145ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ገንዘብ ስናገኝ እድሜ እንደሌለን ቢነገረን ምን እንወስን ይሆን ? ( ለማመን የሚከብድ ውሳኔ )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 515

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +70

    የተባረከች አይን የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች የተባረከ አንደበት ላይ እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ቃል አይጠፋበትም የተባረከች አንገት የአምላክ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች የተባረከች ልብ ኢየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች የተባረከች እጅ የቀረበላትን ምግብ በአምልኮ ስም ትባርካለች የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች ዘሌ 11:44 “እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና”

  • @melese-ws9ty
    @melese-ws9ty Год назад +152

    አመሰግናለው ሂወቴን ለመረዳት አቅቶኝ በማልፈልገው የሃጥያት መንገድ እሄድ ነበር ዛሬ ነገሮች ተለውጠዋል ጠላቴን ማወቄ ሃይማኖቴን እንዳውቅ እና የሃይማኖት ተጋድሎ ጀምሬ እናት እና አባቴን አስቆርቤ እኔም መንፈሳዊ ሰው ሆኛለው ። መምህር አሁን የከበደኝ ንሰሃ የገባሁበትን ሃጢያት ለመተው ተቸገሬያለው ፣ ግን አያቶቼ ሁሉም ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር እናት እና አባቴ ግን ገብርኤልን የሚወዱ የሚያዘክሩ ናቸው አባቴ ግን አልፎአልፎ ጫት ይቅም ነበር አመቺሳ ተሰጥቶ ነው ስም የወጣለት ። ምን ትመክሩኛላችሁ ? ፀሎት እጀምራለሁ ስግደት 300 - 500 እሰግዳለው ሰውነቴ በላብ እኪጠመቅ ግን ተስፋ መቁረጥ እና ነገን ተስፋ ማድረግ አልቻልኩም!! ። Bsc Nurse ነኝ 10 አመት ሆስፒታል ውስጥ እየሰራው እገኛለው

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад +7

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ

    • @axumawit140
      @axumawit140 Год назад +22

      በጣም ሰለተሸነፈ ነው አንድህ ኣይነት የማሳስብሽ ዝም ብለሽ ቀጥይ ስግደትሽ ፆሎትሽ ልነጋ ስል ይጨልማል ይባል የለ ኣይዞሽ❤❤ ከቻልሽ ዕርፍት ወስደሽ ገዳም ህጂ ንሳህ ገብተሽ በተዳጋጋሚ ቁረቢ ሴጣን አየሞተ እንኳን ተሰፋ ኣይቆረጥም በቶንኮል አንደሱ ጅግና የለም አናም ተሸንፎ ስለሆነ ነው እህቴ

    • @HD202v
      @HD202v Год назад +20

      ተስፋ የመቁረጥ ሃሳብ ከመንፈሱ ነው ካንቺ አይደለም ሌላው ነርስ መሆንሽ ልትደሰችበት ይገባል ህሙማንን በትህትና የሚያስታምም ነርስ ከየት ይገኛል የተቸገሩትን ድሃዎቹን ማከም በስጋም በነብስም ማለት ነው። ሞያሽን ለፅድቅ ተጠቀሚበት እንጂ አትጥይው ምክንያቱም ፀልየሽ ሰግደሽ የምታክሚው ሰው ፍፁም ፈውስ ያገኛል በተጨማሪ ንስሃ እንዲገቡ እንዲቆርቡ ልትረጅያቸው ትችያለሽ ስለዚህ ሞያው ማዋለድን ይጨምራል ስለዚህ ይሄ ደግሞ በምጥ ምክንያት የሚሞቱትን እናቶች በንቺ ላይ ሆኖ ቅዱስ ሩፋኤል ይረዳቸዋል ስለዚህ ሌላ ሌላ የማትፈልጊው ነገር ይኖራል ነገር ግን በሱባኤ ጠይቂ መልስ አለው እግዚአብሔር አይዞሽ።

    • @marialove3677
      @marialove3677 Год назад +4

      1 mesgdi mtselyishin edatakomi
      2 anchi btitegi betesebochishi korbew bihonum kalitselyu kalisegdu menfesu adifto yikemtina anchin yabsachishali tesfa edtikorchi yadergshali yih edayihon degmo menfesun eseriw egnbar layi be silase ena bkidusan sim.
      3 wdase amlki beyekenu stitseliyi enbashi betam yiwerdi waga alew seyife silase, seyife melkoti ,tselote bartosi tseliyi tsebli tetmki, sileti tesayi yihen sitargi betam tsebsachito new yemitewshi.
      4 yemchershawna tilku negr kidusi kurban tekebyi fetari yirdashi enate.

