#ያንተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 15

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 7 дней назад

    Selamesh yebzalesh wawwww betam arif new gobez wede botaw demo yamral berchilen tiru gize neber wawwwww

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 7 дней назад

    ዋው ዋው ምርጥጥ አቀራረብ ኘው በርቺልንን በዚሁ ቀጥይበት በጣም ደሥ የሚልል ታሪክክ ነው በርቺልኝኝኝ 🎉🎉🎉❤❤

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቀን ሲያነሳ ሁሉም ወዳጆህጠነው ቀን ሲጠል ዘመድም ባአዳ ነው ይባል አንዳንደ ቀንጠሲጠለን ሁሉም ይጠለናል

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 7 дней назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ እና አስተማሪ ንግግር ነው ከጥሩ አቀራረብ ጋር አስተማሪ ቪዲዩ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን በርችልኝ

  • @ዮአዳ
    @ዮአዳ 8 дней назад

    EWENETEGNA ABABALE NEW YANANATE KAN SEMETA CHEREKATE ERASO WEHA YEYEZALE YEMELEW ABABALE WOW NEW

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 8 дней назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 7 дней назад

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በርችልኝ ትክክል ነሽ ሰላመሰሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ውዴ

  • @ganiiget6
    @ganiiget6 7 дней назад

    Selam selam betasab enkuwan dehna matachuu tiruu tarik newu getaa lehilachinim abat yihunilin kasewu yilk amlakachin yilayal 🥰🙇🙇🙇

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 7 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ውደ ጥሩ ቆይታነበር የነበረው እናም በርችልኚ አ፳ራቾንንምሰላምን መተሳሰብን መዋደድን መፈቃቀርንን ያጣልን ያብዛልን ያርብ ውደ

  • @kegnabet1002
    @kegnabet1002 7 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እየተረክሽ ያለው ትረኳ ደስ የሚል የሚያጓጓ ትረኳ በርቺ በዚሁ ቀጥይ የነበረን ቆይታ ጥሩ ነበር በርቺ

  • @faiza5
    @faiza5 7 дней назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw 7 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ እኳንደህና መጣሽ ቆይታችን ደስስስስስስስስስስስስስ ይል ነበር

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 6 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 6 дней назад

    Salmehies bakerstoooss yebza ethin enkan dana matahiess aow batam tikikill now kan sathilll man liyanasaa yhilalel batam merte asabe now enamsagenalal barahilen yana malekam