Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይቺን ጊዜ ባርኮና ቀድሶ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መቼስ ነፍሴ ምን ተማር ይሆን እስቲ ልስማው
ከእናትም እናት ነሽ እግዚአብሔር እንዴት ባንች እንደተደሰተ ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣሻቸው እግዚአብሔር ይፈውስሻል አንች ጤነኛ ነሽ በሁሉም ነገር ባንች ስንት ነገር ተማርን የእንጀራ እናት ስሟ አያምርም ነበር አንች ግን ትክክለኛ እናትነትሽን አስመሰከርሽ ተባረኪልን መምህር ቃላት የለንም ምንጩ አንተ ስለሆንክ ከእግዚአብሔር ጋር ጸጋውን ያብዛልህ
መምህርዬ የሚገርም ትምህርት ነው መጨረሻው ደስ ይላል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን በቤቱ ያቆየን ተባረክልን !!!
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የሚርዳኝ የለምና ከእኔ አትራቅ ጌታ መድኃኒአለም ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑርበከንቱ ደክሜ እዳልሰበርቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት እዳቻይነት እናት ለሁሉም ይስጥ ባወልጃቸውም ልጆችሽ ናቸው
ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ድቅ ትምህርትነው እኔምሀገሬልገባ እያሰብኩነው በሰላምለሀገሬ ያበቃኝ ዘድ ቅዱስ ፍቃዱይሁን አሜን
ውይ ታድለሽ እመብርሀን በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ
እግዚኣብሔር በሰላም ያስገባሽ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህን መጠክመምህርች እንኳን ለሰማያውዪ መርቆርያውስ አደርስችሁየእማ ፍቅር ልጅ ኤፍታህ በልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገንመምህርችን ፀጋውን ያብዛልክእናታችን እግዚብሔር እድሜ ጤናያድሎት እህታችን ብዙ እንድንምር ሰላደርግሽንእናመስግናለን
Amen enkwan abiro aderesen
Reschew Merkoros bmalet yitarem wedefit
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልንእግዝአብሔር ጸጋወ ያበዝልህ ይህ ገጠምኝ የነፈሰ ትምህረት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እደዚህ ያለሰው እግዚአብሔር ያብዛልን
አሜን መምህራችን በጣም ሚገርም ነው ሰውየው ንሰሀ ሳይገባ በመሞቱ በጣም ቢያሳዝንም ልጁ ግን ተርፋ ለወንድሞቿም መትረፋ ደስ ይላል ለዚህም አራተኛ ሚስት የነበረችለው እናት በጣም ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን ።
እውነት ነው መምህር እደው እግዚአብሔር አምላከ ጠቋዪውችን ያጥፋልን በእውንት በጣም በጣም ነው ያሉት ብቤትሰቦቻቺላዪ በዙ ነገር ነው ዪሚደርገው እኔ ገን ያለውት ሲደት ነው ቤትስቦቼ ብዙ ነገር ዪነገሩኛል በዙ ነገር ዪጥልባችውል እግዚአብሔር እደችሪንቱ ያደናችውል!
መምህር ይህንን ታሪክ በትክክል እኔ ሀገሬ ላይ በአይኔ አይቻለሁ ከሰውየው ጋር አብሮ የሚሰራውንም ደብተራ አውቀዋለሁ ጉድ ውይኔ ፈጣሪዬ የእውነት መምህር የሚገርም ነው
እህቴ ኮሜንት ስትሰጪ ተጠንቀቂ
@@etagegnehutsigemengistu8797 eshi WD thanks
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በነጋው በነጋው በጣም የሚገራርም ት/ት ነው የሚያስተምሩን ትምህርቱን ቀጥሉበት የሚሰማ ይሰማል ለእኛ ስደት ላለነው በተለይ ትምህርታችሁን ሠምተን አንጠግበውም ።እልልልልልል ላንድዬ ለመድሐኒያለም ምን የሚሳነው አለ ለእታችን የደረሰልሽ እግዚያአብሔር ለእኛም ይድረሰልን ።እህታችን ታሪክሽን በመናገርሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምህር ደግሞ ሁለዬም ያስተምሩን ትምህርቱን የምንከታተለው ከመዳም እዬተገላመጥን ነው ከትምህርቱ ፍቅር የተነሳ ። ለሁላችሁም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የሚገርም እና መጨረሻው ደግሞ ደስ ይላል በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲💐🌺🌻🌼
መምህር!!! አንተ አስተምር የሚማር ይማር ብዙ ትምህርትሕን ይምንጠብቅ አለን
እረ ላይክ ላይክ ላይክ እናድርግ ለማይረባ ነገ ተሽቀዳድመን እናደርግ የለም እንዴ ትዝብት ነው
ትክክክል ላይክ ላይክ
R u chrstian
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን
በውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከፉሁሉ ይጠብቅህ ቃላት ያንሰኛል በቅርብ ቀን ብዙ ትምህርት አዳመጥኩ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ባካል ለመገናኘት ያብቃኝ 🙏💒👍