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh Год назад +9

      እህቴ አይዞሽ በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ንስሃ ገብተሽ ሀጥያት መስራት አለማቆም የኔም ህይወት ነው ለኔም ጥያቄ ነው በጣም ከብዶኛል ነገር ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈውሰን ይሆናል እህቴ ጅማሬሽ ሳይሆን ፍፃሜሽ ያስምርልሽ

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 Год назад +33

    ነብሱን በአፀደገነት ያድርግለት አንተንም መምህራችንን እድሜህን ያርዝምልህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 Год назад +45

    ነፍሱን በገነት ያኑርን እሱስ በጐ ነገር መርጦዋል. የዛሬዉን ገጠመኘ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ትልቅም ትምሕርት አግኝቸበታለዉ. መምሕራችንም እግዛብሔር ይስጥልን.አሜን

    • @biryealayu3001
      @biryealayu3001 10 месяцев назад

    • @elsabetmandfro
      @elsabetmandfro 7 месяцев назад

      በእውነት እኔም እነደዛው ከምንም በላይ ማሰብአቃተኝ።

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Год назад +12

    ብዙ ሰው ገና አላየውም :: በጣም ምርጥ የሆነ ገጠመኝ ነው :: እግዚአብሄር በገነት ያኑረው እንዳልል : ገነት ውስጥ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ
    ለማንኛውም : ለመምህር ተስፋዬም የሚገባውን ገንዘብ ስጡ ::የ 4 ልጆች አባት ነው :: እንዳትረሱት ::
    ባለ ታሪካችን ለዚህ ውጤት የበቃው : መምህር ተስፋየን ካናገረ በኋላነው
    መምህር ተስፋዬን ካናገሩ በኃላ ብዙ ሰዎች አእምሯቸው ይከፈታል :: ከመምህር ተስፋዬ ጋር አብሮ የሚሄድ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ግልፅ ነው :: ብዙ ጊዜ አስተውያለሁ

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Год назад +28

    ❤እግዚአብሔር ነፍሱን ይማራት ሁላችነንም እግዚአብሔር ለቅዱስ ስጋወና ደሙ ለመቀበል ያብቃ 😢😢😢

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +11

    ወንድማችን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን አሜን

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ

    ነፋሱን ይማር ታድሎ 😢 እግዚአብሔር ባረከው ሆለኞች ፊተኛች ይሆናሉ ፊተኞች ሆለኞች ይሆናሉ የሚለው ቃል እልጁ ላይ ተተግብርል🎉❤

  • @ፀዳለማርያምነኝ
    @ፀዳለማርያምነኝ Год назад +6

    እንኳን ሠላም መጣህልን መምህር የምር ልብየሚነካ ከጠመኝ ነው ውድማችን ነፍሱን።በአፀደገት ያኑረው😢😢

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Год назад +12

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ነፍሱን የማራት በጣም ነው የማውቀው ያክል የተሰኝ ጓደኞችንም እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክላቸው በተዋህዶ ዕምነታቸው ያፅናቸው

  • @FreMiti
    @FreMiti Год назад +14

    እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን🙏

  • @ssss4655
    @ssss4655 Год назад +15

    አቤቱ ጌታ ሆይ የተደፈነውን ልቦናየን ከፍትልኝና አተ የሰጠህኝን መልሸ ለድሆች እድሰጥ እርዳኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +3

    ምን አይነት ተአምር ነዉ የምሰማዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነዉ😢
    😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Год назад +7

    የዛሬው ደሞ በጣም ደስ ይላል እንደ ልጁ አይነት ህይወት ብገጥመን በምመልኩ እናልፋሌን እሱስ በመጨራሽ ሰአት መልካም ስራ ሰራ እኔ አንተ አንቺ የመምህር ፍሬዎች ምን ተመራቹ አንደኛው ወንድማችን እንድ አይነት በጎነት አደራገ የሰመውን በተግበር ገላጣ ፈጣሪ አምላክ ነፍሱውን ፍሬ ከፋሩት ዛፎች መከከል ያሰርፋ🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +10

    ወድማችን 😢ነፋስ ይማር 😭😭😭እግዚያብሄር አምላክ ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑራት አሜን አሜን አሜን

