Yummy yummy 😋 the last time I ate dulet it was 15 years ago before I left my home town, I remembered my mom love to made dulet RIP🙏🏾 will definitely make this thanks for sharing 😀
Dear Enat, "Dulet" it was nice as always! I used to like "Yebere gubet" (beef liver) a lot when I as younger and back home, but these days I do not know why I hate liver especially the lamb one, which ever way I cook it or cooked by some one. However, I like prepering it row with ehtiopian spices, onion green chillis and herbsand eating it, not always sometimes. Now, I think your cooking make me to like it again thank you for that.Bravo! Gobeze! Keep it up!
Enat, I really like you so much. Every thing you do is outstanding. Which state are you living? The link for buying Goat meat is not working. Please post it again.
ሰላም እንዴት ናችሁስለምታበረታቱኝ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ
ፍየል ዶሮ በግ እንዴት እንደምገዛruclips.net/video/wQklh7Y_9dk/видео.html
ቅቤ አነጣጠርruclips.net/video/C5PExQ-SB8s/видео.html
እጀራ አሰራርruclips.net/p/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
How long will it keep in a fridge?
Thank u for sharing. What is the brand name for ur pot and where u got it please?
ዋዉ ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ ከ@ህንድ ሱቅ ኮረሪማዉን ምን ብለን ነዉ ምንገዛዉ ፕሊስ ስሙን ከዚ ስር ፃፊልኝ ቆንጂት ታንክዩ።
@@bmherthebezatfiteheekomale621 black cardamom
እሺ አመሰግናለዉ የኔ ዉድ መልካም አዲስ ዘመን ከመላዉ ወዳጅ ዘመድሽ ጋር ይሁንልሽ።
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ሠላም መጣሽ መከራ ሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቆንጆ አሠራር ነው እጅሽ ይሻረክ የኔ ባለሙያ
Excellent, clean, beautiful and yummy. በጣም ጎበዝ በርቺ
መልክ ስጠኝ ሞያ ከእናት ቱዩብ እጅሽ ይባረክ አቦ
እመሰግናለው የኔ ቆንጆ ነጣም የምወደውን አይነት ዱለት ነው ያሳየሽን አብሶ የጥሬው! እጅሽ ይባረክ
እጅ ይባረክ፡፡ እናቶቻችን ይሠሩት እንደነበር ይዘቱና ቅደም ተከተሉ ሳይዛነፍ ዝግጅቱን በማየቴ በጣም ረክቻለሁ፡፡ ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ፡፡
ባለሞያ ሐበሻዊት እህታችን እጂሸ ይባረክ
ፅዳትሸ የሰጋው fresh መሆን በጣም ደሰ ይላል እኔም ሰርቼው በጣም ወደድኩት እናመሰግናለን!!
በእውነት በጣም ጐበዝ ነሸ የእናቴን አይነት አሰራር ነው
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሰው እጁ ላይ ያስታውቃል በርቺ የኔ እህት
ስላም በጣም ባለ ሙያ ነሽ ምንም ሁላጽችንም ቤሆን ያቅማችንን አናውቃለን ሆኖም አንችን ለማድነቅ ነው።🧡💐👏
ነይዉዴ
ምትሰርው ሁሉ ጥፍፍ ያለ ነው ደስ ሲል ባለሞያ እይገልፅሽም
Wow nice betame konjo aserare newe ejeshe yebareke weda thsnk for sharing
በ ኣነጋገርሽ ባለሽ ስነ ስራት የምዎድሽ! ሞያሽ የሚመቸኝ! I'M PROUD OF YOU, GOD BLESS
2 or 3 times like፣ ባደርግሽ፣ደሰ፣ይለኝ፣ ነበር።
አዴስ ድንበኛሽ ነኝ የሁለትኝውን ዱለት አሰራር በጣም ወድጀዋለው
Yummy yummy 😋 the last time I ate dulet it was 15 years ago before I left my home town, I remembered my mom love to made dulet RIP🙏🏾 will definitely make this thanks for sharing 😀
ኑንዛመድ
በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ ነሽ !! አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል!!!
Dear Enat, "Dulet" it was nice as always! I used to like "Yebere gubet" (beef liver) a lot when I as younger and back home, but these days I do not know why I hate liver especially the lamb one, which ever way I cook it or cooked by some one. However, I like prepering it row with ehtiopian spices, onion green chillis and herbsand eating it, not always sometimes. Now, I think your cooking make me to like it again thank you for that.Bravo! Gobeze! Keep it up!
የኔ ባለሙያ በርቺልኝ እኔም እንዳቺ እሰራለው
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቀጥይበት ❤
U are the best keep doing the good job
Restaurant ቢኖርሽ አሪፍ ነው😷🤗❤
ቃሪያውን በደቃቁ ቢሆን ጥሩ ነው በጣም ባለሞያነሺ በርች
ፀጉር የለለው ደስ አይልም አሰራርሽ አሪፍ ነው
የምን ፅጉር ጉዴ
ዋው በጣምነው ዬሚያምረው እርግጠኛነኝ በጣም ይጣፍጣል!!