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ክብሩ ይስፋልየ ለድንግል ልጅ
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህርና።ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ይባላል።መምህራችን የምትለዉ ሁሉ በህልምም ሳይቀር ስለምናይ በል ብቻ እናምንሃለን 👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
መምህር ቃለህየወት የሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣክልን መምህር ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ በተስፉ ይሞላል በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ ፍፃመሽን ያሳምርልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዎ እንደዚህ አይነት ነገር እኔ ያደኩበት ሀገር በሰፊ አለ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እኳን በሰላም መጣቹልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ⛪🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር እዲህ ከወደቅንበት ያነሳል እህታችንን የጎበኘ የኛንም ህይወት ይጎብኝልን ስራው እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን በፅሎትህ አስበኝ አፅደ ስላሴ እና ማህደረ ማርያም ብለህ
Amen amen amen Egzabehr yemsegen Memihir kalhwat yasemaln 🙏❤
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሆን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእደሜና ቀፀጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንሰምቼ እመለሳለሁ መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን
እህቴ መንፈሳዊ እቃ ጦር ኳታር የት ነዉ ማገኘው ካወቅሽ እህቴ
@@senibinisenibini309 ኳተር አላውቅም እማ ጠይቄ እጽፍልሻለህ
Eshi amsgnalew
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ #ሂወት ነህ።ዛሬ ወደዋላ ተመልሼ ገጠመኝ 22ስሰማ ነበር የቆየሁት የቤተሰቤና የኔ ሂወት በዛ ውስጥ አለ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት መናፍስት ይጠብቀን 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃልሕዎት ያስማል
እኔ የተማርኩት ሰምቱ በእምንነት ሚተገበር ነዉ ከበደ እንኳን በሁን በትግሰት ሁሉ ያልፋል ሰላልሰጠህኝ ሀሉተመሰገን ተሰፋሰላሴ በተሰበችን ጠበቅልን
አስጀምሮ ላስጨረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 👏👏👏👏💚💛❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእህታችን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ የደረስልሽ ለኛም ይድርስልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ተለውጠናል የህን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ይመስገን
12 ንገረን ሁሉም ማወቅ እንፈልጋለን መምህር ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያለውን አብራራልንንንን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ሰለሁሉም ገነረ እግዚአብሔር ይምግን ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በልጅህ በዙ ተምሬአለሁ እሷን ስሰማ ራሴን እንድፈትሺ አድርጋኛለች እግዚአብሔር ያሳድጋት
እኔም ከዘቢብ ብዙ ተምሬበታለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ መጣህልን እናመሰግናለን የመምህር ፍሬዎች የት ናችሁ ኑ የነፍሳችንን ምግብ እንመገብበእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው የኛን ቤተሰብ ታሪክ ግማሹ አለ እዚህ ገጠመኝ ላይ የሁላችንንም ሂወት ይዳስሳል ገን የእግዚአብሔር ስራውእጽብ ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መድሀኒአለም ሺ አመት ኑርልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አይቼሻለሁ ቆይ የመምህር ፍሬዎች ፀሎት ውስጥ ነን ስጨርስ እንመጣለን
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub መልካም ማማዬ ስንጨርስ እናዳምጥ
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub ዛሬ ተቀድመሻል ሶልዬ እኔም መጣሁ
Ä
ወይ አለመታደል!!!
