ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ይፋዊ የማብረር መርሐ ግብር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ይፋዊ የማብረር መርሐ ግብር

Комментарии • 46

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    እንግድህ ህይወት ይቀጥላል
    ምንም ማድረግ እይቻልም

  • @viralposts986
    @viralposts986 2 года назад

    Excellent my Ethiopian Airlines proud of you everywhere I go. God bless the leadership and employees.

  • @menzemaber5810
    @menzemaber5810 2 года назад

    አባዱላ አርከበ ተወልደ እና መሰሎቻቸው መወገድ አለባቸው።

  • @berhandejene7121
    @berhandejene7121 2 года назад +1

    የነ እባድላና የወያኔዎች የዘረፋ ማህከል ያሳዝናል ይህች እገር መጨረሻዋ ያሳዝናል::

  • @Danielasham
    @Danielasham 2 года назад +5

    Tewelden እና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ቀድሞ ማሳፈር ነበር😂😂

  • @Borobor-ቦረቦር
    @Borobor-ቦረቦር 2 года назад +2

    መጀመሪያ ስትበሩ የአውሮላኑን አይነት አረጋግጡ !!! እኔ በዚህ አውሮፕላን መቸም ቢሆን መብረር አልፈልግም !!

    • @TK-sf8rr
      @TK-sf8rr 2 года назад

      እርግጥ ነው ሊሆን ይችላል እስቲ ረጋ እንበል በቅፅበት ሁሉ ነገር ሊቀየየር አይችልም ልጅም በዳዴ ይሄድ የለንዴ ተው እንጂ. ክክክ አታስቁኝ

    • @samsong6746
      @samsong6746 2 года назад

      Ena?

  • @moshowegu7299
    @moshowegu7299 2 года назад

    ሞቴም ቢመጣ በዚህ አይሮፕላን አልሳፈርም

  • @Galax77792
    @Galax77792 2 года назад +1

    MAXን ከማመን ክንፉ በተሰበረ ዳኮታ መብረር ይታመናል።

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 года назад +1

    አባ ዱላ 😣😣😣😣😡😱😞😞😱😱😣😣

  • @aya8710
    @aya8710 2 года назад +1

    ሆሆ በአየር መንገድ አባ ዱላ አባ ብላ ተደብቆ ነው ያለው ወይ ብልጽግና እውነትም ተረኝነቱ በበለጠ ተጧጥፋል።

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 года назад

    በወሮበላው ተወልደ እና ቢጤዎቹ የሚመራው አየር መንገድ ለሰው ህይወት ምንም ደንታ የለውም

  • @girmagirma2313
    @girmagirma2313 2 года назад

    GOD BLESS ALL OF YOU, ETHIOPIA 🇪🇹 !!!!!!!!....

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 года назад +1

    ለነገሩ ለሕዝብ የሚያስብ አመራር ሲኖር ነው ፤ እንዴት አለም ሁሉ ያቆመውን አይሮፕላን ኢትዮጵያ ደግማ ታበራለች???? ሼም የለም ጎበዝ??

    • @sisaykebede0
      @sisaykebede0 2 года назад

      ብዙ አየር መንገዶች ጀምረዋል እኛ ብቻ አይደለንም

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 года назад

    20 ቀን የእየመጣዉ ነዉ

  • @AllinOne-of5cp
    @AllinOne-of5cp 2 года назад

    Ohh No No .... i will cancel my flight ✈ if they assigned this plane 😤
    #Nomore

  • @mamokilo
    @mamokilo 2 года назад +1

    Tewolde where is he? Is he still the ceo?

    • @DSENTERTAINMENT23
      @DSENTERTAINMENT23 2 года назад

      ሰበር ዜና ወልቃይት ተጀመረ ከበባ ውስጥ ገቡ | ህወሓት በ አማራ ተደረሰበት ከባድ መሳሪያ በ ድሮን አመድ ሆነ
      ruclips.net/video/V12jYrjHzxc/видео.html

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 2 года назад

    Abdulan amigne lisafer?

  • @DSENTERTAINMENT23
    @DSENTERTAINMENT23 2 года назад +1

    ሰበር ዜና ወልቃይት ተጀመረ ከበባ ውስጥ ገቡ | ህወሓት በ አማራ ተደረሰበት ከባድ መሳሪያ በ ድሮን አመድ ሆነ
    ruclips.net/video/V12jYrjHzxc/видео.html

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 2 года назад

    Achebchebyalehng-Ethiopia-aier-menged-enkuanem-des-alachehu.

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 года назад

    Nooooooo

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 2 года назад

    ቂም የተያዘብን በዚህም ጭምር ነው

  • @lionone5089
    @lionone5089 2 года назад

    Ferso endegena mederajet yalebet tekuam Ethiopia West ayermenged ena tekelay ferd bet new.

  • @biruktensay7367
    @biruktensay7367 2 года назад

    Where is CEO tewolde

    • @mooneymooney251
      @mooneymooney251 2 года назад

      When I arrived in DC from Ethiopia, we saw Tewelde at the airport ready to fly back to Addis Ababa.

  • @shaybabdurezak8425
    @shaybabdurezak8425 2 года назад +1

    አረ ስሙን አትጥሪው ስሙን ቄስ ይጥራው

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 2 года назад

    Hailllll to the nooo . I ain’t gonna fly with this death coven.

  • @behailuwondafrash9236
    @behailuwondafrash9236 2 года назад +4

    አባድላ ገመዳ የአየር መንገድ ቦርድ ሰለሆነ በአየር መንገድ በዚህ በሦስት ዓመት ውሰጥ አምስት ሺ ኦሮሞ ተወላጅ ተቀጥሯል ትላት ትግርኛ ተናጋሪ ነበር የአየር መንገድ ተለወጠ ይህ ዘረኝነት አትግላችን መቀየር አለብን በተለይ ፓሊስ ፈታሸ ሁሉም በተለይ ኦሮምኛ ተናጋሪዋችን ሻንጣ ይሰርቃሉ

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 2 года назад

    እነኝህን የሚያክ እዛ ተዘፍዘፈው ለሐገሩ ለተጎዳው ድጋፈ የመጣውን ሻንጣ ያሰርቃል እራሱ ሆን ብሎ ይሰርቃል ይሄ ድርጅት ግን በጣም በጣም መፈተሽ አለበት

  • @Ethiopia_Ak47
    @Ethiopia_Ak47 2 года назад

    Haha endew yene 737 Max nw yalekege endew kefelhuge hula ale hedebetm

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 2 года назад

    ሽበታሙ ሰውዬ ስሙ ማን ነበር?

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 2 года назад

    ይኸ ምሽግ ቆፋሪ ከየት ብቅ አለ?

  • @DSENTERTAINMENT23
    @DSENTERTAINMENT23 2 года назад +1

    ሰበር ዜና ወልቃይት ተጀመረ ከበባ ውስጥ ገቡ | ህወሓት በ አማራ ተደረሰበት ከባድ መሳሪያ በ ድሮን አመድ ሆነ
    ruclips.net/video/V12jYrjHzxc/видео.html