የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና…ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ምEtv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 76

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 года назад +5

    ውድ የሀገሬ ልጆች በውስጥም በዉጭም ያላቹህ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሰን አደረስቹህ::በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን::
    አዲሱ 2015 አመትም የስኬት, የፍቅር , የሰላም ያድርግልን አሜን::
    እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
    እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 2 года назад +6

    ክቡር ጠም ዶር አብይ አህመድ መልካም አዲስ አመት ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር ይሁንልዎ: ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልዎት,ድል ያጎናጽፎት: ጠላቶቾ ይደምሰሱ ።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +2

    Happy new year 🎉 for all Ethiopians cost to cost. 2015 will be the brightest and peacefully County for all Ethiopians. God bless mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. Amen.

  • @askalechdegefabedane1896
    @askalechdegefabedane1896 2 года назад

    አሜን አሜን ለሁላችንም ዓመት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደቤቴ

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 года назад

    Happy New Year to My sweet President , to Dr. Abbichu to our hero Ethiopian Troops and to all my Ethiopian people.፣🎇🎇🎇🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏💖💖💖🎉🎉🎉🎇

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    Again and again Happy New year 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 For you The Heroes Etheiopian People Prime minster Dr Abiy Ahemed we love you guys long live Ethiopia and long Life For you And your family.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    እንኳን በደህና አደረሳችሑ ሑላችሑም ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ለአዲሱ አመት።

  • @wondimukassa8295
    @wondimukassa8295 2 года назад

    Happy New year to all Ethiopians!!

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 года назад +1

    እስይ መልካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የሉቃስ ዘመን የተባረከ የተቀደሰ የብልድግና የሰላም የፍቅርና የጤና ዘመን ያድርግልን ጠቅላያችን ጀግናችን ደጉና ኩሩው መሪያችን ዶር ዓብይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚🌼❤️💚🌼❤️💚🌼❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 2 года назад

    God bless you more our PM.

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 года назад +1

    Happy new year for All Ethiopian people God bless you I hope this new year it be love and be together God bless you all Ethiopian people ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    HAPPY New year 💐💐💐💐💐💐 the Heroes Ethiopian People And the Heroes Ethiopian People Prime minster Dr Abiy Ahemed And The Heroes Etheiopian People National Army Fors and Air Force.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሐይሎች አዛዥ አብይ አሕመድ ። እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ረጅም እድሜ ለአንተ እና ለቤተስቦችሕ። ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አትጠራጠር እንወድሐለን ስለ ኢትዮጵያ ብቻ።

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 года назад

    ኢትዮጵያዊያ ጠላትዋን ረግጣ ትቀጥላለች መሪዬ እወድሃለሁ እኮራለሁ ባንተ ቀጣይ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን ይሆናልም🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @princenatitube67
    @princenatitube67 2 года назад +1

    ፋትህ ለስረኞች በሳዑዲ ላሉት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    እንኳን በድሕና አደረሳችሑ በቅድሚያ ለአዲሱ የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ሑላችሑም ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ዛሬም ነገም ተነገ ወዲያም ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች።

  • @al-aminderir5581
    @al-aminderir5581 2 года назад

    Wishing the people of Ethiopia a peaceful, prosperous and a happy new year 2015

  • @neza6422
    @neza6422 2 года назад

    አሚን አካን አብሮ አደረሰን

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 года назад

      Thank you great design ❤️

  • @asterasefa1849
    @asterasefa1849 2 года назад

    God bless you all my people I am so happy Our God is so good Happy New year

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +3

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈n

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад +1

    እንካን እብሮ እደርስ እንካን እደርሳቹ

  • @dahabweldu1951
    @dahabweldu1951 2 года назад

    Enquan abreo adresen yeslam yedesta yetena zemen yadergelen amen amen amen !!!

