#Zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Комментарии • 250

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  3 месяца назад +22

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @AkliluHagos-j9p
      @AkliluHagos-j9p 3 месяца назад +3

      ዋይ ሕዝበይ ብዘይ መራሒ ተሪፉ ? ዘህዝን ኩነታት ንሰምእአለና ? ደም ትግራዋይ ሰትዮምን ቀቲሎምን ጠቢሶምን ዘይረወዩ መራሕቲ ሽዋን መሻርክቶምን ባእሎም እቱ ደም የለፋልፎም አሎ ዘይሐፍሩ ! ንቱ ዝተረፈ ክውድእዎ ብሐንቀውታ ይፅበዩለዉ ብወገነይ ብጣእሚ የ ሐዚነ !!

    • @FessehayeFishG
      @FessehayeFishG 3 месяца назад

      ንጽናዕ!!
      ኩሉ ሓሊፉ ጽባሕ ካሊእ መዓልቲ እዩ ኣጆኻ 💪​@@AkliluHagos-j9p

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 3 месяца назад +20

    እኔ ለትግረይ ህዝብ አንድ መልእክት አለኝ ሁልግዜ ህወሃት ወያኔ ትህነግ የምባል ቃላት ስትሰሙ
    ጠቅላላ ተጋሩ እንደ ማለታቸዉ
    እወቁ ያለፈዉ ጦርነት እራሳችህ ስለተከላከላችሁ ነዉ የተረፋችሁ ነገርግን የናንተ ጠላት ያሰበዉ
    ወላሂ ከዝህ በላይ ነበር
    እና አንድነታችሁ እንደ በፊት እጥፍ እጥፍ ማጠናከር አለባችህ

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 3 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ ያሳድግልህ

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 3 месяца назад +4

    ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ። እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን።

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад +1

    እኔ ሁሌም ከየዋሃኑ የትግራይና አማራ እናቶች ጎን እቆማለሁ

  • @MamoHaile-jg5ct
    @MamoHaile-jg5ct 3 месяца назад +18

    እስታሊን የህዝብ ድምፅ ወንድሟችን የቴሊፎን ድምፅ ደጋግመው እንድንሰማው የዓለም ህዝብ ይስማው በእንግሊዘኛውም ይደመፅ

  • @Biniamgebrehiwot
    @Biniamgebrehiwot 3 месяца назад +9

    ሰታሊን ፈጣሪ ምሳካ ይክን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZelalemAsmare-t4o
    @ZelalemAsmare-t4o 3 месяца назад +13

    ልክ ነው ስታሊን አንድ መሆን አለበት ሰሜን

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 3 месяца назад +11

    ሃገሪቱ ሳጠበን ተበላልተን አለቅን ያልታደልን ህዝቦች 😢😢😢😢😢

    • @azmerakidane4109
      @azmerakidane4109 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 3 месяца назад

      እውነት ነው ። ባዶ መሬትሞልቶ ለፈጣሪ ምስጋና ይገባውና እኛ ግን በመሬት እንገዳደላለን

  • @tsehayShiferaw-pp4ef
    @tsehayShiferaw-pp4ef 3 месяца назад +5

    ትንታኔህ ይገርማል በርታ ❤❤❤❤

  • @AmanielTekle
    @AmanielTekle 3 месяца назад +4

    ጅግና

  • @MillionHelefom
    @MillionHelefom 3 месяца назад +6

    ክብሪ ንጀጋኑ 🎉🎉🎉

  • @HagosHagos-rb7ob
    @HagosHagos-rb7ob 3 месяца назад +1

    እስታሌንየ..አጆኻ.💖💖💖

  • @GetachewMesele-o5e
    @GetachewMesele-o5e 3 месяца назад +5

    zara media ♥♥♥

  • @gebremedhinkiros8549
    @gebremedhinkiros8549 3 месяца назад +3

    Amazing.....

