የመስቀል ጦርነቶች ደሃዎቹ መስቀለኞች | የጌታሁን ተረክ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- የመስቀል ጦርነቶች ደሃዎቹ መስቀለኞች | የጌታሁን ተረክ #asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ።እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፡፡ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Facebook - / ashammedia
RUclips. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Развлечения
ምርጥ ነው....ጌች በዚህ ምርጥ ጣቢያ ላይ መምጣትህ በጣም ደስ ይላል። ከአንተ ብዙ ተምረናል...!!!
የአሻም እና የአንተ ጥምርት ከዚህ የበለጠ በጣም አጓጊ እና ምርጥ ነገር እንጠብቃለን አድርጎናል።
አንም እና አሻም ቲቪ በርቱልን...👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
በመሠረቱ ጦርነት መልካም እንዳይደለ ሀላችንም እንስማበታለን ሆኖም ግን በእምነት ቀናኢ በመሆን ለሚፈጠር ጦርነት ምንም ቢሆን ጦርነት ጦርነት ነው
ስለዚህ በእኔ አመለካከት ክርስቲያን ጦረኞች በትጥቅና በወኔ ከእስላሞች ምንም ባያንሱ እጅግ ሐይለኞች ተዋጊ ነበሩ ነገርግን አንደኛ ለስልጣን የሚሹ ሐይሎች በመከሰት ለአንድነታቸውና ለጥላት ፍልሚያ በመጠኑም ቢሆን መቀዛቀዝ ያመጣል
ሀለተኛ በጠላት ላይ ድል ሲያገኙ ያለምንም ርህራሔ ማምለኪያ ቦታዎች ሳይቀር አፈርደም ማብላት ይችሉ ነበር ለምሳሌ በአንደኛው የመስቀል ጦርነት ድልን ተቀዳጅተው ሣሉ ለእስላሞች ምህረት አይሰጡም ነበር የዚያን ጊዜ የክሰርስቲያኖች ድል መነሳት ለዛሬው እላሞች መፈራትን አይፈጥርላቸውም ነበር ነብር የምትፈራው ስትናደፍ ነውና
ሱጁቆችነ ኡቶማን ቱርኮች ፍትሀዊ ነቸዉ ስም አታጥፍ የሙስሊሞችን የመስቀል ጦርኞች በራሳቸዉ ወጥመድ ነዉ ያለቁት ለሙስሊሞች ባጠመዱት ወጥመድ ማለት ነዉ ለማንኛዉም ታሪክ የላችሁም ታሪካችሁ ሽፍትነ ሞት ነዉ።የኛ ጀግኖች ኡቶማኖች በፍትህ ነዉ አለምን የገዙት ያድም ሰዉ ሒወት አላጠፉም ያለ አግባብ
አንዳንድ ሙስሊሞች ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጦርነቱን አልደገፈችም ኦተማን ዩሀንስ አሸንፎታል
ደደብ ፅንፈኛ ፤ ኢትዮጵያዊ ሆነሽ ኦቶማኖችን እኛ ትያለሽ😢። እንኳን ኦቶማኖች ቀርተው የዛሬዎቹ ቱርኰችም ቢችሉ ባሪያ አድርገው ሊገዙሽ ነው ሚፈልጉት። ሙስሊም ስለሆንሽ ቱርክ ወይም አረብ ነሽ ማለት አይደለም። ንቂ😮