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад

    እንኩአን አደረሰን ውድ ኢትዮጵያውያን
    አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን
    🌻🌻🌻🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️🌻🌻
    ቤተሰብ እየሆናቹ🙏🙏

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @ertachewwasie3668
    @ertachewwasie3668 2 года назад +1

    አቦ ይመችህ ሶል እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 2 года назад

    አሜኔ እንኲ አብሮ አዳረን♥♥♥♥

  • @terytill3652
    @terytill3652 2 года назад +1

    ABICHU I don’t have to say BUT GOD BLESS YOU 😭😭😭😭😭😭EWEDEHALHU ATEBEKEEE

    • @mesfinkassa5783
      @mesfinkassa5783 2 года назад

      ቅሌታም ነሽ ሳለወርቅ

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 года назад

      @@mesfinkassa5783 I don’t think so you feted to talk to her plz think twice before opens your mouth

  • @adinewdinku36
    @adinewdinku36 2 года назад

    Dear President , Kal engebalen melkam Addis amet lehulachenem. 2015 hagerachin yemetebletsegbet nw. Amen

  • @medanitelove9880
    @medanitelove9880 2 года назад

    አለባበስህ እሙማ እካን አደረሰህ ሶል

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 2 года назад +1

    አንድ: ሐገርና: አንድ: ሕዝብ: ለመመስረት: የውስጥ: ግላዊ: የሕብረተሰቡ: እሴት: እንደተጠበቀ: ሆኖ: በመፈቃቀርና: በመስማማት: ላይ: የተመሠረተ: አንድ: አጠቃላይ: ሰንደቅ: ዓላማና: ሁሉም: ሕብረተሰብ: የሚግባባት: ቋንቋ: ያስፈልገዋል:: ( common/magistrate flag& & language):

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 2 года назад +1

    እረ አድሱ አመት ዘድሮም በጦር ተፈናቅለዋል ፍትህ ለአማራ ክልል ለራያ ቆቦ እና ለወርቄ እድሁም ላካባቢው ለመላው አማራ ፍትሕ ሰው ሁሉ አድስ አመት ሲያከብር በጭቅ ላይ ነን እድሁም ፍትህ በሳውድ ለሚገኙ ወድሞቻችን ኡፍፍፍፍፍ

  • @hassanismael1427
    @hassanismael1427 2 года назад

    Melkam Addis amet ❤️2015 ❤ ❤️❤️❤️❤️🥳🥳🥳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️machallah ♥️ 👂 ♥️ Ethiopia ilove you

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    አሮጊቷ ምን እንደምትናገር አታውቅም ፕሬዝዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ ለማንኛውም እንኳን አደረስሽ ። ha ha. ይሔ የኔ አስተያየት ነው ።

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +7

    አብይዬ ከዚ በላይ ውረስ አለምን ዙር ጌታ በደሙ ይሸፍንህ 🙏🙏✝️✝️📖📖❤️❤️❤️

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም
    ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕💕😘🇪🇹😘🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 года назад

    ይሕ ነው አቀራረብና የጨዋ የለመድነው የኢትዮጵያውያን መልዕክትና ጥሪ። አኮራችሑን።
    ቋንቋ ከመሖን ሠው መሖንን መምረጥ የተቻለበት ሠዐት።
    የብልፅግና አመራር ሠጪዎችንና ተወዳዳሪ የሠለጠኑ ፓርቲ አባላትን ላመሠግን ዕወዳለሑ።
    ዝምታና ዕራሥን ማግለል ለወርሮበሎች አመችቶ መድረኩን ከማጣበብ አልፈው አመራር ጨብጠው ይሔው ዛሬ አይሖንም ለዚሕ ቦታ ብቁ አልነበራችሑም ሌላ ነገር ሞክሩ የሠረቃችሑትንም ይዛችሑ ሠላማችንን ብቻ አትንሡን ሢባሉ ሥርቆቷ የጣማቸው ተዋጊ ገዝተው የጥቁር ጠላቶችን ዕየለመኑ ውጉልንና አጥፉልን ገንዘብ አውሮፓ ባንክ ማንም ዕንዳያሥቀምጥ ሊያደርጉና የአውሮፓንና የአሜሪካንን ባንኮች ሊያደኸይኑ ነው ግቡና አሥቁሟቸው ዕያሉ ዐየለመኑ ይገኛሉ። ጓበዝ ተጥቃችሑ ተዘጋጁ ዕኔም ቤቴን ተቀማሑ ሥዊድን ውሥጥ ፤ ያንን ያሕል ድረሥ ይሔዳሉ ሥንጋፈጣቸው። በአንዳንድ በሚጠነቀቁባቸው ተቋማት አካባቢ ለመሥራትም ዕንዳልችል አሥደረጉ። አያችሑ ፥ አያችሑ፧