  • @saritieijersa
    @saritieijersa 3 месяца назад +1

    እስታሊን እንደው ምን ይሻላል በጣም ያማል ገራ ያጋባል እነዚህ ሰዎች ግን ቤተሰብ አላቸው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነዉ 🎉

  • @AmanielTekle
    @AmanielTekle 3 месяца назад +5

    ጀግናስታሊንእግዛቢሔርየሃልካ

  • @LisaneworkGirmay
    @LisaneworkGirmay 3 месяца назад +4

    Hiስታሊን ንፉዕ ወድህዝቢ በርትዕ እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን

  • @tsilove5031
    @tsilove5031 3 месяца назад +5

    አይ ስታሊን ኮሞዲያን ኽፈትወካ ኣይኮነን ፈታዊኻ ፀላኢኻ እኳ ዝህነነልካ❤❤❤

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 3 месяца назад

    መስመር ኋይላችን ነው ትግራይ ለዘላለም ትኑር

  • @hilawehilawe6757
    @hilawehilawe6757 3 месяца назад +6

    ጥሩ ነው ዋጋ የለሌው ጀነራል

  • @addistedla
    @addistedla 3 месяца назад +1

    I like the news on temesgen desalgen, Zara

  • @AshendaTigray-m5u
    @AshendaTigray-m5u 3 месяца назад +5

    ዋይ አነ መፃወቲ አምሓራ ንኩን?
    ልገርም ልገርም ልገርም እዩ፡፡

  • @Gebremedhin-nl8pk
    @Gebremedhin-nl8pk 3 месяца назад +1

    🐝 ንበርልና ጀጋኑና እንቢ ንባርነት መዋእልኩም ንህዝብኩም እን በዓል ውርደት ስንቆም እናፀረፍኩም ወይከ ፈተክ ሃብሮም

  • @AbelTium
    @AbelTium 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሁሌ ካንተ ይሁኑ ወንድሜ

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 3 месяца назад +5

    በአንድ ወገን ብቻ የምመጣ ሠላም የለም
    አብይ አህመድ ህወሓት በሁለት ጓራ ተከፋፍሎ እንድ ጋጩ ብዙ ሥራ ሰርቷል ነገርግን የሚጋጭ የምከፋፈል ህወሓት
    ካጣ እንደገና ሌላ ሴራ ይዞ ብቅ ኣለ
    እሄ ግገማ ሠገጤ ጀነራል ድምፁን ከሰማሁት በኃላ የአብይ አህመድ ሴራ እንደ ሆነች ግልፅ ነዉ

  • @asmeromyosef
    @asmeromyosef 3 месяца назад +4

    አይ ስታሊን አሁን እኮ ብሶ ያለው ትግራይ ውስጥ ያለው የወንጀል ተግባር ነው ።ትግራዋይ በትግራዋይ ላይ እንዴት አይነት አሰቃቂ ወንጀሎች እየፈጸመ ነው። ይህ ጉዳይ የሚገታበት መንገድ ካለ ብተስተባብር የተሻለ ነው ።

  • @omkhaled6864
    @omkhaled6864 3 месяца назад +3

    ❤❤

  • @WGhehshsGsgsgshh
    @WGhehshsGsgsgshh 3 месяца назад

    ምዕራብ ትግራይ ፀፅታ ትግራይ ምስተመዛበልቲ እንተዘይ ኣትዩ መንእዩ ዋስትነኦም ሓላፍነት ዝወስደሎም ኣካል መንእዩ በላይ ስዩም ድዩ ዋሕስ ክኾኖ

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 3 месяца назад +1

    Stalin mostly you speak truth and facts if you continue in this way i belive you will have many more listners.

  • @TsegayeBerhe-n9f
    @TsegayeBerhe-n9f 3 месяца назад

    ስታሊን!! ከስካሩ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ እያዳመጥኩህ ነው። አሁን አሁን እማ ሁሉም ነገርህ ያምራል!! በጣም ጨምረሃል!! የቅንየልና ዝሓወይ።

  • @assafa35
    @assafa35 3 месяца назад +3

    💯💯💯💯

  • @MEBRATTEWELDEBRHANMEBRAT
    @MEBRATTEWELDEBRHANMEBRAT 3 месяца назад

    ስተሉየ ሃወየ የቅነልና

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 3 месяца назад

    በርታ

  • @EphremDo
    @EphremDo 3 месяца назад +7

    ስታሊን ጀግናው

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 месяца назад

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @MulalemHaile
    @MulalemHaile 3 месяца назад +2

    Selam Selam

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 3 месяца назад

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god people can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @berhefissuh3823
    @berhefissuh3823 3 месяца назад

    Great

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 3 месяца назад +3

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 3 месяца назад +6

    Long Life TPLF ❤❤❤❤❤❤

  • @rttr3992
    @rttr3992 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 3 месяца назад +5

