MK TV || የአብርሃም እንግዳ || አቶ ጳውሎስ ያዕቆብ - ለምን ልጅ አልሰጠንም ብየ አጉረመረምኩ ባለቤቴ ግን ተይ ብሎ አጽናናኝ - ክፍል - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 12 часов назад +12

    ጥሩ ምሳሌ ሆናችሁኝ አመሰግነዋለሁ እኔ ካገባሁ 15አመት ነው ብዙ ተፈትኛለሁ ባለመውለዴ ባለቤቴላይ እነጫነጭበታለሁ ታግሶ ዝም ይለኛ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያውቃል ተስፋ አንቆርጥም🙏

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 13 часов назад +7

    ሰላማችሁ ይብዛልን አቤት መመረጥ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያማርላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜንንን❤❤❤

  • @uaed-z7b
    @uaed-z7b 10 часов назад +3

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ በቤቱ ያጽናችሁ ልባችሁን አይለውጥባችሁ

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse 11 часов назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይጎብኛችሁ አባታችንን አብረሃም እናታችን ሳራን የጎበኛ እናተንም ይጎብኛችሁ

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 11 часов назад +2

    እግዚአብሔር የመረጣቹ ታድላቹ ❤❤❤አምላኬን አየሁት በቤታቹ እድሜና ጤናችሁን ይስጣቹ ሞገሳቹ ስታምሩ በዝያን ጊዜ ያልወለደች ማህጸን የተባረከች ናት ሚባልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 11 часов назад +3

    ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው በሆነውም ባልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም 11 часов назад +3

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 11 часов назад +3

    አግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹እውነት ለብዙ ተምሳሌት ናችሁ በእውነት ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🙏✝️

  • @birukfekede3817
    @birukfekede3817 10 часов назад +2

    እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊትን እንደልቤ እንዳለው እናንተ ደግሞ ለኔ እንደልቤ ናችኁ

  • @Arsemabelete
    @Arsemabelete 13 часов назад +2

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ፤፤

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 13 часов назад +3

    ብርቱካን እንኳን ደህና መጣሽ ለፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ነሽ ተባረኪ መልካም ቀን

  • @BirtukanTsega-n4i
    @BirtukanTsega-n4i 13 часов назад +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሥሉስ ቅዱስ ፍፃሜያችሁን ያሳምሩት

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 7 часов назад +1

    ተባረኩ።

  • @marieabebe5253
    @marieabebe5253 12 часов назад +1

    በእውነት እናመስግናለን ጥንካሬ ነው የሆናቹሁን

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane 13 часов назад +1

    ኣባታችን እና እናታችን እግዚኣብሔር ጸጋ ያብዛላቹ እግዚኣብሔር ስለ ሚተማመናቹ ነው ብዙህ ሰው በልጅ ምክንያት ብዙ ፍቺ የሚያድርግ እናንተ ግን ጸንታቹ መኖ ራቹ ክብር ይገባችዋል እና ከናንተ ብዙ ነገር ነኝ የተማርኩት ብዙ ነው ከናንተ የተማርኩ ዘመነቹ ይባረክ❤❤❤

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 14 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 3 часа назад

    እንዲህ መልካም ምሳሌ እሚሆኑን ያላሳጣን ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ ብዞዎቻችን ልጆቻችን እንደናታችን በፍቅር ወድ ቤቱ ከመምራት ይልቅ "ጃስ" ብለን ማስደንገጥን ተላምደነዋል። " What the church miss recently is Limitless Acceptance for youth" Father Abrham FAM from STSA Church Coptic church Sep 13

  • @ergalemzerfuel3599
    @ergalemzerfuel3599 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenbechlema3528
    @zenbechlema3528 13 часов назад

    erjm edma ketana yestln enant lbezuoch temsalr nachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 5 часов назад

    EGZIYABIHER EDMENA TENA YISTACHU ,YETEBAREKE TIDAR ENDIH NEW

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @paulosyacob3580
    @paulosyacob3580 10 часов назад +1

    ወራቤ ተ/ሃይማኖት ያልኩት በስህተት ነው ወራሽ ጊዮርጊስ ነው(ጳውሎስ ያዕቆብ)

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 14 часов назад

    ❤❤❤❤😊

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 14 часов назад

    ❤🎉🎉🎉

  • @RoseYonas
    @RoseYonas 10 часов назад

    Men Yele Metadel new Tsenate Emenate Feker New Dse Selhu