ንቂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 46

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy Месяц назад +11

    ሲጀመር ቅድመ ግኑኝነት የሴትነት ክብርን ዝቅ ያደርጋል

  • @SadaR-bw5fl
    @SadaR-bw5fl Месяц назад +2

    ወላሂ ባናቱ ይተከል ቀምሶ ነው የሚያገባን እኔ ከዚህ በፊት አልተጎዳሁም ሴቶች እራሳችሁን አክብሩ ወንድሜ አንተን ብቻ ነው የምሰማው ክበርልኝ
    ጎደኛቼ ትምርት አንተ ደግሞ ምክር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofyaSofi-op3gr
    @SofyaSofi-op3gr Месяц назад +4

    እህቶቼ በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አሁን ላይ ትክክለኛ አፍቃሪ አለ ማለት ዘበት ትንሽ ቢኖር ነው አሁን አሁን ሚስቶቻቸውን ወይፍ ፍቅረኛቸውን አስቀምጡው በመሀላ ወደድኩሽ ሞትኩልሽ የሚሉ በዝተዋል ገንዘባችሁንም ልባችሁንም ጠብቁ እንካን በስልክ የታወቀ ባካል የሚታወቀውም አልታመነ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አላህን እንፍራ አላህን እንውደድ ራሳችንን እናክብር .....

  • @galwukro
    @galwukro Месяц назад

    ሁሉም በግዜው የሆናል የምትል ቃል በጣም ተስፋ የምትሰጥ ቃል ናት እናመሰግናለን ወንድሜ❤🥰

  • @AnnoyedCrow-xe7ui
    @AnnoyedCrow-xe7ui Месяц назад +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን❤❤❤
    እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር 1አመት ከ2ወር ሆኖናል እና እኛ ዉጭ ነዉ ሁለታችንም ያለነዉ መጀመሪያ ቤተሰብ ሳይጠየቅ እኔ እና አንቺ አብረን እንኑር አለኝ እኔም እያወራን እንቆይ እና የምናሳከዉን አላማችንን እናሳካ አልሁት እሱም ቶሎ መቀበል ባይችልም ከጊዜ ቡሀላ ግን እሺ ብሎ ማዉራት ቀጠልን እና አሁን ላይ ነጋችንን የተሻለ እሚያደርግልንን ነገር ለማድረግ በጣም ነዉ የሚጥረዉ እና እህቶቼ እኛ ሴቶች ጥበባችንን ከተጠቀምንበት ብዙ ነገር መለወጥ እንችላለን ለጊዚያዊ ስሜት እራሳችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ለራሳችን ክብር እንስጥ

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 Месяц назад

    እዉነት ነው ውንዴማችን የህ የኔ እውት አልበትህ እውነት ነው ቀዴሞ መገኛኝት መናናቅ ነው ማርያምን😢😢😢😢😢

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      እዉነት

  • @merongirma54
    @merongirma54 Месяц назад +2

    መኪና ብቻ ነው ከመገዛቱ በፊት ተነድቶ ቴስት የሚደረግው እህት እሩጭ😅

  • @ሀናንሀሰን
    @ሀናንሀሰን Месяц назад

    እውነትበጭቅጭቅአይሆንምእደውምትረክሻለሽፍሬዘርእውነቱንነውከኔተማሩአሁንግን.....

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад +1

    በጣም ተጎድተናል ብዙወቻችን በተለይ ስትወድ ያሉንን ሁሉ እሽ እያልን ተጎዳን እኔም አዷነኝ ለሱም ዋጋ እየከፈልሁ ነው እነም ቀድሜ እሄን ምክር ሰምቸ ቢሆን ኑሮ አላደርገውም ነበር አቺም እህቴ ተይው❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን አትልም

  • @Argobwa
    @Argobwa Месяц назад +2

    ወንድ ከቀመሠ 😂 ተመልሶ አንቺ ጋ አይመጣ ቀምሶ ትዳር የለም

  • @SalamAylo
    @SalamAylo Месяц назад +1

    እውነት ነው

  • @rabiaseid7470
    @rabiaseid7470 Месяц назад +3

    ፍሬ ያለዉ ንግግር እናመሰግናለን።

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l Месяц назад +2

    እኔ በጣም እማፈቅረው ልጅ ነበር እና እኔን በመጀመሪያ እንገናኝ እና እንጋባለን ብሎኝ እኔ አምቢ ብየ ተውኩት ካዛ ሌላ ልጅ ተዋውቆ ካገኛት ቦሀላ ተዋት እና አሁን አብዳለች

  • @SadaR-bw5fl
    @SadaR-bw5fl Месяц назад +1

    ሀራም ነው ከጋብቻ በፊት እረፉ እህቶቼ

  • @Yhgu-x7z
    @Yhgu-x7z Месяц назад +1

    ትክክል ወን ድማችን እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh Месяц назад +1