ተወልደ መድህን አሥካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራት ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተሥፋ ስላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እረ እኛም ሃገረ አሉ መምህራችን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ስለ ትውልድ ኣውደኣዋርህ ብታስተምረን ምርጥ ነበር ስለ ዚህ ጉዳይ በሰፊ ብትመጣብን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተዘጋ ልባችንን ይክፈትልን ጆሮ ይሰማል ዋናው ልባችን ነውና ልባችን ይከፈትልን አምላክ ልቤን መልስ አሜን 🤲
Amen amen amen kaleyuet yasemalen
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በእውነት መምህር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተቃጠለ ይሁን
ሰላም ላተ ይሁን መምህር በእዉነት ገጠመኝህ የራሴንም ሂወት የቤተሰቤንም ሂወት እዳዉቅ። አስተምሮኛል በርታልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
ሰላም ላተይሁን መምህራችን እየዘገዬህነውሳ መምህር በጉጉት ነው እምጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን እኛ እያወቅን እየተማርን ነው የተለያዩ ማረግ ተሸክመው ለመቀፍ የሚሞክሩትን አትስማቸው አባታቸው ዳቢሎስ እዳይነካባቸው ነው የሚዘባርቁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ከትምህርትህ ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ እናቴን ከባአድ አምልኮ አቁማልኛለች እኔ በስደት አገር ላይ ነኝ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ብዙ መለውጥ የምፈልገው ነገር አለ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እንዳንተ አይነት አባቶች ቢኖሩልን እንደዚህ ከማጥ ማጥ ውስጥ ባልኖርን ነበር እግዚአብሔር በቸርነቱ አኑሮናል አሁንም በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ አዳድዬ ክፉ መንፈስ በሰው እየተመሰለ ይገናኘኛል 😭😭😭 በመንፈሳዊ ህይወቴም አዳድዬ እበረታለሁ አዳድዬ እዝላለሁ አስቡኝ በፀሎት 😭😭😭😭
በርች በጠሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ በርከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
እመቤቴ ታስብሽ 😥😥
@@ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ዛሬ ከፈቶኝ ነው የዋልኩት ካሰረዎቼ ጋረ ተጣልቼ ምክንያቱ አሞራ ሰማይ ላይ ሚበረው ከነ ነፈሱ አምጥቶ ምሳ ሰሪልኝ አለኝ ሞቼ እገኛለሁ አልሰራም ብዪው በፀሎታቹሁ አሰብኝ
@@DeaconYeabkal እሺ
ወይይ አይዞሽ ወለተ ኪዳን እመብርሀን ታስብሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
ውይ ምን ኣይነት ሰዎች ናቸው ኣይዞሽ እመብርሃን ታስብሽ
አዘሽ
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ዛሬ በረራየ ነው እግዚአብሔር በሰላም ለሐገሬ እንዳያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ🙏🙏🙏
ጾሎት ቅዱሳን ኣይለይሽ እማፍቅር እናታችን በሰላም ታስገብሽ እህታችን በሰላም ግቢ
እመብርሐን ትቅደምልሽ
በሠላም ግቢ
እመብርሃን በሰላም ታስገባሽ
@@ሶልያና-ሸ4ቐ አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ብዙ ተምረናል በጣም እግዚአብሔር በጥበ ብ ያሳድጋት። እሺ መ ምህር እድት ነግረን የወራቱን ጸጋውን ያብዛልክ መምህር እንኳን ከመናፍስት እግዚአብሔር አዳነሺ እህታችን የሚሳነው የለም መድሐኒያልም። አችንም አይነት የተጸጸተ እናት ያኑርልን አችነሺ ለዚህ ያደረሻች ደግሞ ለሰጋወ ደሙ ይርዳችሁ የዳቢሎሰ ሰራን ከምድረ ሰማይ ያጥፍልን።
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን
እውነት መምህር በልጂህ ህፃን ዘቢብ ጥያቄ ብዙ ተምረናል ልብ ያለው ብዙ ይማራል ህፃናት እንደዚ አስተውለው ጥያቄ እና በቂ መልስ ሲናገሩ የእውነት ሌላ መምህር ነን እያሉ ሰውን ማወናበድ ምን የሚሉት ነገር ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይከፈትላቸው የሚሰጡት መልስ በጣም ያሳፍራል
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ይሄም እንደ ይቅር ባይነትክ እንጂ እደ እኛ ሀጢያት አይሁን አሜን
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
መምህሬ ከይቅርታ ጋር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አትበለን የእግዚአብሔር ልጆች በለን🙏🙏🙏ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ያራከኝ እየመሰለኝ ነው 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin yagelgilot zemnachun yabzalin
