ለንደን አዲስ ኮሜዲ ድራማ London new comedy drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 52

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад +26

    ሽዋፈራው ደሳለኝ የምርጦች ምርጥ፤ የኮሜዲያኖች ቁንጮ፤ በጣም እንወድሃለን!!
    ስራዎችህን እንዲህ ቶሎ ቶሎ ሳትሰለች ልቀቅልን!! እናመሰግናለን!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Год назад +1

      እኔም በጣም ነው የምወደው የማደንቀው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Год назад +9

    እጅግ የምወደው ሸዋፈራው ጉልበት ያለው ድምፅ አለው የትወና ችሎታም ጭምር ፈገግታም ጭምር ደስ የሚል ሥራዎችን ሁሌ የሚያሳየን ዕድሜና ጤና ተመኘሁለት❤❤❤❤❤❤

  • @mitikubahiru1569
    @mitikubahiru1569 Год назад +1

    በጣም ከልቤ የምዎዳቸዉ አንጋፋዉ አርትስት አቶ ሸዋፈራዉ ደሳለኝ ፈጣር እንደ ማቱ ሳላ ያለ እድመ እና ጤና ይስጦት🙏🙏❤❤

  • @teferatakele385
    @teferatakele385 Год назад +2

    እጅግ የምወደው ሸዋፈራው
    እናመሰግናለን!!

  • @fishamenbere2084
    @fishamenbere2084 10 месяцев назад

    ይህን ፎቶ ሳይ መስተፋቅር ትዝ ይለኛል። አንደኛዬ እኳ ነው🙏🙏🙏

  • @MominaTube-l4t
    @MominaTube-l4t 23 дня назад

    እረ ሆዴ ቆሰለ ገደሉኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +5

    ሸዋፈራው የዘመናችን ምረጥ ተዋንያችን ነው እንዴ አባቴ ውሰጤ ነው 😍😂😂

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    ሸዋዬ አልተቻልክም በጣም የምወድህና የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ ሸዋዬ

  • @phili8384
    @phili8384 Год назад +5

    Shwaferaw.....Source of my smile !!!😂😂❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +4

    ሞተሃል አልተባለም ነበር እንዴ😂😂😂ሲደብረኝ ሞትሁ አረ በሳቅ😂😂😂

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад

    ሰላም ሰላም ሸዋዬ አንተ ሁሌ ብትታይ የማትሰለች ተናፋቂ እናመሰግናለን

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Год назад +3

    London ለስልጠና ተጠርቸ እምቢ አልኩ😂😂😂😂

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv Год назад +1

    አቤት ችሎታ ጋሼ ሽፈራው አንደኛ🥰🥰🥰

  • @felekefeleke2211
    @felekefeleke2211 Год назад +1

    የስውን አላውቅም ለኔ ሽዋፈራሁ ምርጥ ተዋናይ ነው ፈንጅ ወረዳን ሲተውን ቀልቤን ነው የተቆጣጠረው ባሻ ቀይ ቦኔት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +4

    አይ ሸዋ ድምጽ አለ እኮ እንዳልከው ዘምረህ ታስደምመናለህ ❤

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 Год назад +1

    Betam new yamiwadek shewa

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg Год назад +1

    Shawafar sewodihi❤

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Год назад +3

    ሸዋፈራው ያለበት ሁሉ ሸብረቅ ደመቅ ነው የሚለው

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Год назад +1

    ወይ እንግሊዝኛ እስቱቢት 😂😂😂😂

  • @YasinAbdu-s4f
    @YasinAbdu-s4f 2 месяца назад

    ዋው❤❤❤

  • @MekdesTeshome-kd4se
    @MekdesTeshome-kd4se Год назад

    ቶም እንደ ጄሪ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +1

    Shewaye endet neh bayalu ❤️👍🙏

  • @mariyamariyu6041
    @mariyamariyu6041 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😅

  • @nigisttellaniisttela8019
    @nigisttellaniisttela8019 Год назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Год назад +2

    Eyesus yadnal amen

  • @AsmamawMulat-b1s
    @AsmamawMulat-b1s 5 месяцев назад

    Wawe yemechachihu

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 10 месяцев назад

    እንዴት እኮ ዘና እንደምታደርገኝ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Год назад +2

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Tsiyon1daniel
    @Tsiyon1daniel Год назад

    😅😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Год назад +1

    😅😅😅😅😅

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @binyamtadesse7036
    @binyamtadesse7036 Год назад

    Shewa, wondoch guday lay getsebahir manin honk nw yesraho? Simun nw mitnegregn

  • @BilanZela-cq3nb
    @BilanZela-cq3nb Год назад +1

    Nesta mereja

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Год назад +1

    Welcome 🙏 🙏 🌹

  • @filmona913
    @filmona913 Год назад

    Maradona ⚽️😅

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ሽፈራው😂😂

  • @UserUser-nx9ur
    @UserUser-nx9ur Год назад +1

    ክክክክክክክክክክክክ😂😂😢

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Год назад

    እሺ ሂወት በደረጃ ፊልም

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 Год назад +1

    Welcome

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Год назад +1

    😂😂

  • @JagoGosa
    @JagoGosa Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @DaguFiqadu-r1h
    @DaguFiqadu-r1h Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb Год назад +1

    ❤❤❤

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