ምርጥ የከላላ ባህላዊ ጭፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024

Комментарии • 25

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад +4

    ዋዉዉ ድንቅ ባህል በጣም ያምራሉ ቪዲዮ ባያጥር ቆንጆ ነዉ 👏👏👏👏

  • @aykelmuhamed5227
    @aykelmuhamed5227 Год назад +5

    እስኬ በደብ ከላላንም አስተዋውቋት ወይ አገሬ❤❤

  • @kwgu8092
    @kwgu8092 11 месяцев назад +3

    አይ ትዝታ. ወላሂ ደጋግሚ ሠማሁት. እረዘምአዱርጉት

  • @user-yc6vj4xs9c
    @user-yc6vj4xs9c 7 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @seidhassen5246
    @seidhassen5246 10 месяцев назад +1

    የዚህ ጭፈረየዚህ ጭፈራ ሙሉው ካለህ ደግመህ ብትለቀው ምርጥ ነው ከሰው አገር ሁነን አገራችንን አሳታወሰን

  • @user-rq9nq8ld2m
    @user-rq9nq8ld2m 2 месяца назад

    ከላላየ አገሬ ናፍቆቴ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DejeneBelachew-xz5cx
    @DejeneBelachew-xz5cx 4 месяца назад

    ዋዋዉዉዊዉ

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Месяц назад

    Amazing 😍

  • @asuasu1741
    @asuasu1741 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaPlus-rt2fn
    @MadinaPlus-rt2fn 7 месяцев назад

    ወይኔ ያገሬ ልጆች እነ ቦጌ❤❤❤

  • @እሙሀያት2675
    @እሙሀያት2675 5 месяцев назад

    ምየአገሬሠላምያርግሽ❤❤❤❤❤

  • @user-pk8pr8wc9x
    @user-pk8pr8wc9x 5 месяцев назад

    አይይይ የኔ ውዶች ስደት ነጣጠለን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 месяцев назад +1

    ሰላምጤናይስጥልኚ ለዛየ እንዛመዲያገሬየወዜየ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Год назад +1

    AMARA sayint mekane selam 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @eveali6794
    @eveali6794 7 месяцев назад

    ❤❤😢😢

  • @Fifuf-hg3vv
    @Fifuf-hg3vv Год назад +1

    ሠያዋ

  • @user-ng6tu5pi8u
    @user-ng6tu5pi8u 7 месяцев назад

    🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😶🤔🤔 🤔የት ሀገረ ባህል ነው ዴሞ ይሄ 🧐🧐🧐🤔🧐🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-vu5cd8yd8k
    @user-vu5cd8yd8k 10 месяцев назад

    መካነሣለ፡አርን፡እይና

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt 11 месяцев назад

    አይ ቦረና ሰው የለው ሚሰጊን ህዝብ ለምን ሸማውን አታለብሷቼውም ሴቶቹን ኋላቀር ቱ😏

    • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
      @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 месяцев назад

      ማማደምሪኚያገሬልጂ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 5 месяцев назад +1

      ለምን ሇላቀርትያለሽ የድሮ ሰወችኮ ሸምነዉ ነበርየሚለብሱት ቦረና ብዙሸማኔነበር ካሽመርና መቶብር መሚባልከመጣወድህ አረብ አገር ሲስፋፋ ሁሉምቀረ ያሁንዘመንልጅ አይሰራም ብዙ የልጅአገረዶች ጫወታም ቀርቷል ስለዚህያሁንዘመኖቹነንጂ ሀላየቀረነዉ የድሮሰዉ ከኛየተሻለነዉ ቦረና አብዘሀኛዉም ሙስሊም ስለሆነ ባህል ነገርላይ ትኩረት አይሰጡም ባህልድምቀትላይ ክርስቲያኖች የተሻሉናቸዉ ወጣቱንም ተሰዶአልቋል

  • @eveali6794
    @eveali6794 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