ሰሞነኛ // ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሲታሰቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 10

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 3 года назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
    ሊመለክ የሚገባው አብ; ወልድ; መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ብቻ ነው::.
    ይህም በመፅሐፍ ቅዱስና በምስጢሬ ስላሴ በደንብ ተገልጿል::
    ከአስርቱ ትዕዛዝ ; የመጀመሪያው ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልኩ የሚለው:: ነው::
    ሊያመልኩ እንጂ ሊመለኩ ያልተፈጠሩትን ፍጡራን ማምለክ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ ነው!!!

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 3 года назад

    😭😭😭

  • @yestes12able
    @yestes12able 3 года назад +1

    አዎ ቤተክርስቲያንን ከመከፋፈል እና ክርስቲያን ከማሳደድ በተጨማሪ ምርጥ ስታሊን የሚባል ፈጣሪ ኢትዮጵያ ስትፈርስ ለማየት አበቃኝ የሚል ደቀመዝሙር አሰልጥነው ትተውልን ስለሄዱ በጣም መዘከር አለባቸው

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 года назад +1

    ከቤተመንግሥቱ ይልቅ ቤተ ክህነቱ አሁንም በደንብ መጽዳት አለበት አሁን ባለንበት የኢትዮጵያ ትንሣኤ ለማየት እንዲ እየዋሸን መቀጠል ይከብዳል የጁታው መከማቻ ቤት 90/100 ቤተ ክህነት ነው !

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 3 года назад +1

    Tegadalay Paulos ye 666 Tplf patriyarik

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 года назад +2

    አሁንም ትዋሻላቹ እኔ አቡነ ጳውሎስን ከግራኝ አህመድ ለይቼ አላያቸውም ለቤ/ክርስቲያን (ለተዋሕዶ ዛሬ ላለችበት ውድቀት የመጀመሪያ ተጠቃሽና ተጠያቂ እሳቸው ናቸው ።

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 года назад +1

    ቤ/ክህነቱን እያደሙት ያሉት የእሳቸው ሹሞችና የእሳቸው ቅልቦች የነሩ ናቸው አሁን ግን ጠብቁ የምትጠረጉበት ቀናችሁ ቀርቦዋል ውሸታሞች ።

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 года назад +1

    አቡነ ጳውሎስ ከተዘከሩ አብራቹ መለስ ዜናዊንም ዘክሩት አጭበርባሪ ሁላ።

  • @asdfasdf8659
    @asdfasdf8659 Год назад

    He was bad person destory the church