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 2 года назад

    🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️🙏🏽🫡🫡🫡

  • @muhammedhailu4335
    @muhammedhailu4335 2 года назад

    ዲግስ ይወዳል የብልፅግና መግስት ብሉ ሆዳቺሁ በካሰር ይዴዲ አቦ

  • @kshsusohs4746
    @kshsusohs4746 2 года назад

    ፍትለራያቆቦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ghwsjet5100
      @ghwsjet5100 2 года назад

      Weyane Be tmr haylachn tedemsso Mekelle dersewal jegna. Ethiopia and Eritrea serawitachn 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤣🤣🤣🤣🇪🇷🇪🇹
      Kebo netsa wettewal, 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MohamedMohamed-yx3ds
    @MohamedMohamed-yx3ds 2 года назад

    💖💖💘🇪🇹🇪🇹

  • @zm5638
    @zm5638 2 года назад +2

    ፍትህ በወለጋ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ብልፅግና የታሪክ አተላ

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 2 года назад

    እግዛብሄር አዲሱን አመት ይባርክ ፣ የተሰማው ሁሉ መልካም ነው ግን ግን ያነገብነው የወያኔ ህገ መንግስት የተባለውን በዜሮ የሚያባዛ ነው። አሀዳዊነት with regional autonomy ባንድ ወገን ፣፣ ሰብሳቢ federalism ልቅ ያልሆነየግለሰብን መብት መሰረት ያረገ ፣በአማራጭ revisited መደረግ ይኖርበታል። የባዶ ጣሳ ጩኽትን ተውት አርገን ። ብዙዎቻችን አሀዳዊነት ስርአት በብዙ እጥፍ ከፌዴራሊዝም በአለም እንደሚበልጥ አናውቅም ።አሀዳዊነት ስርአት ተከታዬች ሀገራቸውን ከኛ ያነሰ ስለሚወዱ አይደለም። ፌዴራሊዝማችን የኢትዮጵያ የማእዘን ድንጋይ የሆነ ህዝብ ወኪሎች ኢትዬጵያን ለማጥፋት ሲኦልም ድረስ እንወርዳለን ሲሉ የተሰሙት የህገ መንግስቱ ፍሬዎች በመሆናቸው ነው፣ ፈሪሀ እግዛብሄር ሰፍኖ በቆየባት ሀገር መኖክሴ የሚገደልበት፣የጎረቤትን ቤት በመመኘት ጎረቤትን ማረድ የመጣው ከዚሁ እርጉም ህገ መንግስት ነው።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 года назад

    💚💛❤️ LET'S WATCH HER EXCELLENCEY, President, SWZ, doing Eskista for NEW YEAR! PLEASE!
    💚💛❤️

  • @erushaylat4040
    @erushaylat4040 2 года назад

    Yetignawu yehon ethopina fetari yetegeray hezeb lematefat yemiyaseb fetari ademeyewu acher yaderegowu edemiyachwu yeter fetari bey amegnalawu alehu yetegeray hezeb tebesachwu yebelachwu feredachwu yemimetabet zemen yaderegowu

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf 2 года назад +2

    ዛሬ ስለተያዙት ሽብርተኞች የተዘገበውን ምነው ሸፋፈናችሁት??? ስትሸፋፍኑት አሸባሪዎቹ ሙስሊም ወይም በዘር ኦሮሞ ወይም ትግሬ አለመሆናቸውን ጠረጠርኩ። ዶማም ብትሆኑ የአጎታችሁ ልጅ አካፋ ከሆነ አካፋና በሉት፡ አትፍሩ!

