ትረካ||በቃ እንሂድ|| ፍቅር፣ ስደት፣ ጓደኝነትና በቀል የሚታይበት ታሪክ||ክፍል 12||Ethiopian Amharic Tireka||Part 12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 13

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 Месяц назад +8

    ዋው እንኩዋን ደህና መጣህ እህ በጉጉት ልሞት ነበር እባክህ ወይ ጨርሰህ ልቀቀው እሽ ከቻልክ እሚገርመኝ ሁልጊዜም የምትለቃቸው ሁሉም ተከታታይ ትረካ ሁሉም ያጉጉዋሉ ለየት ያሉ እና በጣም ተወዳጅ ናቸው በዚህ ቀጥል በርታ ❤️❤️🌹❤️🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Месяц назад +5

    መጀመሪያ ላይ አጠው ቀጠው መስሎኝ ነበር በመጨረሻ በጉጉትና ስስት ገደለኝ ዋው ታሪኩን መጨረሻውን አደራ❤❤❤

  • @BekaluAlemneh
    @BekaluAlemneh Месяц назад +2

    እባክህ መሉውን ልቀቅልን

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh Месяц назад

      እኔማ ታሪዉ ሳያልቅ አልጀምርም እልና አያስችለኝም😂😂

  • @ENDRISAliy-r9f
    @ENDRISAliy-r9f Месяц назад +1

    ለመጭው ትውልድ ለታሪክ የሚቀመጥ ድንቅ ትረካ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

  • @asrarahmed5608
    @asrarahmed5608 Месяц назад +1

    ወንድም የእውነት በጣም ገረሚ መፅሃፍ ነው ፣ በርታልን ፣ አመሰግናለው።

  • @miliroyaltube6586
    @miliroyaltube6586 Месяц назад +1

    በየቀኑ አቅርበው በጣም ገራሚ አተራረክ ነው።ልዩ ነህ በእውነት ዋውው

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p Месяц назад +1

    ❤🎉🎉

  • @samresam2806
    @samresam2806 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p Месяц назад +1

    እኳን ደና መጣህ

  • @LidiyaDereje-o6y
    @LidiyaDereje-o6y Месяц назад +9

    እረ ተው ግን! መጓጓታችንን አይታችሁ ነው አይደል?😢

  • @YzMe-z8r
    @YzMe-z8r Месяц назад +1

    ላይክ አርጉ አይከፈልበትም እናበረታታዉ ወንድማችንን.

  • @BitaMiki
    @BitaMiki Месяц назад +1

    ❤❤❤