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад +4

    መምህራችን እውነት እልሀለሁ ፈጣሪ በሚያውቀቀው ከልቤ ነው ያለቀስኩት በባእድ አገር የዛሬው ትምህርት በእውነት ልቤ ነው ያዘነው ለወድማችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን እኛም ከዚሁ መማር አለብን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Год назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችን ነፋስይማርልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም የሚሳዝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ነብስ ይማር እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኖረናል 😭😭😭😭ነብስ ይማር 😭😭😭

  • @sabaasefa3568
    @sabaasefa3568 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል መጨረሻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር የሁላችን መጨረሻ እንደዚህ ልጀ ያማረ ያርግልን አሜን

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Год назад +5

    ወድማችን ነብሱነ በገነት ያኑርልን ኣሜን🙏😢😢😢 ቸሩ መዳሃኒኣለም ለሁላችንም ለንስሃ ሞት ያብቃን መንገዳችን ያስተካክልልን ኣሜንንን😥😥 መምህርየ እድሜ ናጤና ያድልልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ሁሉበእግዚአብሔርሆነ

    እግዚአብሔር ነፍሡን ከቅዱሳን ጎን ያኑራት የሚገርም ገጠመኝ ነዉ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ይጠቅመናል❤

  • @mestawetdemesse1756
    @mestawetdemesse1756 Год назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ መምህር የዛሬው የተለየ ነዉ ነፍሰ ይማር 😮

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +6

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር መአሪም ይቅር ባይም ነው እኛንም ለንሰሐ ያብቃን

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 Год назад +3

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኛንም ለንስሀ ሞትያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ

    እግዚአብሔር ነፍሱን ባጸደ ገነት ያኑርልን በእውነት ትልቅ ትምርት ተምሬበታለው መምህር እማ ፍቅር ከነቤተሰብክ ትእጠብቅህ

  • @tigist19
    @tigist19 Год назад +2

    በእውነት ብዙ አትርፊበታለሁ እናመሰግናለን መምህር 🙏
    እግዚአብሔር የልጁን ነፍስ ከደጋጎች ጋ ያሳርፋት መቼም ቢሆን ለፅድቅ አይረፍድም በረከቱ ይደረብን እንዳው እግዚአብሔር ብሎ ልጁ የሱ በሆነ ጓደኞቹም እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድረሳቸው 🙏😍

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 Год назад +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለሕይወት ያሰማልን። ❤ነፍሱን ይማረው።

    • @betyrich
      @betyrich Год назад

      እግዘአብሄር ነፍሱን ይማረው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት....

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 Год назад +1

    የ ወንድማችን ነፍስ በ አፀደ ገነት ያኑርልን ያሳዝናልም ያስደስታልም
    መምህረዬ ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያሰ

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Год назад +1

    መምህርየ እንካን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት ትምህርትህ ስሰማ ውስጤ ይረጋጋል የእግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏❤️❤️❤️ የመምህር ተማሬዎች በጣም ውስብስብ ያለ ስሜት ነው ያለሁት እና በፀሎት ኣሱቡኝ በማርያም ወለተ ገሪማ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ😥

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ

    የወንድማችን ነፍስ ይማር😢እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን በጣም ውስጤን የነካው ገጠመኝ 😢መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

    • @mesiabenwe3294
      @mesiabenwe3294 Год назад

      ነፍስ. ይማር. በእውነት. መልካሙንም. መንገድ. ያመለከተችው. ያፅናናችው ልጅም. እግዚአብሔር. ይባርካት. በጣም. ያሳዝናል. በእግዚአብሔር. ስራ. መግባት. ባይሆንብኝ. ጎደኞቹ. ቢያገኙት. ጥሩ. ነበር. እግዚአብሔር. ከደጋጎቹ. ጎን. ያኑረው

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Год назад +2

    የሚገርም ታሪክ ነው እኛም ወደ ንሳሃ ሞት ያብቃን መምህራችን እንካን ደና መጣህ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +3

    እጅግ በጣም በጣም በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመን ነው እጅግ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው የወንድማችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @birhanmekonen8967
    @birhanmekonen8967 Год назад +1

    መምህር ወንድማችን እግዚአብሄር ይርዳህ እመ ብርሃን ትቁምልህ ፀጋውን ታብዛልህ ....

