የዛሬዉን ታሪክ እስከመጨረሻዉ ስሙትና እስቲ እናንተ ፍረዱ! ለገላጋይ ያስቸገረዉ የቤተሰብ ታሪክ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 255

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 года назад +63

    በጣም ነው የምታናድት ሁለታችሁ የተበደለች እሷ ሁና ሳለ ለሱ እየወገናችሁ ነው ይህ እግዚአብሔር ም አይወደውም😭😭😭

  • @hasitube2792
    @hasitube2792 2 года назад +40

    ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን ጋዜጠኞቹ በጣም ታሳዝናላቹህ ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው ይባል የለ እናንተ በእሷ ቦታ ብትሆኑ ይገባቹ ነበር ውዷ እናቴ አላህ ሱብሃነው ወተዓላ ፍርዱ ይስጥል አብሽሪ ችግር የሚፈታው አላህ ነው እና ሶብሩ ይስጥሽ ያኡሚ

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 года назад

      😥😥😥😥😥

  • @yeshimebetworku9792
    @yeshimebetworku9792 2 года назад +29

    ጋዜጠኛውና ባለሙያው ግን በሰላም ነው ቀንድ ቀንዷን እምትሏት ህይወቷን ተጫውቶባት ላሰቃያት ሰው ይህን ያክል ጥብቅና

    • @saaara7869
      @saaara7869 2 года назад

      ሴት,ልጅ,ስትፈጠር,መከረኛናት,,ፈጣሪ,,ይርዳት,,ብቻ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 2 года назад +22

    ቸሩና አለምሰገድ ግን ዛሬ በሰላም ነዉ እስኪ ምን እንዳላችሁ ስሙት 😥😥😥😥😥

    • @Hawi336
      @Hawi336 Год назад +1

      They where covering up for the abuser specifically Alemseged, he does it most of the time

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 года назад +82

    ኧረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡ......ጋዜጠኛው ቤት ሙሉ ልጅ የወለደችን እና በገሃነብ ውስጥ ኑሮዋን በሰቀቀን የምትመራን አንዲት መከረኛን ሴት ለምን የተመቻቸውን የጎረቤት ሴቶች ሄደሽ አላየሽም ብለህ እድል ሰጥቶሽ ነበር አልተጠቀምሽበትም ትላለህ እንዴ???? ለምንድነው ቆይ ራሷን ከተመቻቸው ሴቶች ጋር የምታወዳድረው ለምን???shame on you guys!!!!!! ሁሉም ነገር ውሸት ነው ይላል ደግሞ ውሸታም ሰው ነው ሲጀምር ሰውን ውሸታም የሚል ደግሞ ትልቅ ሰው ነኝ ይላል ድንቄም ትልቅ ሰው ጋዜጠኞችም ለወንዶች ይሽቆጠቆጣሉ😴😴😴😴😴

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 года назад +16

      ጋዜጠኛው እኮ ወንድ ነው ሴት ብትሆን ህመሟ ይገባት ነበር

    • @gaintmg9430
      @gaintmg9430 2 года назад +7

      I agree with you. The host and the talkative guest host treated her terribly. They both took his side. They didn't even do a research before bringing her on radio. She has been through enough with out your judgment. Support her or shut up

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 2 года назад +4

      That's is ignorant of him , God knows what she's been through with the last 23 years 🤔

    • @PXL_Panic
      @PXL_Panic 2 года назад +3

      Betam tikikl wiste new yetenagershiw betam germogn neber

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 года назад

      @@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ትክክልነው

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +17

    ቤታቸው የታመመባቸው ትላለህ ምን አይነት ሰው ነህ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ እዳተ አይነት ሰው እርቅ ማህድ ውስጥ መግባት የለበትም መጥፎ ሰው ነህ ድምጽህ እራሱ መስማት አስጠላኝ ጭራሽ ለበዳይ ሞራል ትሆናለህ ኸረ ምንተስኖት እና እዳልክ ከጥሩ ሰዎች ጋር ስሩ

    • @gaintmg9430
      @gaintmg9430 2 года назад

      Thank youuuuuuu🙌
      he is not educated enough to give this advice. He thinks he knows everything like God is his uncle lol. I hate his voice!

    • @juda3278
      @juda3278 2 года назад

      መሀይም ከእውቀት ነፃ መሆንህን ፅሁፍክ ያስታውቃል ተማር አንብብ እሺ ደደብ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እናት እርር ብላለች እኔን የኔ እናት አይዞሽ እናትነት አንዳንዴ ሲኦል ነው ልበል ለልጆቿ ብላ ተረግጣ መኖሯ

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 2 года назад

      Gazatagochu eko lasu eya takarakarulate new uuuuffff endat enda metasazine 💔baluwa dadabi new

    • @saaara7869
      @saaara7869 2 года назад

      በጣም

  • @tsehaydubi6843
    @tsehaydubi6843 2 года назад +46

    የእውነት በጣም ውሸታም ነዉ እግዚአብሔር ልብን የሚመረምር አምላክ የእጅህን ይስጥክ እንዳቃጠልካት ተቃጠል

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 2 года назад +38

    ይህ ታሪክ በኛም ቤት ውስጥ አለ የቤት ቀጋ የውጭ ሀልጋ የሚባሉ ሰወች አሉ ።ውሸት ውሸት ይላል ማንም እናት ወይም ሚስት በደል ካልደረሰባት አደባባይ ላይ አትወጣም የሚገባትን ነገር ባግባቡ ሊያደርግላት ግድ ይላል