መምህር ቃላት ያጥረኛል ከነቤተሶችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገጠመኝ ከአንድ ጀምሬ ፩፰፪ ደርሻለሁበጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት መልካም ሁኖልኛን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው አሁንም በቤቱ ያጽናት አሜን፫ ወንድሞቿንም ለዚህ ታብቃቸው እመ አምላክ
አሜን አሜን አሜን በለ ሕይወትን የያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነውና ዛሬም ዘውትርም ይክበር ይመስገንልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም ብዙ እየተማርንበት ነው በተለይ በመሃል ማብራርያ እያስገባህ የምታስተምረን በጣም ጠቅሞናል ማመን አለማመን ለኛ ተውልን አንተ ዝምብለህ አስተምረን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምህራችን የተናገርከው ሁሉን እውነት ነው። እኔም ወደ ገጠር ለስራ ሄጄ አጋጥሞኛል፣ በአካባቢው ያሉትን ሰዎች ይህ ስህተት ነው ስላቸው ሊሰሙኝ አልፍቀዱም፣ ህዝባችን ብዙ መማር ይጠበቅበታል፣ አንተን ማመስገኛ ምንም ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ። አቤቱ እኛንም አበርትተህ ላያችን ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ገስፅልን አሜን።
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እባካቹ እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህርን ትምርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ የዝሙት መንፈስን በስግደት በፀሎት አሸንፌው ነበር እሁን ግን እንደ አዲስ እየተፈታተነኝ ነው በፀሎታቹህ አስቡኝ
ውይ እኔም ትቶኝ ነበር አሁን ብሶበታል እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ከባድ ፈተና ነው
@@minjartube4522 አሜን ውይ አሰቃየኝ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እንዴት እንደምወጣው ግራ ገብቶኛል😭🙏
አሜን አሜን አሜን ልባችንን ይመልስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ እዴትነህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በጣም ይገርማል የዛሬው በስመአብ ብዙ ትምህርት እያገኝ ነው መምህር እዲሁም ሂወታችን ቤተሰብን ባካባቢያችን ያሉትንም ሰዎች እያስተዋልን ነው እና በየቤቱ ስት ነገር አለ እግዚአብሔር እውነቱን እና ብርሀኑን ካልገለጠልን በስተቀር እኛስ ከንቱ እና ደካማ ሆነናል
ዚማረ ማላኪተ ያሰማልን ba tsegawe yanureki Kane በትስቦችሂ
በፀሎታቸዉ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችዉ
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yebarke
Mamirchin egzebere yetbeken be unt enya ye hazabe harger yalutin timrtchu taqmeny. Tabarke mamirchin
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ መምህራችን መጥቶልናል ገባ ገባ በሉ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች😍😍
Memhr kalehiwetn yasemaln
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ስለ ሁለም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንከን ደህና መጣሁ በጣም ደስ የመላ ነው ገሪማ ደነቀ ነው የልዕለ እግዚአብሔር ስራ አክስቴ እግዚአብሔር አምላክ የበረታሽ አነተ አንዳች የለ አነተ የበዛልን
መምህር የውነት አመቻችታችሁ. ሰሜን ወሎ መቄት ወርዳአንድመምህርላኩ. ይህንያህል እውቀትየለውም. አብዛኛውን ደፍተራነው አብዛኛውን ጠንቋይ ናቸው. ከአስር አንድ ነው ደናእሚገኝው. እባካችሁ እምትችሉትንያክል. ግዚአችሁን አብቃቅታችሁ. ሞክሩ ማንም መምህርወደዛ ሂዶአያቅም. በተለይ እንደናንተ ያለመምህር
እውነት ነው ወደገጠር ያሉት ሸዋሮቢት አካባቢ እራሱ ምንም ስለመናፍስት አሰራር አያቁም እዳው የሚገርመው ጠቋይ ቤት እሮብ ወይም አርብ ሄደው ከዛ ደግሞ እሁድ ቤተክርስቲያን ይሄ ያደኩበት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከኔ ቤተሰቤ ሳይገባኝ ግን የመምህርን አስተምሮ እዳዳምጥ አምላክ ስለፈቀደልኝ አመሰግነዋለሁ
@@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ አወ እኛጋማ በተለ ባለጆቹ. ፍዳችነው እሚያሳዩን. ልጆቻችን የት እንደ ብቅ እስከምንልድርስ. አስቸጋርነው. እኛብናውቅ ለውጥየለውም. እኛ አንድ ነን. አድስዉምንም ሊመልስ አይችልም.