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 11 месяцев назад

    አሜን እግዛቤር ይመስገን መምህርዬ ቃሎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ ቤተሰቦችክ❤❤❤

  • @ኖላዊዘ-ኦርቶዶክስኖላ

    መምህርዬ እጅግ አስተማሪ ነው በእውነት መጨረሻውን እኔ በእንባ ጭምር ነበር ስሰማህ የነበረው የድንግል ልጅ መዳህኒዓለም ነብሱን ከደጋግ አባቶች አጠገብ ያስቀምጥልን ስጋውን ሳይሆን ነፍሱን በፅድቅ ስራው በደንብ ታክማለች እና መንግስተሰማያትን ያውርስልን እላለሁ እንዲህ ዓይነት የፅድቅ ስራ ለሁሉም አይፈቀድም ገንዘቡ እያላቸው ለቤተክርስቲያን እርዳታ ሲጠየቅ እንኳን የራሳቸውን ሊሰጡ ሌላው ከኪሱ ያለውን ሲረዳ የሚበሳጩ ሰዎች ገጥመውኝ ያውቃል እና ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ተከናወነ።
    ተፈቀደለት እማፍቅር ደርሳለታለች። እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር መምህርዬ መቸም የማታሰማን የለም ጉደ ነው

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን📖📖📖

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን ነፍሰህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት

  • @Fithcf
    @Fithcf Год назад +11

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልንው ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад

    ጀማሪም ፈጻሚ እግዚአብሔር ነው ሰለሁሉም ነገረ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @minta5164
    @minta5164 Год назад

    በጣም ይገርማል መምህር የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 10 месяцев назад

    ወንድ ያራዳ ልጅ ዳቢሎስን ድል አርጎት ሞተ ተባረክ

  • @m.g5295
    @m.g5295 Год назад +8

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማችን መምህራችን ፈጣሪያችን ዕድሜ ከጤና ይስጥህ

    • @lulumulatu558
      @lulumulatu558 Год назад +1

      የሰው ፈጣሪ ቅድስት ስላሴ ብቻ ነው

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Год назад +1

      "ፈጣሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥህ" ነው ያለችው

    • @m.g5295
      @m.g5295 Год назад

      @@lulumulatu558 እውነት ነው አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈጣሪ
      ይቅርታ አጻጻፌ ነው

    • @m.g5295
      @m.g5295 Год назад

      @@tsionpetros4979 አመሰግናለሁ ስለአረምሽልኝ

  • @ፀዳለማርያምነኝ
    @ፀዳለማርያምነኝ Год назад +2

    መምህር እደዛሬው ገጠመኝ አዝኜም ተደስቼም አላቅ የምር እዴት እዳረካኝ❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ይወድማችን ነበሰ እግንዚአበሔር አምላክ በአፀደ ገነት ታሳረፈልን ነበሰ ይማር🤲🤲🙏🙏

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Год назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣክ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን በእውነት ትውልድ እየዳነ ነው ተመስገን🙏🙏

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад +1

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @Tizita341
    @Tizita341 Год назад +1

    ኡፍፍ ማርያምን አልገመትኩም በጣም ነው የደነገጥኩት ነብሱን ይማር ባፀደገነት ያኑርልን 😢😢
    መምህር ፀጋውን ያብዛልክ በርታ❤

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    በሥላሴ ስም በጣም የሚገርም ገጠመኝ❤❤ነፍሱን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Год назад +1

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @gtt3971
    @gtt3971 Год назад +3

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈ ቅዱሰ አህዶ አምላክ አሜን በእውነት በጣም ነው እሚያሰለቅሰው 😢😢😢😢😢😢😢😢
    የወድማችን ነብሰ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 6 месяцев назад

    ነብስ ያማር ወንድማች አግዚአብሔር ነብስሕን በአፀ ደገነት ያኑርልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +3

    እግዚአብሄር በአፀደ ገነት ያኑረው እውነት በጣም የሚያዛዝን ገጠመኝ ነው የሚያሰደሰትም ነው መምህር እግዚአብሄር ይመሰገን ገዘቡ በመንፍሳዊ ቦታ ማረጉ ጓደኞች ለውጦ በሰላሴ ሰም

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t Год назад

    ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን መምህር እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 Год назад

    ሰላም መምህራችን መምህር ተስፋዬ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው።ነብሱን በ ደጋጎቹ ፃድቃን ጎን ያሳርፈው።አሜን አሜን አሜን 🎉🎉❤

  • @سندرا
    @سندرا Год назад

    ነፈሱን በገነት ያኑርልን እዴት ደስ የሚል ነገር ነዉ መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Год назад +1

    ነብሱን በገነት ያኑረው .