    • @azetyteshome2602
      @azetyteshome2602 2 года назад

      poolllloiiuk0kikkkkkiilllilul(kklllkkkkk(i0iik[liooi8o88oo88oo

    • @Ethiopia-m4m
      @Ethiopia-m4m Год назад

      በትክክል

  • @sitibutajra6435
    @sitibutajra6435 2 года назад +28

    ኧረየ8ልጆች አባት ነህ አላህን ፍራ

    • @saaara7869
      @saaara7869 2 года назад

      ሴት,ሞሆን,መከራ ነው,ፈጣሪ,ይርዳት

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ጉዳትሽን ይይልሽ የኔ እናት ባልየው ግን እግዚአብሔር የእጅህን አያሳጣህ ፓስተር ቸሬ እና አለምሰገድ ግን በሰላም ነው ይህን ያህል ለሰውየው ጥብቅና መቆም በተለይ አለምሰገድ ልምምጥህ ሌላ ነገር ነው የሚያስመስለው

  • @hanaalemu9302
    @hanaalemu9302 2 года назад +32

    ጋዜጠኛውና ቼሬ እግዚአብሔር ፍሩ ስውዬው የሆነ ነገር ብሎችሆል እንጂ ምንም ሴትየዋን ጨርሻ ጥፍተኛ አደርጋችሁ እውነት ለመናገር በጣም ታሳፍራላችሁ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 года назад +16

    ጋዜጠኞቹ ዛሬ ምን ነክቷቹነው እደዚ የምትሆኑት እቦጭቅላችኋለው አላቹ እዴ ሰውየው አረበናታቹ ድምጹን ስላለሰለሰ ለሱ እክብካቤ የዚን ያክል ለሱ መወገን እደዚ በዚላይ ሄደሽ ለምን አታይም የሌላሰውቤት አኗኗር ስትሉ በጣም ነው የምታሳፍሩት ሲጀመር ውጪ የሚቅለሰለስ ወድ እቤት ውስጥ የጭቃውስጥ ስብርባሪ ጠርሙስ ነው በየ እርምጃክ የሚያደማ የሚያቆስል ከገባ የማይወጣ እደዚ ናቸው ለውጪ ሰው ደግ ጨዋ ዝምተኛ የሚተነፍሱ የማይመስሉ ካለነሱ ደግና ጨዋ የለእኮን የማይመስሉ ስት ወዶችም ሴቶችም አሉ ይሄ ሰውዬ ከእነዚ ሰዎች ውስጥ አዱ ነው ስለተቅለሰለሰ አትጎዝጎዙ ለት ምስኪኗን በኑሮም በልጆችም በሱ ምላስ በእሱ እጅ የቆሰለችውን እደዚ መጫንና ማዋከብ ለሁለት ተገቢ አይደለም እሺ በጣም ነው ያፈርኩባቹ ወይስ ወድ ስለሆናቹ ለወዱ ማገዛቹ ነው በ8ልጆች የተቃጠለችበት ዘመንዋ ይበቃታል ብታውቁት ሆሆሆ😭😭😭😭🙄🙄🙄🙄🙄

  • @lovelove-gg6fh
    @lovelove-gg6fh 2 года назад +7

    ጀግና ነሽ የኔ እናተ ግን ጫና አታርጎባነት አላህ ይርዳሽ እናት

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 года назад +14

    ውይ.አለምሰገድግን.አንዳንዴ.ታናድዳለክ.ባልየውን.የምታመሰግነው .ምንና.ስመልክቶነው.የምታመሰግነው.ሴትልጅ.እየደበደበ.ልጆቹንየመታ.ይህከሀዲ.እግዚያብሔር.ይርዳሽ.አይዜን.እናትየ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +17

    አለምሰገድ ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ ለወንድ በጣም አሽቃበጥክ የሴትዮዋንም ህመም ተረዳት እንጂ ሰውየው ጫት ቃሚ ስለሆነ ወሸላው ሟሾበታል ጫት በመቃሙ ያመጣውን እሷ መዳኒት አስደርጋብኝ ነው ብሎ ስላሰበ ነው ጠምዶ የያዛት
    አለምሰገድ ግን ከሰውየው ጉቦ የበላህ አስመስለብህ እንዴት ለጥፋተኛ እርኩስ ሰው ወግነህ ተበድላ የመጣችን ሴት በቁስሏ ላይ ጨው ትነሰንሳለህ

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 2 года назад +1

      ወሸላዉ ሞሿ በፈጣሪ ደከምኩልሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምችት ይበልሽ አብሮ ቅሟል አለሜ ዛሬ እሱን አሎነም ተናድጄ ልወጣ ስል ኮሜንትሽ ፈገግ አረገኝ እኒህ ወሸላሞች🤣🤣🤣🤣