እውነት ነው እህቶቸ ህዝቡ ጠፍቷል ስብከት እንኳን ብዙ የለም የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ይበዛሉ በጣም በመከራ ነው የኖርነው እውነት የመምህር ትምህር በጣም ያሥፈልጋቸዋል
ፀጋውን።ያብዛልክ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ደስስ የሚል ታሪክ ነው የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሄር የኤችኣይቪ ሴትየዋ በጣም ኣሳዘኑኝ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
አዉነት ነዉ መምህር እኔ አቃለሁ አለ የተባለ ጠንቋይ ነዉ አገር ነዉ የሚያቀዉ ግን ለቤቴክርስትያን ብር ሲያስገባ እንደ ጀብድ በማይክራፎ ይነገርለታል ኧረ እንደዉም ክልሉንም እናገራለሁ አማራ ክልል የቤትክርስትያኑን አጥር የአሠራ ተብሎ ስሙ ቤቴክርስትያን ግቢ በሩ ላይ ተፅፎለታል የተቀመጠዉ 😢 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
ሠላም ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን።
እግዚአብሔር ከዚህ ሰአት ያደረሰን አምላክ የተመሠገነ ይሁን መምህር እንኳን; በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅል ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የሚጠቅመንን ወደ ህይወት የሚመልሰን ትምህርት ነው ወይኔ ሲያሳዝኑ በእግዚአብሔርየሞቱቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን እህቶቻችን በዚህዉ አጋጣሚ የክርስትና ስማቸውን ይዛችሁ ፀልዩላቸዉ ፈጣሪ የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን
መምህሬ እግዛብሄር ይመስገን ብዙ ተምሬበታለሁ ከአንተ ትምህርት እናመሰግናለን ስላነቃከን
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
Kal hiwet yasemalen
በትክክል መምህሪ እኛ አከባቢ ይህ በትክክል አለ በእውነት እግዚአብሔር ሊቦ ይሰጥና በፅሎታችሁ አሰቡኝ ወለት ሰላሳ እይላችሁ እህት ውንድሞች
እኔ የምላችሁ ይሄንን ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩኝ በሆላ በእሌሊት መተኛት አቃተኝ ወደ ኢትዮጵያ መጥቸ ፀበል እንዳልጀምር ወደ ሀገሬ መግባት አልችልም እባካችሁ እርዱኝ በዛ ላይ የእልጆቸ ነገር አሳሰበኝ
የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም ይደንቀኛል ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ከጠፋንበት እደዝኽ ይሰብስበን። ድንቅ ዝማሬነዉ። ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜንአሜን 🕊🕊🙏🏻🕊🙏🏻🕊✝️🕊✝️🕊✝️
ይቺን ጊዜ ባርኮና ቀድሶ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መቼስ ነፍሴ ምን ተማር ይሆን እስቲ ልስማው
ከእናትም እናት ነሽ እግዚአብሔር እንዴት ባንች እንደተደሰተ ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣሻቸው እግዚአብሔር ይፈውስሻል አንች ጤነኛ ነሽ በሁሉም ነገር ባንች ስንት ነገር ተማርን የእንጀራ እናት ስሟ አያምርም ነበር አንች ግን ትክክለኛ እናትነትሽን አስመሰከርሽ ተባረኪልን መምህር ቃላት የለንም ምንጩ አንተ ስለሆንክ ከእግዚአብሔር ጋር ጸጋውን ያብዛልህ
መምህርዬ የሚገርም ትምህርት ነው መጨረሻው ደስ ይላል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን በቤቱ ያቆየን ተባረክልን !!!
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የሚርዳኝ የለምና ከእኔ አትራቅ ጌታ መድኃኒአለም
ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑር
በከንቱ ደክሜ እዳልሰበር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት እዳቻይነት እናት ለሁሉም ይስጥ ባወልጃቸውም ልጆችሽ ናቸው
ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ድቅ ትምህርትነው እኔምሀገሬልገባ እያሰብኩነው በሰላምለሀገሬ ያበቃኝ ዘድ ቅዱስ ፍቃዱይሁን አሜን
ውይ ታድለሽ እመብርሀን በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ
እግዚኣብሔር በሰላም ያስገባሽ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህን መጠክ
መምህርች
እንኳን ለሰማያውዪ መርቆርያውስ አደርስችሁ
የእማ ፍቅር ልጅ ኤፍታህ በልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ
እናታችን እግዚብሔር እድሜ ጤና
ያድሎት እህታችን ብዙ እንድንምር ሰላደርግሽን
እናመስግናለን
Amen enkwan abiro aderesen
Reschew Merkoros bmalet yitarem wedefit
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን
እግዝአብሔር ጸጋወ ያበዝልህ ይህ ገጠምኝ የነፈሰ ትምህረት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እደዚህ ያለሰው እግዚአብሔር ያብዛልን
አሜን መምህራችን በጣም ሚገርም ነው ሰውየው ንሰሀ ሳይገባ በመሞቱ በጣም ቢያሳዝንም ልጁ ግን ተርፋ ለወንድሞቿም መትረፋ ደስ ይላል ለዚህም አራተኛ ሚስት የነበረችለው እናት በጣም ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን ።
እውነት ነው መምህር እደው እግዚአብሔር አምላከ ጠቋዪውችን ያጥፋልን በእውንት በጣም በጣም ነው ያሉት ብቤትሰቦቻቺላዪ በዙ ነገር ነው ዪሚደርገው እኔ ገን ያለውት ሲደት ነው ቤትስቦቼ ብዙ ነገር ዪነገሩኛል በዙ ነገር ዪጥልባችውል እግዚአብሔር እደችሪንቱ ያደናችውል!
