Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
እሺ
እመቤቴ በሰላም ኡለት ታርግሽ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የምጥ ነገር የወለደ ያውቀዋል
እመብረሀን ሁለት ታርግሽ እህቴ
ሰላም ተገላገይ
ሁላችሁም ለቃልዬ ፀሎት አድርጉ 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
ቃልዬ እእቴ እመቤቴ ትቅረብሽ ምጥሽን ታቅልልልሽ
አይዞህ ወንድሜ ቀበቱህን አላላ
እመቤቴ ትቅርብሽ
ዛሬ ቀኑ 25 ነው ቃልየ ወልዳለች ብየ አስባለሁ 😍😍
እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ማር ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው በሰው ሀገር ያለ አዋላጅ ያለሀኪም ቤት ሁለት ልጅ ወልጃለሁ እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ብዬ ጠርቸሽ አላሳፈርሽኝም ለኔ የደረሰች ለእናንተም ትድረስ ውዶችዬ
3 lege New yaleshe atewashi yeshi kidanye banchi ayamerem woushet👈
አሜን3🙏🙏🙏
እመብርሀን .ታቅልልሽ
Ameen
የኒ ማር ድግል ማርያም ትጠብቅሽ
ሰባቱን ማህተም የፈታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የቃልዬንም ማህፀን ይፍታ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
😂😂😂
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😂😂😂😂ያቅልልሽ በሉ
አሜን
ክክክክ
የኔውድድድ❤😍😘😘😘
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏ቃልዬ የኔ ውድ እመ አምላክ ትቅረብሽ ፈታሄ ማህፀን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ ቃልን እና አዲን የሚውድ በላይክ 👍👍👍 ግለፁ
አላህካየጋይሁን
@@ddfdsxufgdsc408 ቃልየማሬምትቅረብሺ
@@MadMad-lh3dk ደምሪኛ
💞💞💞💕💞💗
የእግዚአብሔር ቅዱስ እጆች ምጥሽን ቀላል ያድርግልሽ!!!ውድ እሕታችን የእመብርሐን ምልጃ ይቅደምልሽ!!!
አሜን ፫
የኔ ኢናት እግዝአብሔር አምለክ ይድራስልሽ
እመብርሀንበሰላምትገላግልሽ
አላህ ይማርሽ እህቴ
ደምሪኛ
ድንግል ማርያም ምሳኪ ትኩን ብሰላም ተገላግለኪ ቃልየ 🙏💟
እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፍልቅልቅ 👏👏👏😍😍
በሰላም ትገላገል የማዳም ቅመሞች ለዚህ ቀን ያብቃችው የስደት እህቶቸ
Amen amen amen
amen amen amen
አሚንን
amen
እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፉኤል ይርዳሽ ቃልዬ ❤️🤲
Ambrhnn.tkrbseh.azesh.Loeus
እማምላክበሰላምትፍታሽ
fetari beselam Yigelaglshi
ውይይ የኔ እናት አሳዘንሽኝ በእውነት እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ካንችጋር ትሁን በሰላም ተገላገይ ቅዱስ ሩፍኤል ማህጸንሽን ይክፈትልሽ ውደ
እመብርሃን ተሓግዝኺ ክልተ ርእስኺ ትግበርኺ ቃለየ መዓረይ ኣጆኺ 🙏❤
ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ይገላግልሽ ክፉውን ትሰርልሽ እኔም 2 ሳምንት ነው ሚቀረኝ ልወልድ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ብላቹ ፀልዩልኝ
እመብረሐን ትቅረብሽ እማ ያጥር ወፍ አትስማሽ💐🌻🍃አይዟችሁ
@@ubaxapi5430አሜን እማ
እመብርሀን ትፍታሸ ቃልዬ 🙏 ወልደሸ ደስታዉን እምነሰማ ያርገን አሜን🙏
Kaleya emaberehane baselame tegalgeleshe
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ቃልዬ እመብራሀን በሰላም ትፍታሽ 🤲🤲🤲🤲
@@abitymoges1955 ደምሪኛ
የኔ ዉድ ምናለ ሚታገዝ ቢህን ባገዝሁሽ ብቻ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ የኔ አመቢት አይንሽን ባይንሽ ለማይት ያብቃሽ በሰላም🙏🙏🙏😘
እመ ብርሀን ትቅረብሽ የ ጭንቅ አማላጅዋ ትራዳሽ ፡ አባታችን ቅዱስ ሩፋኤል መህፀነ ፈታሒ ይራዳሽ ።በ ሰላም ሁልት ሆነሽ እንይሽ።አይዞሽ ይሄ ሁሉ ይረሳል ልጅሽን ስታቅፊ በርቺ። ስላሴዎች ካንቺ ጋር ይሁኑ።
እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግልን❤❤❤❤ አቅፎ ለመሳም ያብቃቹ
የኔ ማር እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ❤️❤️
ይኔማር።እህ።ጨንቀኚእኔን
አላህበሠላምይገላግልሽያረቢ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@martamartaalenaa ደምሪኛ
የኔ ናት አላህ ሁለት ያዲረግሽ በስላም ኡፍፍ እናትነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ ስሜቱን የምጥን ሚያውቅ ያውቀዋል
ዉይይይ ቃልዬ የኔ ፍቅር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስለእዉነት!! መድኀንያለም ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን በተወጉት የምህረት እጆቹ ይዳብስሽ ።በሰላም ሁለት ሆነሽ ደሞ ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ እንወድሻለን!!!