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +11

    ዛሬ ገና ታዘብኳችሁ እርቅ ማዕዶች በእውነት አልተረዳችኃችም

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 года назад

      ምን ተስኖት ቢሆን ትክክለኛ ፍርድ ነው የሚሰጠው

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад +11

    ግን ንግግራችሁ ወዴት ወዴት ነው እሷ ተበድላ እናንተ ለእርሱ ማድላት ምንማለት ነው ፍርደ ገምድል ሆናችሁ ኸረ እደዛሬው አላስጠላችሁኝም በላይዋ ላይ አግብቶ አብት ንብረት መጠየቅ መብቷነው ሌላ ጊዜ የሚሰራው ህጋችሁ ዛሬ በእሷ ላይ ሲሆን ተሻረ ጭራሽ አታውሪ ኸረ ኡኡ ትበል ህግ ባለበት አገር

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 2 года назад

      ህግ ስለሌለ ነው የሚለማመጡት ሤቱንና ድሀውን የጎዳው ከበዳዮቹ እኩል የአገራችን የህግ ቦታ ሰራተኞች ናቸዉ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 2 года назад +29

    እንደዚ አይነት ወንዶች ፈጣሪ የማይድን የአንጀት ቁስል ይስጣቹ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 года назад +12

    ቸሬ እስዋኮ ሀቅ ስላላት ነው የምንንጨረጨረው እሱ የተረጋጋው የልቡን ስለሰራ ነው ዛሬ አልተቸቸህኝም

  • @hananhanan1028
    @hananhanan1028 2 года назад +9

    የኔ እህት እየተበደለች ለልጆቻ ብላ አብራ ትኖራለች ለወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 2 года назад +8

    ባለቤቷ የአዕምሮ በሽተኛ ነው ወይም የክፉ መንፈስ ተጠቂ ነው መንፈሳዊም ሆነ ሜንታል ህክምና ክትትል ያስፈልገዋል።

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 2 года назад +16

    Almseged,ዛሬ ግን የሴትየዋ ቁስል ምንም አልገባም !!! ጋሸ ቸሬ, ግን ነገሩን በደንብ ተረተህዋል, ሰውየው በጣም ብልጣ ብልጥ ነው !!!

  • @jemilaakmel2217
    @jemilaakmel2217 2 года назад +10

    እናትዬ አላህ ሃቅሽን ያውጣልሽ አልተበደልሽም አልልም ሁሌም ሴት መከራዎችን እንድትሸከም ተደርጋ የተሠራች እስኪመስል ድረስ ትገፋለች እናም እሱ ሁሉን ውሸት አለና ሃቅ አለው ማለት አደለም አለም ሰገድ ይህን ፕሮግራም ደግመህ ብትሠማው ምን ያህል ወደሡ እንዳደላህ ታውቀዋለህ የሚያሣዝነው አብረን ኖረን ኖረን ችግር ሲመጣ የሴት ይሆናል ብቻ ሃቋን አታስበሏት የኛ ሰዎች ሚስት በሚስት መደረብ አመላቸው ነው በተለይ ገንዘብ ሲመጣ የተበደለች ሴት ናት መቼም ፍቅር ፍቅር እያለች እንድትናገር ነበር ምጠብቁት ይሄ የአነጋገር ችግር እንዳለባት ሲጀመር ተናግራለች ግንፍልተኛ ነኝ ብላችሁዋለች

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 2 года назад +34

    ቆይ ግን በምን አይነት ስሜት እና ቶን እንድታወራ ነው የምንጠብቀው ያሳዝናል በጣም

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 года назад +1

    አቤት,ምን,,ብያበላቹ,ነው,,ይሀሁ,ምትጫንዋት,,የኔ,,እናት,ፈጣሪ,ጠበቃ,ይሁንሽ,,የሰውንካን,,በቁስልህ,,ጨው,ነው,ሚነሰንሰዉ

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 2 года назад +1

    እስቲ ትተንፍስ ተዋት ችግሯን በደንብ ታውራ ትዳር ሰላም ከሌሉው መለያየት ፀጋ ነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +3