መምህር ይህንን ታሪክ በትክክል እኔ ሀገሬ ላይ በአይኔ አይቻለሁ ከሰውየው ጋር አብሮ የሚሰራውንም ደብተራ አውቀዋለሁ ጉድ ውይኔ ፈጣሪዬ የእውነት መምህር የሚገርም ነው
እህቴ ኮሜንት ስትሰጪ ተጠንቀቂ
@@etagegnehutsigemengistu8797 eshi WD thanks
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በነጋው በነጋው በጣም የሚገራርም ት/ት ነው የሚያስተምሩን ትምህርቱን ቀጥሉበት የሚሰማ ይሰማል ለእኛ ስደት ላለነው በተለይ ትምህርታችሁን ሠምተን አንጠግበውም ።
እልልልልልል ላንድዬ ለመድሐኒያለም ምን የሚሳነው አለ ለእታችን የደረሰልሽ እግዚያአብሔር ለእኛም ይድረሰልን ።እህታችን ታሪክሽን በመናገርሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
መምህር ደግሞ ሁለዬም ያስተምሩን ትምህርቱን የምንከታተለው ከመዳም እዬተገላመጥን ነው ከትምህርቱ ፍቅር የተነሳ ። ለሁላችሁም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የሚገርም እና መጨረሻው ደግሞ ደስ ይላል በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲💐🌺🌻🌼
መምህር!!! አንተ አስተምር የሚማር ይማር ብዙ ትምህርትሕን ይምንጠብቅ አለን
እረ ላይክ ላይክ ላይክ እናድርግ ለማይረባ ነገ ተሽቀዳድመን እናደርግ የለም እንዴ ትዝብት ነው
ትክክክል ላይክ ላይክ
R u chrstian
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን
በውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከፉሁሉ ይጠብቅህ ቃላት ያንሰኛል በቅርብ ቀን ብዙ ትምህርት አዳመጥኩ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ባካል ለመገናኘት ያብቃኝ 🙏💒👍
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ክብሩ ይስፋልየ ለድንግል ልጅ
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህርና።ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ይባላል።መምህራችን የምትለዉ ሁሉ በህልምም ሳይቀር ስለምናይ በል ብቻ እናምንሃለን 👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
መምህር ቃለህየወት የሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣክልን መምህር ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ በተስፉ ይሞላል በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ ፍፃመሽን ያሳምርልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዎ እንደዚህ አይነት ነገር እኔ ያደኩበት ሀገር በሰፊ አለ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እኳን በሰላም መጣቹልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ⛪🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር እዲህ ከወደቅንበት ያነሳል እህታችንን የጎበኘ የኛንም ህይወት ይጎብኝልን ስራው እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን በፅሎትህ አስበኝ አፅደ ስላሴ እና ማህደረ ማርያም ብለህ
Amen amen amen Egzabehr yemsegen Memihir kalhwat yasemaln 🙏❤
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሆን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእደሜና ቀፀጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ሰምቼ እመለሳለሁ መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን
እህቴ መንፈሳዊ እቃ ጦር ኳታር የት ነዉ ማገኘው ካወቅሽ እህቴ
@@senibinisenibini309 ኳተር አላውቅም እማ ጠይቄ እጽፍልሻለህ
Eshi amsgnalew
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ #ሂወት ነህ።
ዛሬ ወደዋላ ተመልሼ ገጠመኝ 22ስሰማ ነበር የቆየሁት የቤተሰቤና የኔ ሂወት በዛ ውስጥ አለ
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት መናፍስት ይጠብቀን 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃልሕዎት ያስማል
እኔ የተማርኩት ሰምቱ በእምንነት ሚተገበር ነዉ ከበደ እንኳን በሁን በትግሰት ሁሉ ያልፋል ሰላልሰጠህኝ ሀሉተመሰገን ተሰፋሰላሴ በተሰበችን ጠበቅልን
አስጀምሮ ላስጨረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 👏👏👏👏💚💛❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ የደረስልሽ ለኛም ይድርስልን
መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ተለውጠናል የህን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ይመስገን