ቃልዬ እመቤቴ ትምጥልቨ እይዝቨ እማዬ በረታ አዱዬ
@@senaittesfaye6461 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ
እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ
አዬዞሽ ቆንጅት እመቤቴ ማርያም በስላም ትርዳሽ ቃልየ ሀዲስየ አይዞችህ አሁን ትደስታላችህ እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ቃልዬ እርጃት አሜን የአለም ሁሉ ፈጣሪ ሙድሀኔአለም የአቀፍሽ አሜን እመቤቴ ማርያም 💙💙💙💙♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙
እንደኔ ማነው የጨነቀው ቸር ያሰማን ቃልየ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 👏👏👏
ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ፈታሂ መሀፀን ቅዱስ እሩፋኤል አይለይሽ
አይዞህ አትጨነቅ እግዚሀብሄር አለ
@@siyearagaw6653 ደምሪኛ
የጭንቅዋ እናታቺን ካንቺ ጋር ትሁን የኔ እናት 🙏🥺🥺
ኪዳነ ምህረት ትድረሽልሽ የኔ ልእልት ፈታሄ ማኅጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ቃልዬ
ቃልዬ በሰላም ትገላግልሽ እመብርሃን የኔ ማር 🌹💕💕
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ
እም ብርሃን በስም ትገላግልሽ
Emabet tekerabeshi yene wede 🙏😍😍
እመቤቴትቅረብሽ
አይዞህ እመቤቴ የጪንቆ አማለጂ እዚህ እምድር ላይ ተወልደን ተዋልደን ሁላችንም በጪንቆ አማላጂ,በአማላጂቶ ማርያም, ከጎናችን ሆና እናቶችን አማምጣ በጌታ እግዚአብሄር ፍጥረት እዚህ እምድር ላይ ሁላችንም ተፈጥረን በዝተን ተባዝተናል,እመቤቴ የጪንቅ አማላጂ ከሶጋር ትሁን,ትፍታት !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽
ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻአኪ ውላድኪ ሓቂፍኪ ንገዛኺ ብሰላም ይምለስኪ።🙏🙏🙏
ያኔ እናት አለህ ባሠለም ይገላግልሽ ወለሂ ቃልዬ ሰይሽ እባዬ ማጣ አለህ ይርዳሽ 💕💕💕
ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻእኪ .
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲
🤲🤲🤲🤲👍
ማሪያም ማሪያም እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ካንቺ ጋራ ይሁን አሜን
ኪዳነ ምህረት ትቅረብሽ 🙏 ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ የኔ እናት ሳቅሽን ከነልጅሽ ያሳየን ቸሩ ፍጣሪ አማኑኤል አምላክ 🙏🙏🙏!!!
ቃልየ በስላም ወለድች የሚባልበት ቀን ናፍቅኝ
ቃልዬ የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ💔🕊
የኔ ፍልቅልቅ አላህ ካንቺ ጋ ይሁን የኔ የዋህ❤❤❤❤
አምላኬሆይ ቸር ወሬ አሰማኝ በሰላም ወለደይ ብላቹህ ትለንገሩን ድግልማርያም ትርዳሽ ትዳብስሽ🤲🙏❤
ቃልዬ አላህ ይርዳሽ ያለውን ህመም የወለደ ያውቀዋል በርታ በይ በሰላም ወልደሽ እኛም ልጅሽን ለማየት ያብቃን ወልደሽ ልጅሽን ስታይ ህመሙ ሁላ ይጠፍል አብሽሪ❤
ቶሎ በሠላም ወልዳለች ብላችሁ እስከምነግሩን ተጣድፋለሁ የኔዉድ በሠላም ተገላገሊ የሴት ልጅ ፍተዋዉ ከባድነዉ❤
ማሪያም ማሪያም ቃል በሰላም ይገላግልሽ እማ ቅዱስ እሩፋኤል ምጥሽን ያቅልልሽ
አላህ በሰላምይፈረጂሽ. ውይ እናት አስለቀሽኝ አቃዎለሁ ስሜቱን. ሁለት እሚማምሩ ልጆች አሉች አልሐምዱሊላህ
አሏህ ያሳድግልሺ በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
ደምሪኛዋው
እሽ ውዶቸ
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ ቃልየ እመብርሀን ከሁሉም ነገር ትጠብቅሽ ደስታችሁ ይናፍከናልና በሰላም ዉለጅልን 🙏🙏🙏
ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽኡፍ እናትነት እኮ ቃል አይገልፀውም
ቃልዬ በሰላም አላህ ይገላግልሽ እኔም ወር ነው የቀረኝ ልወልድ በስደት ላይ ከባድ ነው አላህ በሰላም ወልጄ ለማቀፍ ያብቃኝ ጨንቆኛል
የኔው አብሽ ከላህ አለሽ አትፍሬ
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እናት
አብሽሪ
Allah ale