    አብይ ካ.ስ.ፈ.ጃ.ቸው ሚሊዮኖች ንጹሀን በተጨማሪ እነ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፣ ጀነራል አሳምነው ፅጌ፣ ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ ጀነራል ሰአረ መኮንን፣ ጀነራል ገዛኢ አበራ አቶ ምግባሩ ከበደ፣ አቶ እዘዝ ዋሴ...ወዘተ ይገኙበታል፡፡

  • @AshebrWeldegebreal
    @AshebrWeldegebreal 3 месяца назад

    ፀላእትና ኣይድቅሱልናን ፣ ፀገማትና ቁፅርን ስፍርን የብሉን ኣሽንኳይ ነፀላኻ እናጎተትካ ጎይኻ እውን ብዙሕ መስዋእቲ የድሊ።ኣተሓሕዛ መራሕትና ግና ብስለት ዘየብሉን ምስሉይን እዩ።

  • @TesfayHailu-h9d
    @TesfayHailu-h9d Месяц назад

    I'm in in

  • @sideside5695
    @sideside5695 3 месяца назад +1

    Jegna Stalin 👏👍 you have said it all. TPLF & TDF💪💪 I wish people could see clearly that they have failed State ☝️

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 месяца назад +3

    ሃይ ሰታሊን

  • @muluabay-h2z
    @muluabay-h2z 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ስታሊን ወዲ ሓላል መሬት ትግራዋይ🍇🍇🍇 ግምት ዝባሓል ነገር የለን ስቕልኻ ምፍራስእዩዓመትጸልማትኔሮሞ ሕዚ በሪሂሎም ኣሎ::

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 3 месяца назад +2

    በአንድ ወገን ብቻ የምመጣ ሠላም የለም
    አብይ አህመድ ህወሓት በሁለት ጓራ ተከፋፍሎ እንድ ጋጩ ብዙ ሥራ ሰርቷል ነገርግን የሚጋጭ የምከፋፈል ህወሓት
    ካጣ እንደገና ሌላ ሴራ ይዞ ብቅ ኣለ
    እሄ ግገማ ሠገጤ ጀነራል ድምፁን ከሰማሁት በኃላ የአብይ አህመድ ሴራ መሆኑን አልጠራጠርም

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dhgdjhddbiduhd7820
    @dhgdjhddbiduhd7820 3 месяца назад

    💊💊💊💊♥️♥️♥️♥️♥️🌹

  • @frewoinigore1782
    @frewoinigore1782 3 месяца назад +7

    TPLF For life 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyob-h1r
    @eyob-h1r 3 месяца назад +1

    ሰብስልጣን ትግራይ ከም ሽንት ገመል ንድሕሪት ሳላ ጀጋኑ ደቂ ትግራይ መስዋእቲ ዚመፀ ዓወት ብሐያላት ዓለም ዚተፈረመ ውዕል ፕርቶርያ መራሕቲ ትግራይ ግን ውዕል ፕርቶርያ ገድፎም ምስ ምልሻ ቀበሌ አምሐራ ክደራደሩ ጀምሮም ዚገሪም ውድቀት መራሕቲ ትግራይ ህዝቢ ትግራይ አምላኽ ይሐግዝኩም

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv 3 месяца назад

    ትክክል

  • @ezze3156
    @ezze3156 3 месяца назад +1

    Stalin these people will never sleep when it comes to Tigray. Tigray needs a country

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 месяца назад +6

    የአ.ረ.መ.ኔው አብይ አህመድ አጨራረስ፦ መጀመሪያ አንድ አይኑ ይጎለጎላል፡፡ከዚያ ሁለተኛው ይቀጥላል፡፡ከዚያም አንዱ ጆሮው ይቆረጣል፡፡ከዚያ ሁለተኛው ይቀጥላል፡፡ከዚያ እጆቹን አንገቱን እያሉ በቀስታ መጨረስ፡፡ ይህንኑ እነ ተመስገን ጥሩነህም እንዲዘጋጁ ቆመው ማየት አለባቸው፡፡ የአብይ ጉድ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል? የስንቱስ አንጀት አርሯል? ተኮማትሯል? ስለሆነም የአብይ አህመድ አ.ጨ.ራ.ረስ ከላይቤሪያው ሳሙኤል ዶ አሟ.ሟ.ት ያነሰ መሆን የለበትም፡፡ ሳሙኤል ዶ አይኖቹ በየተራ እየተጎለጎሉ ወጥተው ጆሮወቹም በየተራ ተቆራርጠውና ሰውነቱ እየተነቃቀለ ቀሰ በቀስ ከሞተ በኋላ አጥንቱ ተፈጭቶ ከላይቤርያ ውጭ በሚሄድ ወንዝ ላይ ነው የተበተነው፡፡