12 ንገረን ሁሉም ማወቅ እንፈልጋለን መምህር ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያለውን አብራራልንንንን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ሰለሁሉም ገነረ እግዚአብሔር ይምግን ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በልጅህ በዙ ተምሬአለሁ እሷን ስሰማ ራሴን እንድፈትሺ አድርጋኛለች እግዚአብሔር ያሳድጋት
እኔም ከዘቢብ ብዙ ተምሬበታለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ መጣህልን እናመሰግናለን የመምህር ፍሬዎች የት ናችሁ ኑ የነፍሳችንን ምግብ እንመገብ
በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው የኛን ቤተሰብ ታሪክ ግማሹ አለ እዚህ ገጠመኝ ላይ የሁላችንንም ሂወት ይዳስሳል ገን የእግዚአብሔር ስራውእጽብ ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መድሀኒአለም ሺ አመት ኑርልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አይቼሻለሁ ቆይ የመምህር ፍሬዎች ፀሎት ውስጥ ነን ስጨርስ እንመጣለን
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub መልካም ማማዬ ስንጨርስ እናዳምጥ
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub ዛሬ ተቀድመሻል ሶልዬ እኔም መጣሁ
Ä
ወይ አለመታደል!!!
ተወልደ መድህን አሥካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራት ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተሥፋ ስላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እረ እኛም ሃገረ አሉ መምህራችን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ስለ ትውልድ ኣውደኣዋርህ ብታስተምረን ምርጥ ነበር ስለ ዚህ ጉዳይ በሰፊ ብትመጣብን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተዘጋ ልባችንን ይክፈትልን ጆሮ ይሰማል ዋናው ልባችን ነውና ልባችን ይከፈትልን አምላክ ልቤን መልስ አሜን 🤲
Amen amen amen kaleyuet yasemalen
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በእውነት መምህር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተቃጠለ ይሁን
ሰላም ላተ ይሁን መምህር በእዉነት ገጠመኝህ የራሴንም ሂወት የቤተሰቤንም ሂወት እዳዉቅ። አስተምሮኛል በርታልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
ሰላም ላተይሁን መምህራችን እየዘገዬህነውሳ መምህር በጉጉት ነው እምጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን እኛ እያወቅን እየተማርን ነው የተለያዩ ማረግ ተሸክመው ለመቀፍ የሚሞክሩትን አትስማቸው አባታቸው ዳቢሎስ እዳይነካባቸው ነው የሚዘባርቁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ከትምህርትህ ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ እናቴን ከባአድ አምልኮ አቁማልኛለች እኔ በስደት አገር ላይ ነኝ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ብዙ መለውጥ የምፈልገው ነገር አለ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እንዳንተ አይነት አባቶች ቢኖሩልን እንደዚህ ከማጥ ማጥ ውስጥ ባልኖርን ነበር እግዚአብሔር በቸርነቱ አኑሮናል አሁንም በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ አዳድዬ ክፉ መንፈስ በሰው እየተመሰለ ይገናኘኛል 😭😭😭 በመንፈሳዊ ህይወቴም አዳድዬ እበረታለሁ አዳድዬ እዝላለሁ አስቡኝ በፀሎት 😭😭😭😭
በርች በጠሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ በርከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
እመቤቴ ታስብሽ 😥😥
@@ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ዛሬ ከፈቶኝ ነው የዋልኩት ካሰረዎቼ ጋረ ተጣልቼ ምክንያቱ አሞራ ሰማይ ላይ ሚበረው ከነ ነፈሱ አምጥቶ ምሳ ሰሪልኝ አለኝ ሞቼ እገኛለሁ አልሰራም ብዪው በፀሎታቹሁ አሰብኝ
@@DeaconYeabkal እሺ
ወይይ አይዞሽ ወለተ ኪዳን እመብርሀን ታስብሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
ውይ ምን ኣይነት ሰዎች ናቸው ኣይዞሽ እመብርሃን ታስብሽ
አዘሽ
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ዛሬ በረራየ ነው እግዚአብሔር በሰላም ለሐገሬ እንዳያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ🙏🙏🙏
ጾሎት ቅዱሳን ኣይለይሽ እማፍቅር እናታችን በሰላም ታስገብሽ እህታችን በሰላም ግቢ
እመብርሐን ትቅደምልሽ
በሠላም ግቢ
እመብርሃን በሰላም ታስገባሽ
