Dawit Getachew ||ዳዊት ጌታቸው|| አይኔን አንስቼ! || ደረጀ ከበደ||Dereje Kebede

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 7

  • @teshekings
    @teshekings Месяц назад

    💕💕💕💕 gixim ginn tinishhh

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 7 месяцев назад +2

    ዋናዉን አሰታወሰከኝ የመዝሙሩ አዉድን አልተረዳኸዉም ግን..

  • @azebtamene6485
    @azebtamene6485 3 месяца назад

    2:58 Zelalem

  • @azebtamene6485
    @azebtamene6485 3 месяца назад

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 28 дней назад

    ዳዊት ጌታቸው ከዚህ ቀደም አንተ ከእግዚአብሔር በተቀበልካቸው ዝማሬዎችህ; ያንንን ደግሞ ባለህ ሙዚቃን የመቀመር ጥበብ ኣሳምረህ ለነፍሳችን ምግብ ለጆሮአችንም ኩልል ያሉ ጥዑመ ዝማሬዎችንን አሰምተጘናል ለዚህም የረዳህን መንፈስ ቅዱስን አመሰግነዋለሁ ; በብዙ ተባርኬበታልሁና:: ያንተንም ትጋት ብሎም በቤተክርስቲያን ውስጥ በፀጥታና በዝግታ እንዳአብዛኛዎች የዘመኑ ወጣት ዘማሪያን ለታይታና ለዝና ሳይሆን ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋናን ለማምጣት በብዙ በጎ ምሳሌነት እያገለገልክ ያለህ ወጣት በመሆንህ ለታዳጊ ወጣቶች ምእልካም አርአያነትህ ይመሰገናል::
    ነገር ግን ይህ አሁን ለመዘመር የሞከርከው የውድ ወንድማችን ደረጀ ከበደ ከብዙ አመታት በፊት የዘመረው ዝማሬ- በፕሮቴስታት ኣማኞች ልብና ጆሮ ውስጥ ያለ እጅግ ተወዳጅ እና በሰማነው; በዘመርነው ቁጥር ልባችንን በንስሓ አይናችንን በእንባ ሞልቶ - እጃችንን ወደ መሀሪው አምላክ አንስተን ምህረትና ይቅርታን እድንለምን የሚያስደርገን ዝማሬ ነው::
    አንተ የራስህ የሆነ የአዘማመር ስታይል ያለህ ሲሆን; ብዙውን ግዜም አዛዜምህ ወደ እግሊዘኛ ተናጋሪዎች የአዛዜም መንገድ ይወስደዋል:: ይህ መሆኑ ምንም ክፋት የለውም:: ነገር ግን ይህንን " አይኔን አንስቼ" የሚለውን የ ዶ/ር ደረጄን ዜማ ; እርሱ በዘመረበት መንገድ ሳይሆን , ዜማውን እጅግ ቅይረህና ለጥጠህ ከንስሀ ዝማሬነት ይልቅ የቮካል ፐርፎርማንስ ማሳያ አድርገህ መዘመርህ ይህንን ዝማሬ ስሰማ ይስማኝ የነበረውን የንሰሀ መንፈስ እንዳጣው አድርጎኛል::
    ሌላው ለኔ በፍፁም የማይገባኝ ነገር ዘማሪዎች በዘመሯቸው ዝማሬዎች ቤተክርስትያን ውስጥም ሆነ በተለያዩ የህብረትና የየግል አምልኳችን ውስጥ ብንገለገልባቸው አግባብ ነው:: ነገር ግን የመዝሙሩ ተቀባይ በህይወት እያለ ዋናውን ዝማሬውንም በሲዲም ሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች ማግኘት እየተቻለ ሰዎች እሱቱዲዮ ገብተው እንደ አዲስ ዝማሬ- ሊያውም ከነበረው መንፈሳዊም ሆነ ጥበባዊ ይዘት ፍፁም በቀነሰ/በተለየ መልኩ ለምን መዘመር እንደሚፈልጉ በጭራሽ አይገባኝም:: እንዲያውም ለኔ የሚመስለኝ ለዋናው ዘማሪ “ their action says for the audience, I perform better vocally and my music style is superior to the original one….kind of that.”
    እና ይህንን ስራህን በፍፁም አልወደድኩልህም:: እባክህ አንተ በራስህ የምትዘምራቸው ዝማሬዎች ውብ እና መንፈሳዊ መልእክታቸውም መፅሐፍቅዱሳዊ ናቸውና እነዛ ላይ አተኩር::

  • @azebtamene6485
    @azebtamene6485 3 месяца назад

    2:12