ሚስኪን በሰላም ይገላግልሽ እኔ በህይወቴ እንደ ምጥ ያለ ከባድ ፈተና አለ ብየ አላምንም የለምም ውይይይ በተለይ ጉምጣጤ የሚባለው መጣ ሔደት የሚለው ስሜት በጣም ከባድ ነው ደስ የሚለው ነገር ውልድ አድርገን ስናበቃ ልጁ ከወጣ በሗላ ሁሉም ነገር ይረሳን ለዛም ነው ልጁን አንሽው ምጡን እርሽው የሚባለው አባባል አልሀምዱሊላህ የአሏህዬ ስራ ግሩም ነው ሱብሀነክ ረቢ..🌻
በጣም
ማርያም ማርያምማርያም🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️
እመብርሃን በሰላም ትገላግላት ❤👏 ድርሳነ ሩፋኤልን መልካ ሩፋኤልን አድርስላት ወንድማችን አድስ እኛም እናደርስላታለን 👏
ቸሩ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት እዲያረግሽ ፀሎቴ ነዉ ቃልዬ ሀዲስዬ አይዞህ አትጨነቅ ሳይጨልም አይነጋም ፈጣሪን ጠርቶ ያፈረ የለም ። እስኪ ሁላችንም እህት ወንድሞች ለቃልዬ እንፀልዪፈጣሪ መልካሙን እንዴያሰማን
ቃልየ ❤❤❤ቸሩ መድሃኒአለም ቸር ያሰማን እመቤታችን ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ እመአምላክ የመዳም ቅመሞች መልካም ትዳር ይስጠን አሜን አይከፈልበትም ❤❤❤
Amen amen amen 🙏
የኔ እናት እመቤቴ ትገላግልሸ ቅዱስ ሩፋኤል ይድረሰልሸ ቃልዬ
እመብርሃን በሰላም ትገልግልሽ ቃልዩ የማይረሳ አምላክ ያስብልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልሽ ቃልየ አይዛቹሁ🤲
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ ቃልዬ የኔ ማር አይዞሽ ትወልጃለሽ ልጂሽን ታቅፈሽ እንድናይ ይርዳን ሁላችሁም ፀልዩ ዉዶቼ ለቃል
በሰላም ተገላገይ ቃልይ ሁለት ያድርግሽ እናት
ውይ ቅድስት ኪዳን ምህረት የጭንቅ አማላጅ እናታችን ሁለት ታርግሸ የኔ እናት ቃልዬ አይዞሽ ድንግል ማርያም ካንችጋራ ትሁን የእውነት እኒን እሯሱ ጨንቀኝ እፍፍፍ
ቃልየ ለኔ ላደረገ ያድርግልሽ እማየ ድንግል ማርያም በሽልምት ታውጣሽዛሬ ነው ለመጀመርታ ኮሜንት ሁሉም ማፃፍ አልወድም ዛሬ ግን አልቻልኩም
እንደዚህ እናት የሆነእና የሚረዳ ባል ከተገኘ ብዙ ቢወለድ አይቆጭም
በሰላምተገላገይእማቤቴትከተልሽ🙏🙏🙏❤❤
እመብርሀንትቅረብሽ
በሰላም እንደተገላገለች አሳውቀን እመቤታችን ትቅረባት ❤️🙏
እማብርሃን የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትፍታሽ
ሁላችንም በፆለት እናስማት ቃልየን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ አምላክ ምጥሽን ያቅልልሽ የሆድሽን በክድሽ ያሳቅፍሽ የማዳም ቅመሞች እፀልይላት ምጥ የወለደ ያዉቀዋል 🙏🙏
አላህ በሰላም ይገላግልሽ አዬ እናትነት እናት ሁኔ የናቴን ድጋም ቀምሼላት መቼም እስከ ማይ እጓጓለሁ
ደምሪኝ ውዴ
እናትነት ሚሥጥርነዉ 💞አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔዉድ አይዞሽ አይዛችሁ ❤
አላህ በሠላም ልጃችሁን የምትታቀፉ ያድርጋችሁ 💞
ውዴ ደምሪኝ 💝
ሰላም ለነናተ ተወዳጆቼ ቃልዬ የኔ ጀግና ሴት #እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🌹❤🙏
አድስ ጨንቆተል የኔ መልካም ወድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከንተ ጋር ትሁን ወድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የተባረከና የተቀደስ ልጅ ቅዱስ እሩፋኤል ይስጣችሁ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቃልዬ የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ ♥♥♥♥
ቃልየ የኔ እናት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ😍😍😍😍
➕" ድንግል ማርያም ትቅረባት፡ፈጣሪ ናይ ኣዴና ሔዋን ጻዕሪ ከምዘቃለለ የቃልለላ። ብሰላም ትገላገል።"➕
ድንግል ትከተለሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚያግዝ መላክ ይላክልሽ እንተ ደሞ ፍርተህ አታስፍራራት ❤❤❤
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ነው ቃልዬ 🥰
እሜቤተየ ካንቺ ጋ ትሁን ማርያም ብሰላም ተገላገልኪ ዝሓፍተይ 🙏
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ😘😘😘