  • @smumd
    @smumd 3 месяца назад

    ሠላም እሰታሊን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbrhamGS-wj5mk
    @AbrhamGS-wj5mk 3 месяца назад

    ድምፂ የዓፅውኻ አለው አይተሰምዐን

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 3 месяца назад

    🌹❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewoldekiros1354
    @tewoldekiros1354 3 месяца назад

    ትግሬ የሚሉ የትግራይ ተወላጆችም ከእውቀት ውጭ ናቸው፡፡ ብንግግርም በቃለ መጠይቅም ብዙ ጋዜጦኞች እርምት የማይሰጡ ኣሉ፡፡ ትግሬ እና ትግራዋይ መለየት የማችሉ ቀለም ቆጠርን የሚሉ ሰዎች ስታስብ ሸክም መሆናቸው ትዝ ይለሃል፡፡

  • @addistedla
    @addistedla 3 месяца назад

    I like that Stalin wedi abay Tigrai! Zaran makiyato shay gabzu beyeeletu

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад

    የተፈናቀሉ ወገኖች ያለምንም ኮሽታ ክብራቸው ተጠብቆ ወደቀያቸው መመለስ አለባቸው ፤ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ሰው ከአደገበት ሰፈር ሲፈናቀል ምን አይነት ስሜት እንደሚሆን አይጠፋኝም

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 3 месяца назад

    የዚህን ጀነራል ድምፅ ቅጂ ለፒሪቶሪያል ስምምነት ኮሚቴዎች እና ዓለም አቀፍ ማ/ሰብ እንዲያውቅ ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጠው ይገባል ። በቲዊተር መሰራጨት አለበት።

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 3 месяца назад

    ወንድም Stalin ስለ አማራና ትግራይ ህዝብ የሆነ የሆነ ነገር አድርጉ ሌላው በቃ ተባኖበታል የፈለገው ሲቀባጥር ቢውል የሚሰማ ጆሮ የለም።

  • @destatesema2882
    @destatesema2882 3 месяца назад

    Tigre Eritrea yemigegn biher new , Tigraway Ethiopia yemigegn biher new nigerachew.

  • @yemaneweldegerim618
    @yemaneweldegerim618 3 месяца назад

    በደንብ ይገባሉ። የሰላም ስምምነቱ ከታጣቂ እንጂ ከሴቶችና ህፃናት የተካሄደ አይደለም። ንገራቸው!!!

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 месяца назад +3

    ከተሸነፈ ወራዳ ወታደር የሚጠበቅ ነው

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 3 месяца назад

    ስታሊን ይህን ሰይጣናዊ ክልል ብለው በዘር የከፋፈለውን ህገ አራዊት አስወግደን ቁጭ ብለን ተነጋግረን ጠመንጃ የሌለበት በሰላም እኑርበት ትውልድ በሰላም ይኑር እረ በቃ

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 3 месяца назад

    እስታሊን እውነት የሰሜኑን ማህበረሰብ አንድ ለማረግ የምጥረው ጥረት አስደሳች ነው።ፈጣሪ ይርዳን እና በጣም ገብቶሀል ተንኮሉ።ህውሀትም ተንኮለኛ ነው በነገርህ ላይ ልክ እንደሌሎቹ ።ህዝቡ መሠረት ነው ለምንም።

  • @HagosHagos-rb7ob
    @HagosHagos-rb7ob 3 месяца назад +1

    ህ.ወ.ሓ.ት.T.P.L.F.T.D.F.ስርሑ ክምር.ምኻኑ.ይፍለጥ.እዩ...ግንሽግሩ..አይህወክን...💊💊💊⭐💊💊💊.