    ቸሬ እና አለምዬ በሠላም ነው ዛሬ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    በስመአብ እናንተ አይታወቃችሁም ግን እኛ ስናዳምጥ በጣም ነው የተናደድነው ። 19:20___ "እድል ሰጥቶሽ ነበር " አላችሁ ሁለታችሁም እንዴ እሱ ሂጂ እነ እከሊትን እይ ያላት ክብርሩአን እየነካ እየተመፃደቀባት ነውኮ ። የምትበላው የሌላት ሴትዬ ሀብት ሳይጠፋ እየተራበች ።ሴት ሴት መሽተት አቅቱአት ይመስላችሁአል ?!!?? በቂ ወጭ ፣ሠላም፣ ሠራተኛ ቢቀጥርላት ታጥባ ታጥና ሴት መሆን አቅቶአት አይደለም። "እየየም ዲደላ ነው አሉ!" ዱላ እንደዝናብ እየወረደባት ለሱ መኮኩአል። ምስኪን ስለሆነች "ሴት ምሰይ " ያላትን እንኩዋን አልተረዳችውም ። አስሬ "ምን አግድየበታለሁ ትያለሽ ? ልክ ስትጀምር ደግሞ ቶሎ ታስቆሙአታላችሁ ።እውነትም " ደመ መራራ" ሁና ነው የኔ ምስኪን ድምፁአ ለስላሳ ነው ከዚህ በላይም መጮህ ትችል ነበር ግን ስነ-ምግባር አላት። 23 አመት አብራ ቆይታ እናንተ "እሱ የሚያደርግ " አይመስለንም ትላላችሁ ። ልጁአ አይኑአን ታማ መነፀር ያልገዛ ነው። ልጁአ ሳይታመም ታመመ አላለችም ግን እናንተ "አያደርግም " ትላላችሁ 🤔
    ልብ ድካሜን አስነሳችሁት አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
    ግን አከብራችሁአለሁ እወዳችሁአለሁ ። አልፎ ተርፎ ወንድሞቹ እርዳት ብለው ሲቆጡት "ከፈለጋችሁ አግቡአት የሚል ትልቅ የስነ ምግባር ችግር ያለበት ነው። እንደዚህ አይነት ሰው አዝግ ! ይባላል ምላስ ብቻ እናንተን በምላሱ ነው ያሳመናችሁ ።
    ንግድ ፍቃዱን ያንሳላት፣ ቤት ይግዛላት ወይም በስሙአ ያድርግላት ፣በቂ ቀለብ ይስጣት።
    አለምዬ እንግዶችን እንደመጡበት ባህል ፣ማህበረሰብ፣ የእነሱ ሁኔታ በሚለው አስተናግዱ ከገፀር የመጡ ፊደል ያልቆጠሩ በልጅነት ያገቡ ወደ ህግ፣ጠበቃ ፣የሴቶች ጉዳይ ልንላቸው አይገባም ።ህግ አሁን በኛ ጊዜ ነው የመጣ ድሮ በሽማግሌ ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +11

    እሱ ምን ሆነና እርሷን እያቃጠለ ልጆቹን በረሀብ እየቀጣ የሚኖር ሌላዋን ሊያቃጥልሄዷል አይ ወንዶች ማለቂያ የላቸዉም

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 года назад +6

    ምን ቶን ቶን ይላል በፈጣሪ ለራሷ መሯታል እነሱ ንግግር ያሳምራሉ ምን ጉድ ነዉ

  • @mimitube9805
    @mimitube9805 2 года назад +9

    ጪራሺ ለሱ አግዛቺሁ አረፋቺ ለነገሩ እናተስ ወንዲ አደላቺሁ አፈር ብሉ አቦ ምዱፕር ዲንጋይ

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 2 года назад +11

    ክፉ ሰው ማለት ሸምጥጦ ውሸት የሚል ሰው ነው ።እና አመናችሁት?? ውሸት ነው ስላለ ይህች ምስኪን በክፉ ባል የተጎዳችን ሴት የተጎሳቆለችን ሴት ልንረዳት ይገባል

  • @emeengda3081
    @emeengda3081 2 года назад +1

    አንድን ሴት በሌላ ሴት ከለካሀት መቼም ላንተ ልክ አትሆንም!!!ያልከው ሰው ተባረክ! አለምሰገድ ግን ዛሬ ሶስተኛ ጊዜ ነው አንዱን ጥፋተኛ ለማረግ ገፍተህ ስትሄድ ስሰማህ! የሰራኸው ጥሩ ነገርም እንዳለ ሆኖ!!!

  • @firtunateshome1880
    @firtunateshome1880 2 года назад +5

    ሰውዬው አስመሳያ ነው አይዜሽ የኔናት ፈጣሪነው እውነተኛ ዳኛ

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 2 года назад +2

    ግን ዛሬ በጣም ጫና አደረጋችሁባት የኔ እናት ችግር ሊኖርባት ይችላል ግን በጣም ጠንካራ እናት እና ምን ያክል እናት እንደህነች ነው

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 2 года назад +9

    የእህቴ ችግር በአብዛኛው ባለትዳር ውስጥ ያለነው ወንዶች ሚስትን ይጫናሉ ይመታሉ የበላይነትን በሚስታቸው ላይ ያሳያሉ ይህች እህታችን 8 ልጆችን ለማሳደግ ጥርሳዋን ነክሳ የቻለችው እሳዋ ያሳለፈችውን ችግር በከፊሉ በኔ ደርሳዋል እና እርዳዋት ባልዋግን ትንሽ ብልጥ ነገር ነውና እባካችሁ እርቅ ማዕድ አግዛዋት

  • @gaintmg9430
    @gaintmg9430 2 года назад +11

    To the hosts, this lady came to talk about her 23 years abusive husband. She's in pain, it doesn't matter what tone she talks to, all you have to do is listen and understand. Do a research, ask neighbors, her children... before bringing her as a guest. You both took his side bc he talk to you nicely. You even appreciated him live. But you kept saying she has a bad behavior like you know her situation. Stop judging her or any other abused person. It shows how small you are.
    Advise for the show... cut the guest host!

