኸሊፋ›› ነው። ‹‹መህዲ›› የማዕረግ ስሙ ሲሆን ‹‹ሁዳ›› ከሚለው ቃል የተገኘና ‹‹የተመራ ቅን ኸሊፋ›› ማለት ነው። መጠሪያ ሙሉ ስሙ ደግሞ ‹‹ሙሐመድ ኢብን አብዱላህ አል-መህዲ›› ነው።
ስለ መህዲ በቁርኣን የተነገረ ምንም ነገር አናገኝም። መረጃዎቹ በሙሉ ከሐዲስ የተገኙ ሲሆን ከሃያ በላይ የተረጋገጡ ዘገባዎች ይገኛሉ። ብዙ የሱንና ዑለማዎች ስለ መህዲ የፃፉ ሲሆን ቲርሚዚና አቡ-ዳውድ ራሱን የቻለ ምዕራፍ ሰጥተውታል።
ከሁሉም ታዋቂው ሐዲስ አቡ-ዳውድ የዘገቡት ሲሆን ነቢዩ (ዐሰወ) እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹ትንሳኤ ሊቆም አንድ ቀን ቢቀረው እንኳን አላህ ከቤተሰቤ የሆነን፤ ስሙ ከእኔና ከአባቴ ጋር የሚመሳሰል መሪን ሳያስነሳና በበደል የተዋጠችውን ምድር በፍትህ ሳይሞላት አይተዋትም።››
(አቡ-ዳውድ 4282)
ከዚህ ሐዲስ እንደምንረዳው መህዲ የነቢዩ (ዐሰወ) ቤተሰብ ነው። ስሙም የነቢዩን (ዐሰወ) እና አባታቸውን የያዘ ሲሆን ‹‹ሙሐመድ ኢብን አብዱላህ›› ወይም ‹‹አህመድ ኢብን አብዱላህ›› ነው። የሚመጣውም ዓለም በዙልም በተዋጠችበት በመጨረሻው ዘመን ሲሆን የአላህን ቃል ከፍ በማድረግ ፍትህን ያነግሳል።
ኡሙ ሰላማ (ረዐ) እንደተናገረችው ነቢዩ (ዐሰወ) ‹‹መህዲ በፋጡማ በኩል የሚገኝ ቤተሰቤ ነው።›› ብለዋል። ኢብኑል ቀይም ይሄንን ሐዲስ ሲያብራሩ ‹‹መህዲ የሐሰን ዘር ሲሆን አል-ሐሰን ለሙስሊሙ አንድነት ሲሉ ኸሊፋነታቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው ምክንያት አላህም በመጨረሻው ዘመን ከቤተሰባቸው ታላቅ ኸሊፋ በማስነሳት ክሷቸዋል።›› ሲሉ ፅፈዋል።
(አቡ-ዳወድ 11/373)
አስላምአልይኩም ወራህመትወላሂወበረካትሁ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እዴት ነሽልኝ ሰላም ለሀገራችን አላህ ሰላም ያሰማን ሱመያዬ
ሰላም ሱመያ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያብዛልን 😍ሀሪፍ ቪድው ነው ግን ምነው አሳነሽው