በ ቴሌግራም እንዴት ton መግዛት እንችላለን - How to buy ton coin $Ton on telegram wallet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • በ ቴሌግራም እንዴት ton መግዛት እንችላለን - How to buy ton coin $Ton on telegram wallet
    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ብአ ቴሌግራም wallet እንዴት Ton coin ምአግዛት እንደምንችል ጠቃሚ video ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ RUclips ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
    እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
    You May also Like
    የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
    አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
    Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
    የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
    • የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
    የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
    ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
    ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
    • ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
    ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
    • እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
    የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
    • የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
    Social Media
    Telegram: t.me/NatiApplink
    ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
    #toncoin #telegramwallet #howto #coin #airdrop #crypto #nati_app #telegram #wallet

Комментарии • 59

  • @MisgieMucheye
    @MisgieMucheye Месяц назад +1

    ሁሌም ተከታይህ ነኝ አደንቅሀለሁ

    • @natiapp
      @natiapp  Месяц назад +1

      Thank you

    • @MisgieMucheye
      @MisgieMucheye Месяц назад

      @@natiapp nati ton በጣም እየቸገረኝ ነው እባክህ መላ በለኝ 0.11

    • @dawittube5085
      @dawittube5085 Месяц назад

      ​@@natiappቴሌግራም verifay ለማድረግ region ተሳስቼ ነክቼ እንቢ አለኝ ምን ላርግ በ united state ሆነብኝ ምን ላርግ

  • @y.e5309
    @y.e5309 6 дней назад

    ስታስረዳ እኮ በጣም ነው የምትገርመው ሁልጊዜም ጎበዝ!

  • @joshuanewsiscomming
    @joshuanewsiscomming 14 дней назад

    በጣም ጎበዝ

  • @yeababe21
    @yeababe21 4 дня назад

    Great

  • @RamaelRa
    @RamaelRa Месяц назад

    Wendeme walete lay identification kavel yemil yekem❤❤❤❤❤

  • @mickymarakimultimedia4M
    @mickymarakimultimedia4M Месяц назад +1

    Payment ካስገባን በኃላ ቶን ባይልክልንስ ሻጩ?

    • @natiapp
      @natiapp  Месяц назад

      አታስብ አንተ ከከፈልክ ይልክልካል ያን ካላደረገ አንተ የመጠየቅ መብት አለክ በ ውስጥ አናግረኝ እነግርካለው

  • @werkinehlijalem9845
    @werkinehlijalem9845 8 дней назад

    በምን አምኘው ነው ቴሌብር ላይ ከፍየው በኋላ ቶን የምጠብቀው?

  • @davekebede-x2k
    @davekebede-x2k 16 дней назад

    Bro tellbirr lay ke kefelkugn behuala screen shot upload saderg fail adergebegn pls help me

  • @RamaelRa
    @RamaelRa Месяц назад

    Walete lay identification level yemil yelem

  • @dawittube5085
    @dawittube5085 Месяц назад

    ቴሌግራም verifay ለማድረግ region ተሳስቼ ነክቼ እንቢ አለኝ ምን ላርግ በ united state ሆነብኝ ምን ላርግ

  • @YemiruTirfe
    @YemiruTirfe 16 дней назад

    telegram wallet reject aderegebgn endet memels ychalal?

  • @getachewyimer7164
    @getachewyimer7164 19 дней назад +1

    ቴሌግራም ዋሌት በህዝብ አንድ መንጃፈቃድ አይሰራም ለምንድን የው

    • @natiapp
      @natiapp  19 дней назад

      Ethiopia ያሉ መንጃፍቃዶች ይለያያሉ National id ካለክ ይሆናል

  • @Fikiremayem
    @Fikiremayem Месяц назад

    Thanks bro....bybiy lat verify lemadreg file upload alasderg bilogn woym capture liadergegn yimetana capture silew bybit has stopped blo yiwotal...eski kechalk chihgrum bitasawukegn