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ይህን ያክል አመት አብሮ ኑሮ አሁን ይህን ያክል ችግር ውስጥ ማስገባት ምን ይሉታል ሰውየው ምንም እውነት አይናገርም ሰውን እንደምንፈራው ፈጣሪን ብንፈራ የት በደረሰን ነበር እረ ተው እናስተውን ሺ አመት አንኖርም እናታችን አይዞሺ በርች በጣም ጠንካራ እናት ነሺ የቤተሰብ ተፅኖ ነው ዝቅ ብላ ላተ እንድትኖር ያደረጋት ወጣ ወጣ ብትል እራሷን ብትጠብቅ እንደዚህ አትጫወትባትም ነበር ፈጣሪህን ፍራ አንድም ነገር አልተነገርክም ውሸት ውሸት አተ ማነህ ትልቅ ሰው ነኚ አላለም ትልቅ እግዚአብሔር ነው ጋዜጠኛው ምን ነካህ ዛሬ በጣም አናደድከኚ አስተውል እሺ ምንም የሴት ህመም ባይገባህም ሴት ስላልሆንክ እሷ ትክክል ናት

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 года назад +1

    አዎ በጣም ተጭናችኋታል በቃ መፍትሄ እንዲሰጣት ነው እናንተ ጋ አመጣጧ ሰውየው በጣም አስመሳይ ነው የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ነው ይታወቃል!!!

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 года назад +7

    ባሎቻችንኮ ውሸታሞች ቀጣፌ ናቸው እሷን ከስምት ልጆቿ ጋር ችግር ውስጥ ጥሎ አንድ ልጅን ማሳደግ በሚከቡድ ዘመን ለራሱ አዲስ ላይፍ እያሳለፈ እየመጣ ያቃጥላታል ማን ያውቃል የውስጣቸውን ፈጣረና እሷ ናት እንጂ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 года назад

    ምስኪን ታሳዝናለች ቃላትም የለኝም የምትለውን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር እባካችሁ አግዙዋት በርቺ እናቴ ሁሉም ያልፋል ከሱ ይገላግልሽ እግዚያብሄር

  • @ameenaqq4053
    @ameenaqq4053 2 года назад +3

    እደት ትናገር በጣም ነው ያዳላችሁት ምነው የዛሬው አድስ ሆናችሁብኝ እሳ

  • @mamipomi6810
    @mamipomi6810 2 года назад

    የኔ እህት በጣም ነው የማዝነው ብዙ ባለትዳር ሴቶች ይቸገራሉ እራሳችሁ ችግራችሁን መፍታት ትችላላችሁ ችግራችሁን ይፈታል የምትሉት ጋዜጠኛ እንኳን ክብር እይሰጣችሁም ለምን ባልሽ አላከበረሽም ባል ደግሞ የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ነው የምታለቅሽው እምባ እንኳን ያቃጥላል እምባ ጠራጊ ደግሞ ሰው አይደላም ፈጣሪ ብቻ ነው ሚዲያ ለገንዘባቸው ነው የሚሰሩት ባለጌዎች ላለው ነው የሚያግዙት እናት እህት ያላቸው አይመስሉም

  • @hiwotbetekle8794
    @hiwotbetekle8794 2 года назад +2

    Alemseged lewendoch tadelaleh, Egziyabher yiyilih

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 года назад +7

    በጣም ታናድዳላቹ ዳኞቹ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +11

    ውሸት ነው ሲል አያፍርም ደግሞ? ☹️🥴
    እሷ እንዲህ እያለቀሰች 😠ውሸት ይዋሻል
    ሰውን መዋሸት ይችላል እግዚአብሔርን ግን መዋሸት አይችልም የሆነ ፈጣጣ 😠😠
    እኔ አባቴ ተደባዳቢ ነው እጅግ ሲበዛ 😥እናቴ ስቅይት ብላ ነው ያሳደገችን 8ልጆች ነን አንዳንድ ወንዶች ግን በስማም ሚስትን ልክ እንደ ዕቃ ነው ሚያዩት 😥

  • @etagneterfe1426
    @etagneterfe1426 2 года назад +2

    ሴት በተፈጥሮዋ ሚሰጥሯ አደባባይ አይደለም ጉረቤት እንዲሰማባት አትፈልግም ሰለዚህ ሰለ ተበደለችእና ሰሚ ሰለአጣች ነው እናቴ ፈጣሪ ይፍረድልሸ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 2 года назад +1

    በጣም ታናደላችሁ ሰውየው ያስነካችሁ ነገር አለ ብሶቷን ሰውየው የሚሰራውን መጥፎ ድርጊት እንድታወራ አላደረጋችኃትም ትገርማላችሁ እና በስልክ እንድሰድባችሁ ነው የፈለጋችሁት ? እንኳን የሷን ይህን ትልቅ ችግር ቀርቶ ፈቅዳ እና ወዳ ተጋድማ ለወለደች ሴት እናንተጋ መታ አረጋግታችሁ መክራችሁ እራሷን እንዳ ጥፋተኛ እንዳታይ ታስተካክላላችሁ ይቺን እናት ብዙ መከራ ያለፈባት ያሰቃያትን ሰው ታሞካሹታላችሁ ታሳዝናላችሁ

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 2 года назад +1

    ያልተነካ ግልግል ያቃል አሉ

  • @susustars4384
    @susustars4384 2 года назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ እሱ ግን ውሻ ነው አላህን አለመፍራት እና የልብ መድረቅ በደንብ ይታይበታል

