በመኪናችን ሞተር ዘይት መብላት ወይም ጭስ ምክንያት ሞተራችንን በምናድስበት ግዜ ልናቃቸው የሚገቡ በጣም ወሳኝ እና መሰረታዊ ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 13

  • @JoesaJoesa
    @JoesaJoesa 4 месяца назад

    ፈጣሪ እዴሜና ጤና ይስጥ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Год назад +1

    ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @hgkggjd6585
    @hgkggjd6585 Год назад +2

    👍👍👍👍💖💖🍧🍧🍧🍧

  • @ጊዜወርቅነው
    @ጊዜወርቅነው Год назад +1

    ወንድሜ የት ነዉ የስራ ቦታህ

  • @mustefaabdeselam1280
    @mustefaabdeselam1280 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም አብዲ ሰላምነህ የጠፋ ሰው ኮሮላ 2009 ዘይት ይበላል ጭሰ የለውም ግን ዘይት በቀየርኩት 2000 ከሄድኩኝ በሆላ አንድ ኡልባ ይወሰዳል አንዳድ ጊዜም 1500 አንድ ኡልባ ይወሰዳል ግን ጭሰ የሚባል የለውም

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 Год назад +1

    Bro WhatsApp lay selataweh nw ezi lay yemtawet,..
    ለ..Hyundai Elantra I 35, 2011..
    ዘይት ልቀይር ብየ ነበር እና.
    ምንአይነት ዘይት ልጠቀም .??
    ጥሩ ነው እምትለውን እና መኪናውን ይመጥነዋል እምትለውን ብትነግረኝ.??

  • @YaredtayeYaredo-kq2wv
    @YaredtayeYaredo-kq2wv Год назад

    የበላይ ኣብ መኪኖች Rich(ZNA) መኪና ኣለ እናም SVS የሚል በ ቢጫ መደብ ኣብረተዋል የምን ችግር ነዉ መፍቴሄዉስ 🙏

  • @fitsumtenaw9325
    @fitsumtenaw9325 Год назад

    ስልክህን ብታስቀምጥልን ? ከቻልክ

  • @abduseid9503
    @abduseid9503 Год назад +2

    እንደዉ ደህናዉን ሰዉ ይግጠመን ነዉ እንጅ አብዱዬ እኛ የት እናቀዋለን ብለህ ነዉ
    በዛላይ አዳድስ እንድሁም ልምድ የለላቸዉ ልብሳቸዉ ብቻ በዘይት የቆሸሸ ሞልተዋል ባለፈዉ 1 ሱዳኒ ጓደኛየ ነዉ መኪናዉ ተበላሽታ ይህን ቀይር ሲሉት ሲቀይር ችግሩ አልቀረፍ አለ አሁንም ሌላ ነገር ቀይር አሉት ቀየረ ብቻ ምን ልበለህ 2 ሺ ሪያል ጨረሰ እና ችግሩ አሁንም አለ በስተመጨረሻ የ70 ሪያል የሆነች እቃ ሁና ችግሯ ተገኘ ይህ ሰዉ አሁን አልከሰረም ወይ ያለ ግዜዉ እና እቅድ ሳይኖረዉ
    አሁን የኔ መኪና 2012 ነቺ ያሪስ
    ዘይት ትቀንሳለች ጭስ ግን የላትም ሞተር ለማሳደስ አስብ እና ሳራ ሰራ አርጌ 4 /5 ሺ ሪያል ስይዝ የሆነ ነገር መጥቶ ያን ብር አመድ ዶቄት ያረገዋል ከዛ ምን ይሆናል መሰለህ
    ትርፍ ዘይት ይዤ መዞር ሁኗል ስራየ ጧጧት መጨመር ነዉ ቺግር ያመጣባት ይሆን? ???

    • @Mamistertube
      @Mamistertube Год назад

      አወ ትቀይራለህ ሞተር ተውዲብ ብታረግም ወጩ ያው ነው

  • @erehimawase3509
    @erehimawase3509 Год назад

    😎🙏

  • @HabtamuHmicheal
    @HabtamuHmicheal 5 месяцев назад

    ሙሉ ሞተር ታድሶ በወሩ ግማሽ ሌትር ዘይት አጎደለ ፍሳሽ የለውም ጭስም የለውም ለምን እደዚ ሆነ