Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ አባ አሜሪካ ያለነው ሠው ለምድነው ፍች የሚበዛው እኔ የሚገባኝ ብር ነው የሚያጣላን በኢትዮጵያ ባሉ ዘመዶቻችን ያች ቤተሠብ አይረዱም የኔ ብቻ ይረዱ በሚል ነው ፀብ የሚነሳው 90 ፐርሠቱ የኢትዮጵያ ሠው የራሳቸውን ላይፍ ተመችቷቸው እየኖሩ የኛን ቤተሠብ እየበተን እነሱን እናኖራለን እኛ ስደተኞች መቃት አለብን መጀመሪያ እራሳችን እንኑር ትዳራችን ይበልጥብናል ኢትዮጵያ ያሉትን የራሳቸው ጉዳይ በተለይ ሴቶች ትዳራችንን እንያዝ አሜሪካን ሲግልነት አስከፊ ነው በተረፈ መፀለይ እና መስገድ ትዳርን ያስተካክላል ሞክሩት በኔ ስለሠራ ነው ትግሥተኛ ያረግሻል የፀሎት ቤት ማዘጋጀት ያስፈልጋል
ህጻናት የፍቅር የሰላም የንጽህና ተምሳሌት ናቸው።ወላጆች ተፋቱም አልተፋቱም ህጻናትን ይህንን ተምሳሌት ይዘው እንዲያዱጉ የወላጆች ሃላፊነት ነው። የዚህ አይነቱ ውይይት ለቤተሰብ ጠቃሚና አስተማሪ ነው።
Our beloved and respected fathers, thank you very much for educating us by dedicating your precious time. May God bless you more and more🙏🙏🙏
Thank you for your time and advice!!!
አባታችን፡እውነት፡ብለዋልየአሜሪካ፡ደግሞ፡ይለያል፡ባለትዳሮች፡እንምከር፡ካለፍነው፡የትዳር፡ህይወት፡ተማሩ፡ሽማግሌ፡ይግባ፡ቢባሉ፡እሺ፡አይሉም፡ወንዱም፡ሴቱም፡ይገርማሉ፡አሁን፡ይሄ፡ስልጣኔ፡ይባላል???ግርምየሚል፡ነገር፡ነው።መቼም፡ጌታ፡ለሁሉም፡መፍትሔ፡ይስጥ፡ምን፡እንላለን።
ትክክል አባታች የተናገሩት
Thank you for focusing on kids 🙏
ሰላም መምሕሮቻችን
Egezeyabehare lejochachen eganeme yetebeken
Ke agul gabicha egezyabihere yetebeken
አሜን
ትዳር ማለት በፈጥነት ገብተን በፍጥነት ለመውጣት የምንታገልበት ተቋም ነው
Egizabher birtatun yistachuh abatochachin legnam asteeay libona yisten
ሰላም. ለዚ. ቤት
💚💚💚💛💛💛❤❤❤