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 года назад +1

    kechalachehu ye heg kelela setuat ena nebretuan yakaflat enji kezi awera sew gar menor yelebatem

  • @muhamedsed7747
    @muhamedsed7747 2 года назад

    አስታራቂወች ያማችሁዋልደ እደት ነዉ ለሱ ምታግዙት አላህ ይርዳሽ እናቴ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +7

    ይሄስ ያበደ ሰውዬ ነው ቀውስ የዘራኸውን ታጭዳለህ ጠብቅ

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Год назад

    ልክ ነሽ ሰዉ መሆን ያለበት እራሱን ነዉ ጎረቤቶቹን ሳይሆን

  • @natsinetfikdu8912
    @natsinetfikdu8912 2 года назад

    በጣም ነው ያዘንኹባቹ እግዚኣብሄርን በጣም ነበር የምወዳቹ

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 2 года назад +3

    አለምሰገድና ባልደረባው ግን ምነው በዚህች ምስኪን በደል ትሳለቁባታላችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ መፍትሄ ብላ ወደናተብትመጣ እናት ግን እራሳችሁን እንዴትእንደምታዩት አልገባኝም ቱቱቱቱ አሳፋሪዎች የማከብራችሁንያህል ወርዳችሁብኛል

    • @gaintmg9430
      @gaintmg9430 2 года назад

      Thank you!🙌🙌 I like Alemseged, the other one is a virus to this show. Cut him off

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад +2

      @@gaintmg9430
      እናትየ በጣም ተናደሻል በየኮመቱ ነው መልስ የምትሰጪው እውነትም ያናዳድድል

  • @selammekonnen8270
    @selammekonnen8270 2 года назад +1

    በረታችሁባት 1000% ጥፋት የለባትም

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 года назад +1

    ሠላም ሳይኖርሽ እንዴት ይህንን ያህል ልጆች ወልደሽ ለስቃይ መዳረግ ።
    ከመነሻው ይህንን አይነት ችግር ሲጀመር ጥንቃቄ ማድረግ ነበር።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Год назад

    ሴትዮዋ ትንሽ ሀይለኛም ትመስላለች ግን ሀቅም አላት ።
    ቸርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም ከአንተ ምክር ንግግር ብዙ ተምሪያለሁ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +3

    ድምጷ ምን ሖነ አረ ሥታሥጠሉ ኤጭ ሚዛናዊጋዜጠኛ ምንተስኖት ብቻነው።

  • @tsehaydubi6843
    @tsehaydubi6843 2 года назад +6

    እግዚሐብኤር የእጁን ይስጠው

  • @konjamkonjam2190
    @konjamkonjam2190 2 года назад +2

    ጋዜጠኞች ዘሬማ ተግመምተቹሀል

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 2 года назад

    Weyine Etalemye Allah Yirdash Ebakachihun Erdat

  • @y.g3052
    @y.g3052 2 года назад +1

    Sewyew wishetam new asmesay

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    የእኔ እናት አላህ ነገ በአኼራ ሳይከፍል ቤተሰብ አዛ የሚደርጉ አባቶች አላህ ከፉ ነው ቅጣቱ

  • @kalkidannigussie1706
    @kalkidannigussie1706 2 года назад +2

    በእውነት ያሳዝናል የሰው ህመም እና ስቃይ እንደዚህ መቀለጃ አይደለም ጭራሽ እኮ የእሱአን ችግር እረሳችሁት ጭራሽ እሱ ውሸቷን ነው ስላለ እሱን ታመሰግናለክ የምር ይሄ ከ እርቅ ማዕድ በፍፁም አይጠበቅም በፍፁም
    እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽሽሽሽ

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 2 года назад

    Seetochu nachawe yamigarimut inazeh ga lamine yimaxallu? Seetoche gudday hedawe mangiste ba akabe higge endikerakarilachawe lamine ayadarigumme?

  • @freedom320
    @freedom320 2 года назад +3

    አለምሰገድ ግን ችግር አለብህ! ሚስትህ እንደጎረቤቴ ባል ሁንልኝ ብትልህ ምን ትላለህ? እሄንን ነገር በራስየ ሂወት ቢሆንስ ብለህ አስብ!

  • @etayehumekonen847
    @etayehumekonen847 2 года назад +4

    23 አመት አብረው ኑረው አሁን ነው ሴት አልሆንሽም የሚላት ደደብ ነው

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 года назад +6

    ተፍች እና ገንዘብሽን ያዥ ምን አይነት የተረገመ ሰውየ ነው እረ በስመአብ

  • @selamtilahun8411
    @selamtilahun8411 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም እርቆቼ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 года назад +1

    ኣላህ እማትፈራ ኣባት ነህ የ8 ኣባት በዚህ ውሸት ያሳዝናል ሁሉን ትክዳለህ የ23 ኣመት ሚስትህ በዚህ ያክል ኣቅስላሃት ኣላህ ይፍረድህ 😔😔😔
    እናቴ ልጆችሽ ኣላህ ይጠብቅልሽ🤲