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 3 месяца назад +1

    ስታሊን ትክክል ብለሀል አብሮ ለመኖር እንደ ተስማማን ለመለያየትም ስምምነት ያስፈልጋል የተረጋገች አገር ያስፈልጋል
    ለምሣሌ ሱማሌላንድ ከኤርትራ እኩል እድሜ ነዉ ያላት 33 አመት እዉቅና ያጣች የተረጋጋ አገር ሱማሊያ ስለ ለለህ ነዉ ተንጠልጥላ ያለችው እና አብይ አህመድ የራሱን በሻሽ ስፈር ይዞ ለመሄድ ኢትዮጵያ ሠላም ስትሆን ነዉ

  • @TomasBabay
    @TomasBabay 3 месяца назад +4

    ስታሊን መፍትሔው ምስኪን የትግራይ ተፈናቃይ ይመለስ ፓለቲከኛና ታጣቂ ግን በፍፁም ለሁለቱም ህዝቦች ስለማይጠቅም መምጣት የለበትም

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 3 месяца назад

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god people can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n 3 месяца назад +1

    ቀላል የሆነ ጥያቄ፡ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ወላይታ ወዘተ ---- ሲባል የቆዬን አባባል ይህ ሰውዬ ትግሬ ፣አማራ ፣ አሮሞ አትበሉ በማለት ፡- አማራዊ፣ ኦሮሚያዊ፣ ትግሬያዊ፣ ጉራጌያዊ፣ ሶማሌያዊ፣ሲዳሚያዊ ወዘተ ---- እያለ ስያሜ የሚሰጠው ምን አስቦ ነው / የገባው ካለ/

  • @josibela19
    @josibela19 3 месяца назад

    ኣይተንቅሓዮም, ይፀራረፋ .....

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 месяца назад +6

    ወያኔ 800 ሽህ ወጣቶችን ገብሮ ያለሀፍረት አሁን አብይ አህመድ ጉያ ውስጥ ተወሽቋል፡፡ በኢትዮጵያ ህዝብ እጅጉን የተጠላው አብይ አህመድም ላይመለስ በቅርቡ ይሸኛል፡፤ ያኔ መፈናፈኛ የማይኖረውን ወያኔን ምን ይውጠው ይሆን???

    • @Rame-c9b
      @Rame-c9b 3 месяца назад +1

      ስንት ብርጭቆ አረቄ ጣጥተህ ነው እሄ ሀሳብ የመጣልህ😂😂

  • @ST-tq9el
    @ST-tq9el 3 месяца назад +2

    This general should be locked up. This is a big crime. How many of them are out there?

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 3 месяца назад

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god people can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @mohmedahmed5727
    @mohmedahmed5727 3 месяца назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀለለ

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 3 месяца назад

    እንደዚህ ያለ ደንቆሮ ጀኔራል ነው ሀገራችን የምትመራው

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn 3 месяца назад +5

    Tplf is the center of political power in east Africa.

    • @zelalemasrat1041
      @zelalemasrat1041 3 месяца назад +1

      I disagree Tplf is the center of the Chios in Tigray Ethiopia and East Africa off course it is center of few elites concerned for their wealth

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 3 месяца назад

      Guhafe shabiya natekume geberu

  • @alletalove556
    @alletalove556 3 месяца назад +1

    ስተርሊን ስለምንታይ ብውዕል ፕሪቶሪያ ዘይ ተፈጸመ ? ንምንታይ ናብኡ ክወርዱ ተገዲዶም

  • @Odd375
    @Odd375 3 месяца назад

    ስታሊን አትግደለን እኛ አልተበላሸንም

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад

    የትግራይን ህዝብ ማንም አይጠላዉም ፤ እብሪተኝነት መቆም አለበት

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp 3 месяца назад

    የጀግና ዘር

  • @AssefaBerhe-rs9nj
    @AssefaBerhe-rs9nj 3 месяца назад +1

    ኣረ ስታሊን ታቃለህ የህዝብ ችግር ይገባሃል በሳል please tell him for haile ካድረ

  • @AlemGidey-y9j
    @AlemGidey-y9j 3 месяца назад

    በላይ ስዩም ሰላም እንድሆን የማይፈልገው በሁለት ምክንያት ነው 1 ኛው የበሰበሰው ዝናብ ስለማይፈራ ነው 2ኛው አቅም ስላለው ነው

  • @MillionHelefom
    @MillionHelefom 3 месяца назад +1

    ብዋይፍ ኢና ንከታተል ነይርና 🎉እና አለሽና 🤣🤣

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 3 месяца назад

    ወያነ ከሴሜን ሸዋ ተጨፍጭፎ ነው የወጣው

  • @woinshetdebebe716
    @woinshetdebebe716 3 месяца назад

    ትግሬ ፍትህን የት ያዉቃታል????