ጌታ ካቺጋር ይሁን ቃልዬ አይዞሽ አትፍሪ 🥰🥰🥰
ቃልዩ የኔ እናት 😔 እመበታችን በሰላም ተገላግልሽ 🤲
እመብርሃን ብሰላም ትምጻእኪ ቃልየ
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ቃልዬ ወንድማችን አድስ ይዞህ
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይረዳህ❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጂሽ ውዴ እናም ማሮቸ እኔም እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ 15 ቀን ቀረኝ
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አሳዘነሽኝ የኔ እናት አዲስ ጥሩ ባል ነው በዚህ ስአት ነው እናት ምታስፈልገው ምነው የእናት ምትክ ቢኖራት😭
እመብርሃን ትጎብኝሽ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን አይዞቹ እመቤታችን እናታችን እሷን ጠርቶ ያፈረየለም በፀሎት ከናተጋርነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Allah በ ሰላም ያጋላጋላት ኡኡፍፍ ዳስታሺን ማሳማት ጎአጉቻላው 🥰🥰🥰🥰
አይዞህ አዲስ ወድሜ ምንም አትሆንም በርታ እማምላክ አማላጅቱ ሆይ በላት ለልጅህም ይህን ዝማሬ አሠማው በመስኮት በኩል ማ ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራዉ አይሠለቸኝ እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁት አላስችልህ ቢለኝ አዉቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ገና በማህፀን የናቴ የምጥ ቀን ደጋግሜ ሠማሁ ሲጠሩ ስምሽን ብሎ እዲልህ ጥራለት ቃል ጀግና ናት ከማምላክ ጋር ልጃችሁን አቅፋ ትመጣለች ሁሉም የሚሆነዉ በሱ ነዉና በርታ
እመቤቴ ትቅረብሽ ፈታኢ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ 🙏🙏🙏
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤🎉
የኔ እናት እኔም የማምነው አላህየ የአለማቱ ጌታ ይገዝሽ የኔ ውድ በሰላም ሁለት ሆነሽ ልጃችሂን አቅፋችሁ ለማየት ያብቃን 🤲👆
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
እመቤተ ማርያም ትርዳሽ በሰለሰም ትገላግልሽ እህቴ!!
ቅድስቲ ድንግል ማርያም ብሰላም ተጋላግልኪ ቃልየ 😘🙏
ቃልየ እመብርሃን ብሰላም ታገላግልሽ 🙏❤️አዲስየ ድማ ኣይዞህ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏❤️
❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ቃልዬ የኔ ውድ እህት እመብርሀን ትቅረብሽ ውዴ
እግዚአብሔር አምላክ ይሪዳሽ የኔ እናት ❤️❤️❤️ ጌታ እግዚአብሔር ይከተለሽ የምስራች ያሰማን ❤❤❤
ቃልዬ እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ በሰላም እሁለት ታድርግሽ የኔ እናት በሰላም ተገላገለች እስኪሉን ድረስ ማርያም ማርያም ማርያም በሉ እስኪ ኮሜንቶች ድንግል ትቅረብሽ ማማዬ 💞💞💞🙏🙏🙏
Kaliye yena mar emibirhan beselam tigelaglishi maryam maryam maryam
😍❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲
Maryam maryam
@@fikiralemyeshanbelkebede9940 ደምሪኛ
@@mimibettii719 ደምሪኛ
ኪዳነ ምህረት ሁለት ታድርግሽ እማየ🙏🙏🙏
እማምላክ በሽልም ታዉጣሽ ቃልየዋ 👏❤️❤️
ማርያም የጭቅ አማላጅቱ ሠላም ታገላግልሽ ቃልዬ እመቤታችን ተጎንሽትሁነ እትዮጵያን ለዘ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
የኔ ማር እየፀለይን ነው እሜቤቴ አታሳፍረንም እሜቤቴ ትቅረብሽ አይዞሽ ምንም አትሆኝም ክብር ለመቤቴ❤🎉🙏👏🏻💒❤️
እይዞሽ እህቴ እንደምንም ብለሽ ቁርጠቱ ቻይዉ ማርያም በሰላም ትገላግልሸ 🙏👏👍
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏❤️❤️
🙏🙏🙏🤲🤲🤲
geta yagezesh yene konjoo wyi kebade new enatenet
@@mitike6311 ደምሪኛ
@@zinashbetre552 ደምሪኛ
የኔ እናት አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ
ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት🙏💞 አዲስ ደሞ አይዞ በርታ በል ቀበቶ ፍታ 😂🥰🥰
ቃልዬ እማ እመብርሐን ፣ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረቡሽ ፣ድንግል በሰላም ሁለት ታድርግሽ አይዞሽ
እመብርሀን ሁለት ታርግሸ አአይዞሸ ቃልዬ❤️❤️
የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽሽ
የኔናት እመቤቴ በሰላም ተገላገልሽ 🙏🙏
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
እሺ
እመቤቴ በሰላም ኡለት ታርግሽ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የምጥ ነገር የወለደ ያውቀዋል
እመብረሀን ሁለት ታርግሽ እህቴ
ሰላም ተገላገይ
ሁላችሁም ለቃልዬ ፀሎት አድርጉ 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
ቃልዬ እእቴ እመቤቴ ትቅረብሽ ምጥሽን ታቅልልልሽ
አይዞህ ወንድሜ ቀበቱህን አላላ
እመቤቴ ትቅርብሽ
ዛሬ ቀኑ 25 ነው ቃልየ ወልዳለች ብየ አስባለሁ 😍😍
እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ማር ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው በሰው ሀገር ያለ አዋላጅ ያለሀኪም ቤት ሁለት ልጅ ወልጃለሁ እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ብዬ ጠርቸሽ አላሳፈርሽኝም ለኔ የደረሰች ለእናንተም ትድረስ ውዶችዬ
3 lege New yaleshe atewashi yeshi kidanye banchi ayamerem woushet👈
አሜን3🙏🙏🙏
እመብርሀን .ታቅልልሽ
Ameen
የኒ ማር ድግል ማርያም ትጠብቅሽ
ሰባቱን ማህተም የፈታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የቃልዬንም ማህፀን ይፍታ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
😂😂😂
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😂😂😂😂ያቅልልሽ በሉ
አሜን
ክክክክ
የኔውድድድ❤😍😘😘😘
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏ቃልዬ የኔ ውድ እመ አምላክ ትቅረብሽ ፈታሄ ማህፀን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ ቃልን እና አዲን የሚውድ በላይክ 👍👍👍 ግለፁ
አላህካየጋይሁን
@@ddfdsxufgdsc408 ቃልየማሬምትቅረብሺ
@@MadMad-lh3dk ደምሪኛ
💞💞💞💕💞💗
የእግዚአብሔር ቅዱስ እጆች ምጥሽን ቀላል ያድርግልሽ!!!
ውድ እሕታችን
የእመብርሐን ምልጃ ይቅደምልሽ!!!
አሜን ፫
የኔ ኢናት እግዝአብሔር አምለክ ይድራስልሽ
እመብርሀንበሰላምትገላግልሽ
አላህ ይማርሽ እህቴ
ደምሪኛ
ድንግል ማርያም ምሳኪ ትኩን ብሰላም ተገላግለኪ ቃልየ 🙏💟
እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፍልቅልቅ 👏👏👏😍😍
በሰላም ትገላገል የማዳም ቅመሞች ለዚህ ቀን ያብቃችው የስደት እህቶቸ
Amen amen amen
amen amen amen
አሚንን
amen
አሜን
እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፉኤል ይርዳሽ ቃልዬ ❤️🤲
ደምሪኛ
Ambrhnn.tkrbseh.azesh.Loeus
እማምላክበሰላምትፍታሽ
fetari beselam Yigelaglshi
ውይይ የኔ እናት አሳዘንሽኝ በእውነት እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ካንችጋር ትሁን በሰላም ተገላገይ ቅዱስ ሩፍኤል ማህጸንሽን ይክፈትልሽ ውደ
እመብርሃን ተሓግዝኺ ክልተ ርእስኺ ትግበርኺ ቃለየ መዓረይ ኣጆኺ 🙏❤
ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ይገላግልሽ ክፉውን ትሰርልሽ እኔም 2 ሳምንት ነው ሚቀረኝ ልወልድ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ብላቹ ፀልዩልኝ
እመብረሐን ትቅረብሽ እማ ያጥር ወፍ አትስማሽ💐🌻🍃አይዟችሁ
@@ubaxapi5430አሜን እማ
እመብርሀን ትፍታሸ ቃልዬ 🙏 ወልደሸ ደስታዉን እምነሰማ ያርገን አሜን🙏
Kaleya emaberehane baselame tegalgeleshe
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ቃልዬ እመብራሀን በሰላም ትፍታሽ 🤲🤲🤲🤲
