የመጀመሪያ የአሸር ቤት የልጅነት ህይወት የተተረክበት ... @Hasabe Nibab @NahooTelevision

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 19

  • @tulu027
    @tulu027 10 месяцев назад

    እጅግ ድንቅ እኔን ጨምሮ ሁሉም መጽሐፏን ልናነብ ይገባናል::

  • @getachewzeleke4814
    @getachewzeleke4814 10 месяцев назад

    በጣም አዝናኝ ጭዉዉት ነዉ። ተፍታታ፡
    እየሳቀች፡ እያሳሰቀች፡ በቁም፡ ነገር፡ ብዙ፡
    እንድናዉቅ፡ አደረገችን። ብዙ፡ ልትጽፍ፡ብዙ፡ ልታሳዉቀን፡ ትችላለች። አመስግንልን።

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 9 месяцев назад

    You smart and educated, we love ❤you! Mashalah

  • @afrak7928
    @afrak7928 10 месяцев назад

    ኸውለት አሕመድ (ፒኤችዲ) መጽሐፍሽን ከአንድም ኹለት ሦስት ጊዜ አነበብኩት። እጅግ ተደመምሁ። ራሴን፣ ቀዬዬን እና ልጅነቴን ደግሜ ወደኋላ እንዳስብ ምክንያትም ኾንሽኝ። በሙሉ ልቤና ነፍሴም አከበርሁሽ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሥጥሽ!

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 10 месяцев назад +1

    ወላሂ የህቴ ልጆ 9 ወር ልጅ እየቃተተ ሆስፒታል ገብቶ ደም ስሩን ጠፋ ብለዉ ቀደዉ ቀደዉ መጨረሻ ሲደክም ፈርመዉ አውጥተዉ የመሬም እናት ቅጭት ነው ብለዉ አሽተውት ዳና

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 10 месяцев назад

    አሽርቤት ስንት ትዉስታ ቦረቅ የበላሁበት መድ የጠጣሁበት ሸህ ሙሀሙድ ሸህ አሊ ሞጆ አላህ ይርሀማቸዉ እሁድ እሁድ የጋሻለሙ ሸንኮር ሀዉለት አባቡ ወንድሞሽ የትነዉ የወንድሜ ጓደኛ ውድ ወንድሚ አላህ ይርሀምህ
    አያትሽ ደግ ሰዉ ሽቁጥቁጥ የመሪም እናት አላህ ይርሃማቸዉ

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 10 месяцев назад

    ሀቂቃ ሁሉም የተናገርሽዉ ሀቅ ነዉ

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤ Imagine HIM Sahle Mariam x HSI died of 🎉🎉🎉🎉STD x Prostate 🎉🎉🎉challenges that are today preventable❤❤❤

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 10 месяцев назад +1

    Imagine *Lash* is a fungal infection that can be prevented by ❤❤❤Eat RIght x keepFit x Avoid stress 24/07❤❤❤

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 10 месяцев назад

    ለኢድ ስንዘይር ዳቦ ከሆነ አንበላም ኩኪስ እና የንቁላል ዳቦ ከሆነ እናነሳለን አብሽ ከሆነ እንጠጣለን የኢድ ከሰአት ሰርግሰርግ እንጫወታለን ከነሀዉለት በር በጭጫዉ ስላሴዉ በር በጋሪ እንሄዳለን ለአረፋ ሲሆን ሽሎ መጫወት ደብ ብረሃን ስንት ትዉስታ አለ ኢሊዋን እኔም አቃታለዉ ዉልጮ፣ ዳለቻ፣በሬሳ ፣ግድብ ዋሻዉ ፣ አቦ ገዳም

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 10 месяцев назад +1

    ምንድን፡ነው፡ዓሸርቤት

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 10 месяцев назад +1

    Imagine ❤❤❤I learnt Neonatology 4m my ❤❤❤Grandma Jemanesh ❤❤❤❤was midwife 😮> she delvered me on Saturday @ 6:30 am Nebro River 😅

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 10 месяцев назад

    ሀዉለት እኔ ግን ስላቺ ብዙ አላስታዉስም እህትሽ ሰሚራን ግን አስታዉሳለሁ

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤imagine Amina 07 sister of DebreBirhan my Grand Pa Habte-Jesus Firde Aba Jegna citron Nahoo TV.❤❤❤ We love 💕 Arab Gebaynesh ❤❤❤👩 sister of Amhara Saynt lol😂

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 10 месяцев назад

    መፅሀፉ የት ነዉ የማገኘዉ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 10 месяцев назад

    Dr.Hawlet, please trying
    to rewrite your grandmother special medical services & knowledge of cultural drugs. It will be benefits for society, thanks to every grandmother's helpful to provide goodness with children life.

  • @belaihabte-jesus8958
    @belaihabte-jesus8958 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤imagine Potus1{George Washingto) died🎉🎉🎉 of preventable gum/throat infection by❤❤❤ *Ird le Deed* {Turmeric } ❤❤❤daily application😮😅😊

  • @modinali3987
    @modinali3987 10 месяцев назад

    Mesel chilota yalachew sewoch beye akababiew nurew alfewal ewqetin yemastelalefu limd balemenoru bizu reqiq ewqtoch be kentu teftewalna Yih guday tikret tesetitot letewlid litelalef bemichilibet huneta bitasebibet lealem hizb tekami new.