@@ሶልያና-ሸ4ቐ አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ብዙ ተምረናል በጣም እግዚአብሔር በጥበ ብ ያሳድጋት። እሺ መ ምህር እድት ነግረን የወራቱን ጸጋውን ያብዛልክ መምህር እንኳን ከመናፍስት እግዚአብሔር አዳነሺ እህታችን የሚሳነው የለም መድሐኒያልም። አችንም አይነት የተጸጸተ እናት ያኑርልን አችነሺ ለዚህ ያደረሻች ደግሞ ለሰጋወ ደሙ ይርዳችሁ የዳቢሎሰ ሰራን ከምድረ ሰማይ ያጥፍልን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እውነት መምህር በልጂህ ህፃን ዘቢብ ጥያቄ ብዙ ተምረናል ልብ ያለው ብዙ ይማራል ህፃናት እንደዚ አስተውለው ጥያቄ እና በቂ መልስ ሲናገሩ የእውነት ሌላ መምህር ነን እያሉ ሰውን ማወናበድ ምን የሚሉት ነገር ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይከፈትላቸው የሚሰጡት መልስ በጣም ያሳፍራል
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ይሄም እንደ ይቅር ባይነትክ እንጂ እደ እኛ ሀጢያት አይሁን አሜን
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
መምህሬ ከይቅርታ ጋር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አትበለን የእግዚአብሔር ልጆች በለን🙏🙏🙏ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ያራከኝ እየመሰለኝ ነው 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin yagelgilot zemnachun yabzalin
መምህር ቃላት ያጥረኛል ከነቤተሶችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ገጠመኝ ከአንድ ጀምሬ ፩፰፪ ደርሻለሁ
በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት መልካም ሁኖልኛን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው አሁንም በቤቱ ያጽናት አሜን፫ ወንድሞቿንም ለዚህ ታብቃቸው እመ አምላክ
አሜን አሜን አሜን በለ ሕይወትን የያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነውና ዛሬም ዘውትርም ይክበር ይመስገንልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም ብዙ እየተማርንበት ነው በተለይ በመሃል ማብራርያ እያስገባህ የምታስተምረን በጣም ጠቅሞናል ማመን አለማመን ለኛ ተውልን አንተ ዝምብለህ አስተምረን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምህራችን የተናገርከው ሁሉን እውነት ነው። እኔም ወደ ገጠር ለስራ ሄጄ አጋጥሞኛል፣ በአካባቢው ያሉትን ሰዎች ይህ ስህተት ነው ስላቸው ሊሰሙኝ አልፍቀዱም፣ ህዝባችን ብዙ መማር ይጠበቅበታል፣ አንተን ማመስገኛ ምንም ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ። አቤቱ እኛንም አበርትተህ ላያችን ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ገስፅልን አሜን።
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ
እባካቹ እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህርን ትምርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ የዝሙት መንፈስን በስግደት በፀሎት አሸንፌው ነበር እሁን ግን እንደ አዲስ እየተፈታተነኝ ነው በፀሎታቹህ አስቡኝ
ውይ እኔም ትቶኝ ነበር አሁን ብሶበታል እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ከባድ ፈተና ነው
ውይ እኔም ትቶኝ ነበር አሁን ብሶበታል እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ከባድ ፈተና ነው
@@minjartube4522 አሜን ውይ አሰቃየኝ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እንዴት እንደምወጣው ግራ ገብቶኛል😭🙏
አሜን አሜን አሜን ልባችንን ይመልስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛ እዴትነህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በጣም ይገርማል የዛሬው በስመአብ ብዙ ትምህርት እያገኝ ነው መምህር እዲሁም ሂወታችን ቤተሰብን ባካባቢያችን ያሉትንም ሰዎች እያስተዋልን ነው እና በየቤቱ ስት ነገር አለ እግዚአብሔር እውነቱን እና ብርሀኑን ካልገለጠልን በስተቀር እኛስ ከንቱ እና ደካማ ሆነናል
ዚማረ ማላኪተ ያሰማልን ba tsegawe yanureki Kane በትስቦችሂ
በፀሎታቸዉ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችዉ
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yebarke
Mamirchin egzebere yetbeken be unt enya ye hazabe harger yalutin timrtchu taqmeny. Tabarke mamirchin
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ መምህራችን መጥቶልናል ገባ ገባ በሉ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች😍😍
Memhr kalehiwetn yasemaln
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