  • @mackdateshome1871
    @mackdateshome1871 2 года назад +13

    I feel terrible for the lady who has gone through a lot already. You both already judged her just because of the way she talks. That’s not fair at all. Just because the husband is calmer does not make him right. You guys already took a side. I’m disappointed

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 2 года назад

    Betame newe adalethewe

  • @kiki7863
    @kiki7863 2 года назад +1

    እስዋን ስሙ

  • @geligetu7875
    @geligetu7875 2 года назад +1

    Diros bedeyatalew yelal min tebikachu new wegentegna athunu lijochuwan teyiku ayzosh enate fetari yerdashe

  • @amytk6095
    @amytk6095 2 года назад +2

    እሱ ለስለስ ብሎ ስላዋራችሁ ለሱ እያገዛችሁ ነው በዚህ ታሪክ 🙄🙄😏

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 2 года назад +1

    Lijochi jezba nachewu enj lemme eswan aydegfatim

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 года назад

    የኔ ውድ አላሕ ይጠብቅሽ ምነው ተጫናችሗት እርዷት

  • @meazamoges9893
    @meazamoges9893 2 года назад

    Ereke maedoch betame new metanadut weyese zemedeh new seteyowa betame tasazenalch 😭😭😭😭😭😭

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 Год назад

    እኔይ ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እርቅ ማእድ ላይ እጅግ በጣም አደንቃቹሃለው በነጻ እንዲህ ህዝብን ማገልገል ግን ቅሬታዬን ከመናገር ማለፍ አልችልም ለምን ድነው ሰወችን እከሌይ ጠፋተኛነው አንልም የምትሉት ጥፋቱን ስህተቱን ካልተናገራችሁ እኔይ በበኩሌይ ትርቁ ጊዜያዊ ነው ጥውፋተኛው ጥፋቱን ነግራችሁት አዎ በደለኛ ነኝ አጥፍቻለሁ ካላለ ነገ ጥፋቱን ላለመድገሙ ዋስትናው ምኑ ላይ ነው ፕሊስ ጥፋተኛ በደለኛ በቃ በዳይ ነው

  • @mekdiyedengellej2868
    @mekdiyedengellej2868 2 года назад +1

    ዛሬ ምን ነካቹ ለሰውዬው አደላቹ የተበደለቹ እሷ እንጂ እሱ አይደለም የምትናገሩትን ነገር እያሰባቹ

  • @murshidatemam8640
    @murshidatemam8640 2 года назад

    በጣም ታሳዝናለች እናንተደሞ እሱ ተለሰለሰ ብላቹ ለሱ ወገናቹ ጉድ እኮ ነው

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Год назад

    አንዳንዴ ስኴር ያለባቸዉ ሰዎች በቀላሉ ይበሳጫሉ

  • @urael225
    @urael225 2 года назад +1

    ይቺ ሴትዮ ተበድላለች ቆስላለች
    ባል ከሀዲ ነው ግን ፍርዱን ከአላህ ብቻ ጠብቂ
    ስገጅ ጸልይ መልሱን ታገኛለሽ
    አይዞሽ የልጆችሽን ፍሬ የምታይ ንጹህ እናት ነሽ
    አትናደጅ በሽተኛ ትሆኛለሽ

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 2 года назад

    ሰውየው ማን አለብኝ ብሎ የማሰብ ሰው ነው እራሱን ያካብዳል ግን ልጁ እሆናለሁ ግን ህይወት ያስተምራል በደንብ ነው እንደዚህ አይነት ሰወች በጣም አስቸጋሪ ናቸው እነሱ ብቻ ተሰሚ አቀንዲሆን ይፈልጋል እኔ አባቴ በህይወት የለም አክስቴ ጋር ነበረ ያደኩት ግን ሰውየው አያስፈልግም ነበረ ዛሬ አለቀፎል ልቤ ውስጥ ንግጉሩ አለ 😢

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 года назад

    እውነት ነሽ

  • @ameenaqq4053
    @ameenaqq4053 2 года назад +4

    አፍህን ይዝጋው ወላሂ ቀጣፊ ነው ያስታወቃል ሽምጥጥጥጥ

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 года назад

    የእኔ እናት ፍርድ ከሀላህ ነው ሰው ሰው ነው ሁሉን ተመልካች እሱ አሏህ ነው ዱኣ አድርጊ ለፈጣሪሽ ንገሪው በጋዜጠኛቹ አዝኛለሁ በጣም ለነገሩ ሴትን ልጂ የማከብር የለም የተከበረ ቢሆብጂ አሉ ነብዪ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @tekken7kazuya190
    @tekken7kazuya190 2 года назад

    Wellahi ❤️ ALLAH negerew ❤️ kiyam kumi kezan tayalsh ene selayehut naw gefena saw mechem yetim keallah ayameltim...