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ከነአብርሀምና ይስሀቅ ጋር ያኑረው።

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 Год назад

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እውነት ትምህርቶችህ በቅርቡ ነው ማዳመት የጀመርኩት እና በጣም ትልቅ ልውጥ እያገኘሁበት ነው እውነት የዛሬው ደግሞ በጣም ገራሚ ነው አግዚአብሔር የመንግስቱ ወራሽ ያደርገው

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 6 месяцев назад

    ወንድማችን ነብስህን እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    “ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው።”
    መዝሙር 66÷5
    “ባሕርን የብስ አደረጋት ወንዙንም በእግር ተሻገሩ በዚያ በእርሱ ደስ ይለናል።”
    መዝሙር 66፥6

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ የወንድማችን ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Год назад +1

    መሠደዴ ለበጎነው ስትኑ አስተማረኝ አብሶ መምህር እድሜ ላተ በተግባር ለማድረግ ያብቃን እውነት ስት እቅድ አለኝ በቤተሰብ ዙሪያ በጾለት አስቡኝ መልካም አድርጎ እድሜ ለንስሃ ለስጋ ደሙ ያብቃን

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Год назад +2

    የሚገርም እኮ ነው መድኃኔ አለም ሆይ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ላች ይሁን።

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +1

    ነፍሱን እግዚአብሔር አምላክ በገንት ያኑርልን አሜን 😭😭😭🕯️🤲እኛንም ለመልካም ነገር ያሰማራን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @NigatMahider
    @NigatMahider Год назад

    መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @AdamnasheMamo
    @AdamnasheMamo Год назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥ መምህር ተሰፋዬ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    መምህር ድምፅ አይሰማም

  • @andualemzergaw
    @andualemzergaw Год назад

    እኔ እጂግ በጣም ነው ያለቀሰኩት የእውነት ደግሞ ምን አይነት እደለኛ ሰው ነው ጻዴቅ ነው መታደል ነው ነብሱን ከቅዱሳን ጎን ያድርግልን የኔወንድም እጂግ ልቤን ነው የሰበርው

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ታሪኩ ያሳዝናልም ደስ ይላል እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሰላም ፍቅር ይስጠን

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 Год назад +1

    የወንድማችን ነብሱን በአጸደ ገነት ያንርልን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ትልቅ ተምህርት ነው የተማርኩት
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ እስከነ መላ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን 🤲🤲🤲

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Год назад +1

    ነፍሳቸዉን በአጸ ገነት ያኑርልን የሳቸዉ ይለያል ሰዉ ገንዘብ ሲያገኝ የበለጠ ሱሱ ይጨምራል ሲባል የዚህ ለየት የሚያደርገዉ የመዳኛ ነዉ የአደረገዉ ስጋዉ ቢጓዳም ነፍሱ ግን ተርፋለች በነማን በእነዚህ ወጣቶች ከተለያየ ሱስ አዉጥቶ ሕወት ዘርቶባቸዉ ነዉ የሞተዉ እና ለየት ይላል እሔ ገጠመኝ በተለይ ለባለ ሐብቶች አስተማሪ ነዉ ብዬ አምናሉ ነፋሳቸዉን ይማርልን በረከታቸዉ ይድረሰን በጥሩ ስነምግባር ነዉ የአረፉት

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Год назад

    ምንም የከዚህ በፊት የነበረዉ ሕይወት ቢያዛዝንም እንዃን አሟሟቴን አሳምርልኝ ማለት የዚህ ልጅ መጨረሻው ነው በአስራ አንደኛው ሰዓት መዳኑ በጣም ደስ ይላል። እግዚብሔር አምላክ እኛ ልጆቼን እድንድ እንጂ እንድነጠፋበት አይፈልግም። የቤቱም መሸጡም ከእግዚብሔር የመጣ ነዉ። መዳኛዉ ሆነ። እግዚብሔር ነፍሱን ይማር።