@@abitymoges1955 ደምሪኛ
የኔ ዉድ ምናለ ሚታገዝ ቢህን ባገዝሁሽ ብቻ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ የኔ አመቢት አይንሽን ባይንሽ ለማይት ያብቃሽ በሰላም🙏🙏🙏😘
እመ ብርሀን ትቅረብሽ የ ጭንቅ አማላጅዋ ትራዳሽ ፡ አባታችን ቅዱስ ሩፋኤል መህፀነ ፈታሒ ይራዳሽ ።
በ ሰላም ሁልት ሆነሽ እንይሽ።
አይዞሽ ይሄ ሁሉ ይረሳል ልጅሽን ስታቅፊ በርቺ። ስላሴዎች ካንቺ ጋር ይሁኑ።
እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግልን❤❤❤❤ አቅፎ ለመሳም ያብቃቹ
የኔ ማር እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ❤️❤️
ይኔማር።እህ።ጨንቀኚእኔን
አላህበሠላምይገላግልሽያረቢ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@martamartaalenaa ደምሪኛ
የኔ ናት አላህ ሁለት ያዲረግሽ በስላም ኡፍፍ እናትነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ ስሜቱን የምጥን ሚያውቅ ያውቀዋል
ዉይይይ ቃልዬ የኔ ፍቅር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስለእዉነት!! መድኀንያለም ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን በተወጉት የምህረት እጆቹ ይዳብስሽ ።በሰላም ሁለት ሆነሽ ደሞ ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ እንወድሻለን!!!
ቃልዬ እመቤቴ ትምጥልቨ እይዝቨ እማዬ በረታ አዱዬ
@@senaittesfaye6461 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ
እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ
አዬዞሽ ቆንጅት እመቤቴ ማርያም በስላም ትርዳሽ ቃልየ ሀዲስየ አይዞችህ አሁን ትደስታላችህ እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ቃልዬ እርጃት አሜን የአለም ሁሉ ፈጣሪ ሙድሀኔአለም የአቀፍሽ አሜን እመቤቴ ማርያም 💙💙💙💙♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙
እንደኔ ማነው የጨነቀው ቸር ያሰማን ቃልየ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 👏👏👏
ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ፈታሂ መሀፀን ቅዱስ እሩፋኤል አይለይሽ
አይዞህ አትጨነቅ እግዚሀብሄር አለ
@@siyearagaw6653 ደምሪኛ
የጭንቅዋ እናታቺን ካንቺ ጋር ትሁን የኔ እናት 🙏🥺🥺
ኪዳነ ምህረት ትድረሽልሽ የኔ ልእልት ፈታሄ ማኅጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ቃልዬ
ቃልዬ በሰላም ትገላግልሽ እመብርሃን የኔ ማር 🌹💕💕
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ
እም ብርሃን በስም ትገላግልሽ
Emabet tekerabeshi yene wede 🙏😍😍
እመቤቴትቅረብሽ
ደምሪኛ
አይዞህ እመቤቴ የጪንቆ አማለጂ እዚህ እምድር ላይ ተወልደን ተዋልደን ሁላችንም በጪንቆ አማላጂ,በአማላጂቶ ማርያም, ከጎናችን ሆና እናቶችን አማምጣ በጌታ እግዚአብሄር ፍጥረት እዚህ እምድር ላይ ሁላችንም ተፈጥረን በዝተን ተባዝተናል,እመቤቴ የጪንቅ አማላጂ ከሶጋር ትሁን,ትፍታት !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽
ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻአኪ ውላድኪ ሓቂፍኪ ንገዛኺ ብሰላም ይምለስኪ።🙏🙏🙏
ያኔ እናት አለህ ባሠለም ይገላግልሽ ወለሂ ቃልዬ ሰይሽ እባዬ ማጣ አለህ ይርዳሽ 💕💕💕
ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻእኪ .
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲
🤲🤲🤲🤲👍
ማሪያም ማሪያም እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ካንቺ ጋራ ይሁን አሜን
ኪዳነ ምህረት ትቅረብሽ 🙏 ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ የኔ እናት ሳቅሽን ከነልጅሽ ያሳየን ቸሩ ፍጣሪ አማኑኤል አምላክ 🙏🙏🙏!!!