    የኔም እድህ እያለ እኔን ሊያገኝ ሲገጋጥ ፈግጬው ላሽ አልክ ይህ እከከም ቱ ሴቶች ከጋብቻ በፌት አትጋደሙ ተሰተሩ😮😮😮

  • @kokob-v5z
    @kokob-v5z Месяц назад

    enamesgnalen

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Месяц назад +1

    እግዚአብሔርን ወንድሜ ደከመኝ ይሆናኛል ብዬ ስቀረባቹው በአንድም ሁለትም ስባበሩኝ እንድ ሴት የዋህ ሞኝ የለም ለምን ግን ባመናቸው እንወዳለን ለምን ግን ደከመኝ ጥያቄ ልጠየቅህ ፍልጌ የቱን ልጠይቅ የቱን ልተው በቃ የደከማት ሴት ነኝ 😢😢😢

    • @merima7930
      @merima7930 Месяц назад

      አይዞኝ ሁላችን

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      እህቴ እኔም አሁን ይሄን ምክር ስሰማ ተረጋጋሁ አይይይይ

  • @FirtaLove
    @FirtaLove Месяц назад +1

    ፕሊስ ቴሌግራምክን አስቀምጥልን

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy Месяц назад

    እባካችሁ እህቶቸ ማለት ያለባችሁን ነገር መጀመሪያ እሰቡ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @TigistAyalew-kj1ei
    @TigistAyalew-kj1ei Месяц назад

    ወድሜ ያተን ምክሮች ባለችኝ ጊዜ አዳምጣለሁ በጣም ነው የጠቀመኝ የሚገርምህ አበዛሀኛው ወዶች ከጋብቻ በፊት ግንኑነት የሚፈልጉ ናቸው እኔ ደግሞ ይህንን ጥያቄ በጣም ነው የምቃወመው እውነተኛ ትዳር ፈላጊ ከሆነ ለምንም ነገር መቸኮል የለበትም እኔ ምን አይነት አመለካከት አለኝ መሠለህ ወድሜ በጭራሽ ያገባኛል ብየ እራሴን ወጣትነቴን አሣልፌ አልሠጠውም ሁሉም ነገር ከጋብቻ በፊት ይደርሣል ምንም መቸኮል አያስፈልግም ነጠሮች ከተበላሹ በኀላ ማዘን ትርጉም የለውም ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ ስለምክርህ በርታ እሽ

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh Месяц назад

      ጎደኛ አገኝው ተመስገን ወደኔ ህይወት ገብተው የማስወጣችው በዚህ ምክንያት ነው እግዚአብሄር ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል ስለዚህ ምንም መጣደፍ አያስፈልግም ሴቶች ተርጋጉ አሻግራችሁ ተመልከቱ❤❤❤

  • @ArbeitHandy-i6l
    @ArbeitHandy-i6l Месяц назад

    Wendme ene be Telegramm maggnet alchalkum ena menegreh neberegn gen lagegneh alchalkum

  • @Sadi-mc8qe
    @Sadi-mc8qe Месяц назад +1

    ቀድሞ ሊቀምሳት😂ወጥ ናትደ ሲጀመር አንድ ቀን ተቀመሰ ዞር ብሎም አያያትም ተተከል በይዉ እዳሰጭዉ ዋ😂

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l Месяц назад +1

    ከጋብቻ በፊት ግንኙነት አትፍቀዱ አለበለዚያ ሂወትሽ ይበላሻል

  • @maryeTesfaye-e3c
    @maryeTesfaye-e3c Месяц назад

    Ay wendmie mjemerya gingnunet eyeteyekun adele qumen linker new.

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 Месяц назад

    Wow

  • @زهراءحسن-ن8ز
    @زهراءحسن-ن8ز Месяц назад

    አረ በጭረሽ አይሆንም ደርሶበት የዩ የቃወል እንደ ሚቶጂው እንከን አትገሪው

  • @jadkoubaissy5232
    @jadkoubaissy5232 Месяц назад

    Ayii'ii yekocagnal😢😢😢😢

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 Месяц назад

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي Месяц назад

    ትክክል ነክ እሱ ያሸንፈኚ እንጂ እኔ ወ እይሁንም

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SekamSelam
    @SekamSelam Месяц назад

    ጎበዝ ብትችሉ ቀድሞ አለመገኜት ከተገኘን እንኳ ዞር ሲል በራስ መተማመናችን መቀነስ የለበትም እሱን ብቻ ተጠቃሚ ያደረገው ማነው እኛም ሰውነን እንደነሱ ፊላጎትና ስሜት ይኖረናል ማን ስለሆኑ

  • @ReRe-we9pp
    @ReRe-we9pp Месяц назад

    አንተልጅ ምክርህ ይለያል ብቻ እናመሰግናል

  • @zanacha236
    @zanacha236 Месяц назад

    ቀድማን ካላረግን አላገባሽም አለ ተለያየን 2 እንደዛዉ ይፈልጋል 😢

  • @Mahi.A21-r2p
    @Mahi.A21-r2p Месяц назад

    አንደኛ ዛሬ

  • @SadaMuhammad-lw9mk
    @SadaMuhammad-lw9mk Месяц назад

    ደምሩኝ ውዶችየ ❤

  • @galwukro
    @galwukro Месяц назад +1

    ሁሉም በግዜው የሆናል የምትል ቃል በጣም ተስፋ የምትሰጥ ቃል ናት እናመሰግናለን ወንድሜ❤🥰