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i Год назад +1

    ወንድማችን ገነት መንግስተ ሰማያት የውርስልን የእግዚአብሄር ሰራ ሊመረመር የማቻል አጅግ ድነቅ ነው ለወንድማችን ልዩ የፅድቅ ስራ ለኔ ለቆሻሻ ትምህርቲ ሆንዋልና መምህራችን ረጅም አድሜና ጤና የስጥልን አግዚአብሄር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት ግን መልካም ሰርቶ አለፈ እግዚአብሔር ይሠስገን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን🙏

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Год назад

    በጣም አስተማሪ ነው ወድሜ ነብስክ ከደጋጎች ጋር ያቆይ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ጌታችን መድሓንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
    እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።ዮሓንስ ወንጌል8;12
    እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ።ዮሓንስ 14;6
    እኔ ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ ዮሓ 11;25
    የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ ዮሓንስ 6;35
    እኔ የቦጎች በር ነኝ ዮሓንስ 10;7
    እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ ዮሓንስ 15;1
    መልካም እረኛ እኔ ነኝ ዮሓንስ 10;11

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Год назад +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🙏
    እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለብዙዎች መዳኛ መንገድ አድርጎካል ዘመንህ ይባረክ ለወንድማችን ነፍስ ይማር ብዙዎችን አስተምሮ አለፈ እግዚአብሔር አምላክ በበጎ መንገድ ይምራን✝️🤲

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 6 месяцев назад

    አግዝኣብሄር በአፀደ ገነት ያንሮው 😭ፊልም የሚመስል ታሪክ ኣናመሰናለውን 🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀገዉን ያብዝዥሎት❤❤❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад

    የምገርም ነው እግዚያአብሔር ነፍሱን በቁዱሳን አጣገብ ያሪጋው ሰው ሰገባለት እንድ ነው ከራሱ አልፎ ለስውም ይተርፋል ወደ እግዚያአብሔር ስጠጋ ይከብራል በቀድሞ ሱሱ ብሞት ቀለል አርጎ ያልፍ ነበር ምንም ከዚቦሃላ ያስታውስታል ነፍስ ይማርው መምህር አንተም እሬጅም እድሜ እና ጋር ይስጥልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Год назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንደ ሁል ጊዜዉ ይገርማልም እጅግም ያስተምራል ለሞተዉ ወንድማችን ነፍሱን በገነት ያኑር እዉነት አስለቀሰኝ ስለ ቅንነቱ😭 ለኔ ለንፉጓ አስተምሮኛል

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 Год назад +1

    ነፍሱን ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን❤❤❤❤❤ መምህር ተሰፍዬ እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋጋር ያድልልን 🎉🎉

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Год назад

    ከአይምሮ በላይ ነዉ እጅጉን ይደንቃል
    እድሜና ጤና ይስጥልን መምሕራችን

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Год назад

    መምህርቃለሕይወትያሠመልን በእውነትየወንድማችንንነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን በረከቱይድረሰን

  • @arg2252
    @arg2252 Год назад

    ቁርጥ ውሳኔ የምትለው ይህንን ነበር መምህር እግዚአብሔር ነፍፁን ይማር

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Год назад

    ሁሌ ትምህርቶችን አዳምጣለሁ ዛሬ ኮሜት እድፅፍ ውስጤ አስገደደኝ በእውነት ገራሚ ታሪክ ነው ነፍሱን በአፀደገነት ያነለራት ለኛም መልካም ስራ ሰርተን እንድናልፍ እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲😭😭

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Год назад

    መምህር በጣም ብዙ ነገር ነው ከወንድሜ የተማርኩት እግዚአብሔር ነብስን ከአፀደ ገነት ያኑሮህ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Год назад

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад

    የአውነት እነባዬን ማቆም ነው ያቃተኝ ፈጣሪ ነፍሡን በአፀገነት ያኑረው መምህርዬ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለስጋወ ደሙ ያበቃው መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ለአንተ እኔ ቃላት የለኝም ትለያለህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነ መላ ቤተሰብክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Год назад

    ነፍስ ይማርው በቅዱሳን ጎዲን ያኑርመምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад +1

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረልን ወንድማችነ በጣም ትልቀ ትምህረት ነው እንኳን ለንሰሀና ለቅድሰ ቆረባን በቅቶ አፈ ሁላችንም የምንማረበት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህረ ከክፎ ነገረ ይጠብቅህ 🙏

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቃለህወትያሰማልን ❤❤❤

  • @riyapatummaafilputhanathan2667

    እውነት የሚገርም ነው ነፍስሱን ይማርው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