    • @natiapp
      @natiapp  Месяц назад

      App clear cache አድርገክ ሞክረው ወይም በሌላ ስልክ ሞክር

    • @Fikiremayem
      @Fikiremayem Месяц назад

      @@natiapp eshi broye mokrewalhu

  • @Kamilabdusomed
    @Kamilabdusomed Месяц назад

    ወንድሜ ቪዲዮው በደንብ እንዲታየን ዙም ማድረግህን አትርሳ በተረፈ ጥሩ አድርገህ ማስረዳት ትችላለህ በርታ

    • @natiapp
      @natiapp  Месяц назад

      Ok thank you

  • @AbelBelay-y4f
    @AbelBelay-y4f 18 дней назад

    Bro telegram wallet tonkeeper lay add wallet adrge ke telegram yalew balance tonkeeper lay methekm echilalew Please ahun melislgn

  • @AhmedinMuhammed-wh4kh
    @AhmedinMuhammed-wh4kh 12 дней назад

    Verifyt kalhone walet metejem anchilm malet new ebi algn be behzb mejafkad benath mrlslgn zim edatlegn

  • @abdulazizelias5064
    @abdulazizelias5064 7 дней назад

    Telegram wallet verification rejected alegn endet adrige ton ማግኘት echilalew bro

    • @natiapp
      @natiapp  7 дней назад

      Verify የሆነ binance ካለክ መግዛት ትችላለክ

  • @endalenigatu8270
    @endalenigatu8270 Месяц назад

    በቴሌግራም Dogs እንዴት ወደ መሸጥ ይቻላል

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 9 дней назад

    pls ton legezah le x empire

  • @DanielKebede-x4u
    @DanielKebede-x4u Месяц назад

    ብር ከለኩለት በዋላ ባይስማማስ?

  • @staysafe5455
    @staysafe5455 22 дня назад

    How do we make a deposit to TON space to make a transaction ???

    • @natiapp
      @natiapp  21 день назад

      Buy from p2p and send to your tonspace wallet

  • @mesigosa7808
    @mesigosa7808 Месяц назад

    La mashaxe edet naw brothers

  • @abdulazizelias5064
    @abdulazizelias5064 7 дней назад

    Le x empire ton megzat felige neber bro?

    • @natiapp
      @natiapp  7 дней назад

      Video እየው bro

  • @KefalewKawiso
    @KefalewKawiso 12 дней назад

    በቀበሌ መታወቂያ verify እንበ አለኝ ምን ለድርግ?

    • @natiapp
      @natiapp  12 дней назад

      በ addis ababa digital መታወቂያ ይሰራል

    • @KefalewKawiso
      @KefalewKawiso 12 дней назад

      @@natiapp እኔ ያለሁት ክፍለ ሀገር ነው ባክህ?
      list sderegs chigir yifetiregn yhon.

  • @KefalewKawiso
    @KefalewKawiso 12 дней назад

    የሰራነውን ኮኖች ወደ ጓደኛኞች ማስተላለፍ ይቻላል?

    • @natiapp
      @natiapp  12 дней назад

      ይቻላል

    • @KefalewKawiso
      @KefalewKawiso 12 дней назад

      @@natiapp እንዴት አድርጌ ባክህን

  • @MengistuHabtie
    @MengistuHabtie 15 дней назад

    uploading blo keye dekikaw aleke endet ladrg

    • @natiapp
      @natiapp  15 дней назад

      ምኑን ነው uploading ያለክ

  • @Jhon-3030
    @Jhon-3030 24 дня назад

    ልክ እንደዚ እንዴት እንደምንሸጥ አሳየን እባክህ

  • @MohamdSeyd
    @MohamdSeyd Месяц назад

    አሻሻጡን ንገረን እስኪ ደሞ ሀቢቢ

  • @LovelyHouses-bd1xx
    @LovelyHouses-bd1xx Месяц назад

    እንደ ቢት ኮየን ነው

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber Месяц назад

    አስተማሬ ነክ

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber Месяц назад

    የምር ጀግናንክ ስልክ ቁጥር ጠየቀኝ

  • @henosmekonnen9330
    @henosmekonnen9330 20 дней назад

    ሻጩ ton ባይለቅስ

    • @natiapp
      @natiapp  20 дней назад

      እንደሱ ካደረገ ለሱ ጥሩ አይደለም መጠየቅ ትችላለክ ካለቀቀልክ

  • @RahwaBrhane-zm4qw
    @RahwaBrhane-zm4qw Месяц назад

    እንዲት መሸጥ እችላለዉ

  • @RamaelRa
    @RamaelRa Месяц назад

    Walete lay identification level yemil yelem