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 3 месяца назад +3

    Amhara ena Tigary hizbin yagaccew Abiy ena Pp nachew, Amharan weyane hager liyaferes kaltewagahachihu weha honachihu bitiqeru yishalal eyalu Amhara yegefafut. Hizb beg new. Abjy ebab new

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros 3 месяца назад

    መካላከልያ እኮ ነዉ 90 ከመቶ አገርቱ እያታረመሱ ያሉ መንግሰትም ፏቃድ ያላቻዉ ነዉ የምመሰሎዉ

  • @solomongirma8767
    @solomongirma8767 3 месяца назад +1

    ትገርማለህ ለ40 ዓመት የተጨፈጨፋትት ወልቃይቶችን የት አርገህ ነው በወረራ ባለቤት ነሽ ለተባለች ፈገግታዋ እያለክ የምታጨበጭበው፣ የወያኔ ቡቹላ

  • @mussamekonnen3823
    @mussamekonnen3823 3 месяца назад +2

    አገው አማራ አይደለም እያልከን ነው ።

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 3 месяца назад +1

      አገው አገው ነው

    • @zelalemasrat1041
      @zelalemasrat1041 3 месяца назад

      ​@@profit-zf7dg አገው አገው ከሆነ ራያም ራያ ነው

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 3 месяца назад +5

    ወያኔኮ "ለአላማ" ከኦሮሙማ ጉያ ውስጥ ነው ያለው፡፤ ታዲያ የኢትዮጵያን ህዝብ ቢሊዮኖች ብሮችን ከአብይ አህመድ እየወሰደ አማራን ለማጥፋት ቢሰራ ቀዳሚው ደስተኛ አብይ አህመድ ነውኮ!!! ደስ የሚለው ነገር ግን ይህንኑ ያጋራ እቅዳቸውን አማራው ቀድሞ አውቆ የተቀናጀ ተጋድሎ እያደረገ መሆኑን ሁለቱም ድንጋዮች ስለሆኑ እስ.ከ.ሚ.ጠ.ፉ ድረስ ማመን አለመፈለጋቸው ነው፡፡

  • @belaywubie2496
    @belaywubie2496 3 месяца назад +2

    ከጀነራሉ ንግግር በላይ ስተት የሚሆነው እሄ ንግግር ከመንግስት አቋም ውጭ ነው ብሎ ማመኑ ላይ ነው !! Abey ahmed will never attempt to solve any problem,He probably maximizes it.

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 3 месяца назад

      ጀነራል ተብየዉ የተናገረዉ ንግግር
      የበሻሻዉ ዱሪዬ አቋም ነዉ

  • @WeyniSntayewu
    @WeyniSntayewu 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 месяца назад

    የቀድሞ ተዋጊ የነበሩ ታጣቂዋች የነበሩ ሰዋች ወደ ቀያቸው መንደራቸው ቤታቸው መመለስ አይችሉም ማለት ነው እና የት ይሂድላቸው ሆይ አማራ ምን ተሻለው ተሜ ኦሮሞን እንዳልተሳደበ ለነ ሀብታሙ ኦሮሙማ ምትል ቃል የሰጣቸው የነ አባ ብላ ገመዳ ጽሁፍ ጸሐፊ ቀስ ብላ ወደ እኛው ተለማምጣ መጣች ይሆኔ ነው ሀብትሽን ማየት

  • @AbrhamGS-wj5mk
    @AbrhamGS-wj5mk 3 месяца назад

    😊አምደወርቅ ማለትህ ይሆን

  • @beruttarik7048
    @beruttarik7048 3 месяца назад

    ሸኚ ለሁሉም ነው የሚያስፈልገው?

  • @SamsonAbrha-h7o
    @SamsonAbrha-h7o 3 месяца назад +1

    Eskender Nega's wife was from Tigray (Irop) he has a daughter ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @TestNow-n3p
    @TestNow-n3p 3 месяца назад

    የሾለከው የበላይ ስዩም የስልክ ንግግር ማን ቀዳው?ለምን ዘረጋው?ለምን በዚህ ወቅት ተሰራጨ? ጭምር ቢተነተን ጥሩና ጠቃሚ ይመስለኛል፡፡
    ብልፅግና ህወሓት ጉባኤ እንዳያካሄድ እስከ እርምጃ መውሰድ ይሄዳል የሚል ግምት የብዙዎች ነበር፡፡አሁን የብልፅግናው ጀነራል በግልፅ አስቀምጦታል፡፡