Waw betam konjo na fetan aserar ejshn ybatkew
ምርጥ ሞያ ከጣፋጭ ድምጽ ጋር ወደድኩሽ
በጣም የምወደው ምግብ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ በርች 👍👍👍
እናት በጣም ነው የምኮራብሽ የምትሰሪው ሁሉ ያስደስታል በርቺ
ቅቤሽ የኢትዮጵያ ይመስላል እባክሽ ያምራል ሲታይ የዚህ ሀገሩ ከሆነ እባክሽ አነጣጠሩን አሳይን
Wowww baxam naw miyamirahu
እጅሽን ይባረክ እህታችን👌👏❤❤በጣም ጎበዝ ነሽ👌🥰🥰🥰😘😍
WOW! እንዴት ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ተባረኪ እያየሁት አፌን ውሃ ሞላው
Waw betam arif new enem fyele bet alegn
I cook everything bye him self and empty kibe and mitmita shikurt karia slowly cook it's delicious
ባለሙያ እሞክረዋለሁ
አመሰግናለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ስሰራ ግራ የሚገባኝን ነገር መልሰሽልኛል፡፡
እኔየምፈልገው አሰራር ምርጥ
በጣም ቆንጆ አሰሪር ነው ተባረኪልኝ 🙏
ስጋ ለሚበሉ ሰዎች። በርቺ ጎበዝ
አሜን 🙏🏽💐 በሚቀጥለዉ ስጋን የሚተካ አትክልት ይዠ እመጣለሁ
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እናት። ተባረኪ መልካም ሌሊት።🙏🙏🙏
Zion Mekonnen አሜን🙏🏾💝
ጀግና ስጋ ውስጤ ነው
Enat, I really like you so much. Every thing you do is outstanding. Which state are you living? The link for buying Goat meat is not working. Please post it again.
ዋው ባጣም ምርጥ ነው ሲበዛ ባለሞያ ነሽ እናመግናለን እጅ ይባርክ
If only I can transport yours right onto my kitchen table!!!😂 Looks so so yummy!
Thanks for sharing. ❤
Betam mert kelal aserar new ejochishi allah yebarkachiw 🥰🤩
ሁሌም ባለሙያ በርች
አሪፍ ዱለቶች ናቸው እናመሰግናለን
የኔባለሞያ ተባረኪ
Wowoooooo btame btame ymeral yasgomjale tbarkiy yne balemuy en btame rega yalshe sew nesh tergagetsh new ymtaserjiw btame new ywdedekush 😍😍😍😍😍😍😘😘😘
Wuye Enatye! Yeset emebet, yeset woyzero❤
ማሻአላ
ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ሚገርም ነው በርቺ
እጅሽ ይባረክ💚💛❤
Abet kbie betam beza bezi gizie kbat chew ena skar mekenes ymeretal beteley ke hager wchi lalen
ባለሙያነሽ በእውነት
ጎብዝ እጂስ ይባረክ
ijshi yibareki bexami new miyamiraw
Wow betame konjo aserare ejeshe yebareke
ምርጥ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ሲያዩት እራሱ ያስጎመዣል ውይ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለሞያ በርቺ።
በጣም ዐመሰግናለሁ በታም ቆጆ ነው
ጎበዝ ባለሙያ አያያዝስ አራሱ ደሰይላል እጅሽ ይባረክ🌿🌸🌿🌸💞
ስጋውንና ዱለቱን ትንሽ አብስሎ ከዛ ጉበቱ ቢጋባ ሀሪፍ ነው ባይ ነኝ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባለሞይ ጀግኒት
ዋውባለሞያ፣አይገልፅሽም
ባለሙያ ነሸ እጀሸ ይባረክ
በርበሬ ነው የጨመርሽው ወንስ ሚጥሚጣ? ጠፈፍ ያለ ስራ👏👏👏
Thanks easy way I will try it tebarke
Dulet is so good, yum! What is the Amharic for the herb (rue) in the coffee? Thanks,
TeNa Adam
Betam yamamesginewu konjoo newu
Tnx 4 thise poste 👍🏽🥰😋😋😋
ያምራል እጅሽን ይባርከው በተለይ ሁለተኛውን ወድጀዋለሁ
Enat betam gobez nesh you tube wusit original balemoya anchi nesh
ዋው
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክእናትዬ እኔ ዱለት በጣም ነውየምወደው የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጽዳቱ ጀምሮ እስከ ኣሰራሩ
በጣም ደስ የሚል ሓሪፍ ድሎት
Thank you for sharing
.
እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ❣️❤❣️❤❤🙏🙏🙏🙏
I like your knife, can you share the link?
Mashalihe mashalihe beliafeya habibet😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
I like the way you cook dulet good job.
So yummmy.!! Yu deserved like & SUBCRIBE.
Betam yasgomejal tebareke👌😋
አሜን 🙏🏽💐
ጎበዝ በርቺ 🙏🙏🙏
እድሜ ለእናንተ ማርያምን ሞያ ተማረኩ እኮ
ዋው ልዩ ነው ሲያዩት እራሱ ያስጎመጅጃል😋😋😋
ጎበዝልጅነሽ በርቺ አበሳ አቺን የታደለነው
Befekr yemewdew megeb yebeg dulet tera or lebleb😍😍😋😋😋😋
Wow tseda yale aserar
ጎበዝ በርቺ
እጅሽ ይባረክ
አሜን 🙏🏽💐
Wow gerami nw
ሰላም እንዴት ነሽ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ አመሰግናለሁ።ቅቤውን እንዴት እንዳነጠርሽው ማየት ብችል ደስ ይለኛል።በርችልኝ
ዋው ከመሸ አጉል ሰአት አይቼሽ ረሀብ ለቀቀብኝ ተባረኪልኝ ስላካፈልሽን 🙏
ክክክክክ
Ebbing
ጥሎብኝ ቂቤ አልወድም 🤗🤗🤗🤗🤗🤗😊
wow very nice dulet
ጎበዝ
Wow
እናትዬ ልዩ ነዉ👌👌👍🙏🙏
ሠላም የኔ እህት ጨጓራውን የፈጨሽበት blender ምን አይነት brand ነው ?