ቃልየ በስላም ወለድች የሚባልበት ቀን ናፍቅኝ
ቃልዬ የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ💔🕊
የኔ ፍልቅልቅ አላህ ካንቺ ጋ ይሁን የኔ የዋህ❤❤❤❤
አምላኬሆይ ቸር ወሬ አሰማኝ በሰላም ወለደይ ብላቹህ ትለንገሩን ድግልማርያም ትርዳሽ ትዳብስሽ🤲🙏❤
ቃልዬ አላህ ይርዳሽ ያለውን ህመም የወለደ ያውቀዋል በርታ በይ በሰላም ወልደሽ እኛም ልጅሽን ለማየት ያብቃን ወልደሽ ልጅሽን ስታይ ህመሙ ሁላ ይጠፍል አብሽሪ❤
ቶሎ በሠላም ወልዳለች ብላችሁ እስከምነግሩን ተጣድፋለሁ የኔዉድ በሠላም ተገላገሊ የሴት ልጅ ፍተዋዉ ከባድነዉ❤
ማሪያም ማሪያም ቃል በሰላም ይገላግልሽ እማ ቅዱስ እሩፋኤል ምጥሽን ያቅልልሽ
አላህ በሰላምይፈረጂሽ. ውይ እናት አስለቀሽኝ አቃዎለሁ ስሜቱን. ሁለት እሚማምሩ ልጆች አሉች አልሐምዱሊላህ
አሏህ ያሳድግልሺ በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
ደምሪኛዋው
እሽ ውዶቸ
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ ቃልየ እመብርሀን ከሁሉም ነገር ትጠብቅሽ ደስታችሁ ይናፍከናልና በሰላም ዉለጅልን 🙏🙏🙏
ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽኡፍ እናትነት እኮ ቃል አይገልፀውም
ቃልዬ በሰላም አላህ ይገላግልሽ እኔም ወር ነው የቀረኝ ልወልድ በስደት ላይ ከባድ ነው አላህ በሰላም ወልጄ ለማቀፍ ያብቃኝ ጨንቆኛል
የኔው አብሽ ከላህ አለሽ አትፍሬ
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እናት
አብሽሪ
Allah ale
ሚስኪን በሰላም ይገላግልሽ እኔ በህይወቴ እንደ ምጥ ያለ ከባድ ፈተና አለ ብየ አላምንም የለምም ውይይይ በተለይ ጉምጣጤ የሚባለው መጣ ሔደት የሚለው ስሜት በጣም ከባድ ነው ደስ የሚለው ነገር ውልድ አድርገን ስናበቃ ልጁ ከወጣ በሗላ ሁሉም ነገር ይረሳን ለዛም ነው ልጁን አንሽው ምጡን እርሽው የሚባለው አባባል አልሀምዱሊላህ የአሏህዬ ስራ ግሩም ነው ሱብሀነክ ረቢ..🌻
በጣም
ማርያም ማርያምማርያም🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️
እመብርሃን በሰላም ትገላግላት ❤👏 ድርሳነ ሩፋኤልን መልካ ሩፋኤልን አድርስላት ወንድማችን አድስ እኛም እናደርስላታለን 👏
ቸሩ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት እዲያረግሽ ፀሎቴ ነዉ ቃልዬ ሀዲስዬ አይዞህ አትጨነቅ ሳይጨልም አይነጋም ፈጣሪን ጠርቶ ያፈረ የለም ። እስኪ ሁላችንም እህት ወንድሞች ለቃልዬ እንፀልዪፈጣሪ መልካሙን እንዴያሰማን
ቃልየ ❤❤❤ቸሩ መድሃኒአለም ቸር ያሰማን እመቤታችን ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ እመአምላክ የመዳም ቅመሞች መልካም ትዳር ይስጠን አሜን አይከፈልበትም ❤❤❤
Amen amen amen 🙏
የኔ እናት እመቤቴ ትገላግልሸ ቅዱስ ሩፋኤል ይድረሰልሸ ቃልዬ
እመብርሃን በሰላም ትገልግልሽ ቃልዩ የማይረሳ አምላክ ያስብልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልሽ ቃልየ አይዛቹሁ🤲
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ ቃልዬ የኔ ማር አይዞሽ ትወልጃለሽ ልጂሽን ታቅፈሽ እንድናይ ይርዳን ሁላችሁም ፀልዩ ዉዶቼ ለቃል
በሰላም ተገላገይ ቃልይ ሁለት ያድርግሽ እናት
ውይ ቅድስት ኪዳን ምህረት የጭንቅ አማላጅ እናታችን ሁለት ታርግሸ የኔ እናት ቃልዬ አይዞሽ ድንግል ማርያም ካንችጋራ ትሁን የእውነት እኒን እሯሱ ጨንቀኝ እፍፍፍ
ደምሪኛ
ቃልየ ለኔ ላደረገ ያድርግልሽ እማየ ድንግል ማርያም በሽልምት ታውጣሽ
ዛሬ ነው ለመጀመርታ ኮሜንት ሁሉም ማፃፍ አልወድም ዛሬ ግን አልቻልኩም
እንደዚህ እናት የሆነእና የሚረዳ ባል ከተገኘ ብዙ ቢወለድ አይቆጭም
በሰላምተገላገይእማቤቴትከተልሽ🙏🙏🙏❤❤
እመብርሀንትቅረብሽ
በሰላም እንደተገላገለች አሳውቀን እመቤታችን ትቅረባት ❤️🙏
እማብርሃን የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትፍታሽ
ሁላችንም በፆለት እናስማት ቃልየን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ አምላክ ምጥሽን ያቅልልሽ የሆድሽን በክድሽ ያሳቅፍሽ የማዳም ቅመሞች እፀልይላት ምጥ የወለደ ያዉቀዋል 🙏🙏
አላህ በሰላም ይገላግልሽ አዬ እናትነት እናት ሁኔ የናቴን ድጋም ቀምሼላት መቼም እስከ ማይ እጓጓለሁ
ደምሪኝ ውዴ
