ሁለን ወደሚያስችል የማመን ደረጃ ላይ እንዴት መድረስ ይቻላል? ስለእምን ከስር መሰረቱ ሲታይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 35

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 11 месяцев назад

    ይህ ት/ት በፍጹም በጌታ እንድንታመን ረድቶኛል።ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ። ህጻን ልጅ በእናቱ እቅፍ ሆኖ እንደሚተኛና እንደሚደገፍ እንዲሁ ለእኛም በጌት መታመን ይሁንልን አሜን

  • @BekidanGebeyehu
    @BekidanGebeyehu Год назад +5

    ዘመንዎት ይባረክ። ተባርኬበታለሁ።

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Год назад +2

    Wow wowo bataminew timiriti New tabarakige wondime barita tabaraki hulachimi tabarakuuu is truth Jesus is

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад

    ተባረክ አንተን አግንቼ የተማርኩት ብዙ ነው አዳዲስ ትምህርቶችን ልቀቅ

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Год назад +3

    በእውነት ተባርከሀል ትክክለኛ ትምህርት ነወ ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yatanibariso-gr8jn
    @yatanibariso-gr8jn Год назад +2

    ተባረክ

  • @sariyegeta
    @sariyegeta Год назад

    አሜንንን ጌታ አብዝዝቶ አብዝቶ ይባረክህ ተባረክ❤

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው

    ዘመንክ በጌታ በኢየሱስ ስም ይለምል እኔ ስላተ ጌታን አመሰግናለው ክብር ለእርሱ ይሁን ቃሉን የገለጠልክ የልቦና አይንክን ያበራ ቃሉን በአደበትክ ላይ ያስቀመጠ ጌታ ስሙ ይባረክ ልዩ እና የሚገርም ትምርት ነው ደ

    • @ስታየውኢየሱስጌታነው
      @ስታየውኢየሱስጌታነው Год назад

      ተባረክ ቤተሰብክ አገልግሎትክ መግባት መውጣትክ ይጠበቅ በደሙ ተሸፈን በጣም ደስ ብሎኛል ትምርቶችክን እየሰማው ነው ስለጸሎት ያስተማርከውንም ተምሬአለው ገና ብዙ እማራለው እቀየራለው እለወጣለው ጌታን የሚያስደስት ኑሮ እኖራለው አሜንንን

  • @user-fw4dy4xb3o
    @user-fw4dy4xb3o Год назад

    ብዙ ቃል አወኩኝ ተባርኬበታለው ከዚ በበለጠ ጌታ አምላክ በቃሉ ይገለጥ ለምልም ዘመንክ ይ
    ባረክ

  • @BezaAlemayehu-hs1xz
    @BezaAlemayehu-hs1xz Год назад

    ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @artsidemultimedia3448
    @artsidemultimedia3448 Год назад +4

    አዩ መልካም ሰዉ፣ ተባረክ። ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @aloalo9878
    @aloalo9878 Год назад +1

    WellemAmen Amen Amen Amen🙏♥🙏

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 9 месяцев назад

    Egziabher zemenh yibarkh❤❤❤

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul8632 Год назад +1

    I know my Jesus is a life I saw him .he is wonderful keep preaching Pastor let the people know about my Jesus Christ God bless you I pray for you!

  • @biniyamalebachew8591
    @biniyamalebachew8591 Год назад +3

    የእግዚአብሔር ሰው ትምህርቶችን ጨምርልን

  • @birhanderbew6806
    @birhanderbew6806 11 месяцев назад

    tebarek

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @tsigemergeya7400
    @tsigemergeya7400 Год назад

    በጣም ደስየሚልትምርተ ተባረክልኝ

  • @user-np9mt8zb1z
    @user-np9mt8zb1z Год назад

    ክፍል ሁለት ልቀቅልን ወንድማችን

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw Год назад

    ጌታ ይባርክ ጌታ ይበርክ

  • @TarikuAbdurahman
    @TarikuAbdurahman Год назад

    Enbereta

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Geta abzto yebarkeh !!!

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Год назад +2

    ይህንን ት/ት ቢቻ በሳውንድ ሲስተም ጋር ይዤ ብቆም ቢቻውን ወንጌል ስርጭት የው
    ጌታችን እንዳለ በእግዚአብሔር እመኑ
    እግዚአብሔር እንዳለ እመን
    በእግዚአብሔር የዓለም ስጦታ በጌታ እመን
    አምነ ባገኜው ጌታ የዘላለም ህይወት እንዳለ እመን
    በሚገር እምነት የክርስቲያ መጀመርያ እና አስከ መጨረሻ ተይዞ የሚኬድ ዋና ምርኩዝ ነው
    በኮንስትራክሽን የውሃ ጉድጓድ 2 እርከን አለ
    1)ዲፕ & 2) ሻሎው ነው ልክ እንደዛ የአንተ ት/ት እንደ ሌሎች ሻሎው ሳይሆን ዲፕ ነው አድምተ ነው ምታስተምረው። በግል እያንዳንዱ ጠልቆ ስለ በተጫነበት መንፈስ አምነት እዲያውቅ የሚያደርግ
    ነው።
    አዎ እኔሜ
    ሳላየው
    ኣምነዋለው

    • @yeheyeszafu5357
      @yeheyeszafu5357 11 месяцев назад

      ይህ ት/ት በእውነት በፍጹም ልባችንና መንፈሳችን በጌታ እንድንደገፍ የሚያደርግ ነው ተባረክ ።ጸጋው ይብዛልህ። ህፃን ልጅ በእናቱ እቅፍ እንደሚተኛና እንደምያንቀላፋ እንዲሁ በጌታ የምንታመን ያድርጉን አሜን።

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Dinke yehone thimhert ❗️

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z 8 месяцев назад

    Ebakh I have a problem to read bible as I read before I need your prayer.

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Год назад +1

    Where is part two?

  • @wossenweldetensay1827
    @wossenweldetensay1827 11 месяцев назад

    እንዴት ኃይለኛ ክርስቲያን መሆን እንችላለን የሚለው ክፍል 2 መቸነው የሚለቀቀው?

    • @ayutrinity700
      @ayutrinity700  11 месяцев назад

      ተለቋል ' ሰይጣን የሚፈራቸው ክርስቲያኖች" በሚለው ርዕስ ተለቋል

    • @wossenweldetensay1827
      @wossenweldetensay1827 11 месяцев назад

      @@ayutrinity700 thanks, God bless you.

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Год назад

    ተባረክ