  • @abdv688
    @abdv688 Год назад +2

    It is very painful to hear mother’s pain and not doing anything

  • @hayatmuhammad64
    @hayatmuhammad64 2 года назад

    Allha yehunshi yan enate firedu yasu new zar gazatagochi mini enda nakachi balawikim like ayedalachumi batami new mitasafirute 🤨

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +1

    👉 አለምሰገድ መጀመሪያ የ ቀደሙ የ ኢትዮጵያ ትዳሮች እንዲት እንደተኞሩ ጥናት አድርግ ። እንዲት ለምን እያልክ የምትጠይቀው ጥያቄ የሰዋችን የመረዳት መጠን ያላገናዘበ ነው። በተለይ ይሄ ለምን ለህግ አላመለከትሽም የሚል ጥያቄ ስትጠይቅ ይገርመኛል። እንዲት ነው ጊዜን የሚያገናዝብ ነገር የማትጠይቀው የዛሬ 22 አመት ይደበድበኝ ነበር ሰትልህ እንዲት ፖሊስ ጋር አልሄደሸም የምትላት እንኳን ያኔ አሁንም ስንቱ ነው ፖሊስ ጋር የሚሄደው

  • @zeyinebnure814
    @zeyinebnure814 2 года назад

    Allah yiredashi

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 года назад

    ፖሮግራማችሁ ደስ ይላል ግን አንድ ነገር አለ ቀድሞ ሲያገባት ማንነታን አውቆ ነው ያገባት ስምት ልጅ ሲያስቀፈቅፋት ለምን አላሰበም ድሮም ወንድ ሲባል የሚያራግፍበትን ነው የሚፈልገው እሳን ጠይቃታል አይደለም ስምንት ልጅ አንድ ልጅ ማሳደግ በአሁኑ ሰአት ይከብዳል ይች ሴት ለኔ ጀግናና ለሁሉም ምሳሌ የምትሆን ጀግና ሴት ናት ደሞ ሰው እንደራሱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይሆንም ምን ማለት ነው እነእከሌን እያቸው ማለት እንዲህ አይነት ወንዶች የማይረቡ ናቸው እራስህን ብትጠብቅ ገንዘቤን አባከነች ይላል ቤትህን ልጆችህን ብትጠብቅ ስትጎሳቆል እከሌን አልመሰልሽም ይላል እባካችሁ አትጫናት ብዙ ያሳለፈች ምስኪን ናት የቤቱን ስራና ልጆች ማሳደግ እራሱ ደሞዝ የሌለው ስራ ነዉ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ምን ግዜም እናት ናት ፍዳዋን የምታየዉ ወንድ የእንስራ ጆሮ ነው ግንጥል ሲል ግንጥል ነው እናት ናት እንደውሀ ማሰሮ ልጆቻን አቅፋ የምታሳድግ አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ በልጆችሽ ይክፈልሽ ልጆችሽ ቁም ነገር ደርሰው ላንቺ ይድረሱልሽ እሱ ግን ወደፊት መውደቂያው አያምርም ከፈጣሪ ያገኘዋል አይዞሽ እህቴ ልቤን ነው የነካሽም ይሄ ሁሉ ሴራ እኔ እንደሚመስለኝየሱ ቤተሰቦች ናቸው መርዛቸውን የሞሉበት ፈጣሪ እርጋታውን ያውርድልሽ

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 2 года назад +1

    አብሽሪ እናታችን አላህንና አቅንየያዘ ወድቆአይወድቅም ባለቤትሽም ቢዘገይም በግዜው ዋጋውንይከፍላል

  • @ejegayehuzerfo9259
    @ejegayehuzerfo9259 2 года назад +2

    እኔምላችሁ ሰውዬው የቀን ጅብነቱ ግልፅ ኣድርጎታል እኮ 8 ልጅ ኣስቀምጦ ያገባው ያገባችውም ሴት በራሷ የሚመጣው ሳታውቀው ቀርቶ ሳይሆን ጋጣወጥ ቦዘኔ ተራ ሰው ናትና ታገኘዋለች

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 2 года назад

    ባአል ባለማግባቴ በጅጉዉ አምላኬን አመሰግናለዉ በዚህ ዉስጥ 8 ልጅ መዉለድ ምን ይሉዉታል ይወልዱዉ ይወልዱዉ እና አደባባይ ወተዉ ያለቃቅሳሉ ልጆቹዉን ለስቃይ መዳረግ እኔ ልጆዎች ናቸዉ የሚያሳዝኑዉኝ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 года назад +8

    wow you guys are so strict. It is really very disappointing. This mother did not come to you to hear your judgements! 23 years! Reality is that because of the Ethio mothers have children at home they put themselves through a lot😭. Alemseged, you were very clear that you took the side with the man. what do you expect about this man? that he's going to admit his mistake? I don't think so. You pulled the man's side😭😭😭 Ayzosh ehete, Egziabher yerdash🙏

    • @gaintmg9430
      @gaintmg9430 2 года назад +2

      They totally took his side just bc he talked to him nicely? Idiots! They believed him right away and didn't even let her finish, the talkative one keep saying tone tone. Whattttt? She's been through a lot in 23 years let her be angry!! What kind of sexist hosts r these two??!!!,

    • @Hawi336
      @Hawi336 Год назад

      Sad, they were covering up for the abuser , shame 😢

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 года назад +2

    ሴትዮዋ በጣም የተጎዳች ትመስላለች ከአንደበቷ ስሰማ እንደተረዳሁት ባልየው አጭበርባሪ ነው ለምን ውሸቷን ነው ብሎ ደመደመ ውሸታም ራሱ