እናትነት ሚሥጥርነዉ 💞አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔዉድ አይዞሽ አይዛችሁ ❤
አላህ በሠላም ልጃችሁን የምትታቀፉ ያድርጋችሁ 💞
ውዴ ደምሪኝ 💝
ሰላም ለነናተ ተወዳጆቼ ቃልዬ የኔ ጀግና ሴት #እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🌹❤🙏
አድስ ጨንቆተል የኔ መልካም ወድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከንተ ጋር ትሁን ወድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የተባረከና የተቀደስ ልጅ ቅዱስ እሩፋኤል ይስጣችሁ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቃልዬ የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ ♥♥♥♥
ቃልየ የኔ እናት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ😍😍😍😍
➕" ድንግል ማርያም ትቅረባት፡ፈጣሪ ናይ ኣዴና ሔዋን ጻዕሪ ከምዘቃለለ የቃልለላ። ብሰላም ትገላገል።"➕
ድንግል ትከተለሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚያግዝ መላክ ይላክልሽ እንተ ደሞ ፍርተህ አታስፍራራት ❤❤❤
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ነው ቃልዬ 🥰
እሜቤተየ ካንቺ ጋ ትሁን ማርያም ብሰላም ተገላገልኪ ዝሓፍተይ 🙏
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ😘😘😘
ጌታ ካቺጋር ይሁን ቃልዬ አይዞሽ አትፍሪ 🥰🥰🥰
ቃልዩ የኔ እናት 😔 እመበታችን በሰላም ተገላግልሽ 🤲
እመብርሃን ብሰላም ትምጻእኪ ቃልየ
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ቃልዬ ወንድማችን አድስ ይዞህ
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይረዳህ❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጂሽ ውዴ እናም ማሮቸ እኔም እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ 15 ቀን ቀረኝ
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አሳዘነሽኝ የኔ እናት አዲስ ጥሩ ባል ነው በዚህ ስአት ነው እናት ምታስፈልገው ምነው የእናት ምትክ ቢኖራት😭
እመብርሃን ትጎብኝሽ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን አይዞቹ እመቤታችን እናታችን እሷን ጠርቶ ያፈረየለም በፀሎት ከናተጋርነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Allah በ ሰላም ያጋላጋላት ኡኡፍፍ ዳስታሺን ማሳማት ጎአጉቻላው 🥰🥰🥰🥰
አይዞህ አዲስ ወድሜ ምንም አትሆንም በርታ እማምላክ አማላጅቱ ሆይ በላት ለልጅህም ይህን ዝማሬ አሠማው በመስኮት በኩል ማ ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራዉ አይሠለቸኝ እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁት አላስችልህ ቢለኝ አዉቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ገና በማህፀን የናቴ የምጥ ቀን ደጋግሜ ሠማሁ ሲጠሩ ስምሽን ብሎ እዲልህ ጥራለት ቃል ጀግና ናት ከማምላክ ጋር ልጃችሁን አቅፋ ትመጣለች ሁሉም የሚሆነዉ በሱ ነዉና በርታ
እመቤቴ ትቅረብሽ ፈታኢ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ 🙏🙏🙏
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤🎉
የኔ እናት እኔም የማምነው አላህየ የአለማቱ ጌታ ይገዝሽ የኔ ውድ በሰላም ሁለት ሆነሽ ልጃችሂን አቅፋችሁ ለማየት ያብቃን 🤲👆
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
እመቤተ ማርያም ትርዳሽ በሰለሰም ትገላግልሽ እህቴ!!
ቅድስቲ ድንግል ማርያም ብሰላም ተጋላግልኪ ቃልየ 😘🙏
ቃልየ እመብርሃን ብሰላም ታገላግልሽ 🙏❤️
አዲስየ ድማ ኣይዞህ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏❤️
ደምሪኛዋ
❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ቃልዬ የኔ ውድ እህት እመብርሀን ትቅረብሽ ውዴ
እግዚአብሔር አምላክ ይሪዳሽ የኔ እናት ❤️❤️❤️
ጌታ እግዚአብሔር ይከተለሽ የምስራች ያሰማን ❤❤❤