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 года назад

    💚💛♥️💚💛❤️💚💛❤️
    A HAPPY NEW YEAR ETHIOPIA!
    DO NO WASTE OF YOURSELVES WITH ''good wish" greetings from USA! PRESIDENT BIDEN is just Reading prepared speech and doesn't take into consideration that ETHIOPIA is USHERING in ETHIOPIAN NEW YEAR!
    Since President Biden's health is in question, we expect he would be writing what he wrote under immense pressure and physical consetrains! ETHIOPIA just enjoy your NEW YEAR ARRIVAL with all the ETHIOPIAN WARMTH FIT for ETHIOPIA 💕👍 HAPPY NEW YEAR!
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 2 года назад +1

    Meljame,Addis amete, the Ethiopian amene dele le Ethiopian down the terrorists banda tplf Egypt woyane ,

  • @setraibrahim8529
    @setraibrahim8529 2 года назад +1

    Ha ha ha wahbey ya Ethiopian muslmochen aywakelum

  • @asiaahmedali2137
    @asiaahmedali2137 2 года назад

    I wish in new year my country 🟢🟡🔴all sosuety security and safety fast time yarbii you can fix everything 💚 💛 ❤ 🙏 ETHIOPIA became cntre worlud 🌏 Inshalhe after God dr Abiy Ahmed 👑& 👨‍✈️arm ETHIOPIA became up 🤌💪💚💛❤💯God protects all thim 🙏 and God protects all ETHIOPIA 🙏 💚 💛 ❤ 🐆 🇪🇹 🙏 my country ETHIOPIA I give for God 🙏🟢🟡🔴

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 2 года назад +1

    Mekelle gebachhu 😂😂😂😂😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    አንተ መከላከያ ሚንስትር ከኢትዮጽያ ጀርባ ላይ ውረድ ከጠቅላይ ሚኒስትሩም እንኳን አደረስሕ ለማንኛውም አብርሐም በላይ። Ha ha. ኮረኔል ሒድ እንተወለደ ጋ እነ ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋ። ይሔም የኔ አስተያየት ነው።

  • @adenategene101
    @adenategene101 2 года назад

    Minm adess amet ylim zemnwe bekyer sawoe kaltkayra minm waga ylwem fethh l amhar hezibe le rayi

  • @SM-xu3gg
    @SM-xu3gg 2 года назад +1

    ባለጌዎች ማስቀደም የነበረባችሁ የሀይማኖት አባቶችን በተለይም ዘመኑን ቀምራ ላበረከተችልን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    አንተ መጀመሪያ እግዚአብሔርን እውቅ ማትያስ ፓትርያርክ ዘ ወያኔ እግዚአብሔር ወይም አላሕ ኢትዮጵያውያን እና ሕዝቦቿን ይጠብቃል አትጠራጠር ። እንኳን አደረስሕ አልልሕም ስይጣን እንደወጣሕ መቅረት ነበረብሕ ስይጣን ትግሬ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ እከታተልሐለሑ ። ከሐይማኖት በስተጀርባ ወንጀል እየተስራ ስለሖነ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ።

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 года назад

    አብይ ወያኔዎች ካላጠፋክ ከእኔ ጋር እንጣላለን ዋዋዋዋ እሺ

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 года назад

    ይህስ ruclips.net/video/400bqdisg_g/видео.html

  • @yonasasmelash5394
    @yonasasmelash5394 2 года назад +2

    Abiy wera mawerat tegebare saynore metrek ke ewentaw yerak kehadey leba ne sate eyetebek fogere eseste 🤮🤮🤮

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 года назад

      አንቱ😜 አሸጕልት😜 ጁንታወ😅 ተለለክ ጥገኛ አብቾየ ለመነገር ቾሉተሞ እዉቀት ዩለሞ ጥፈ ከዙ ኩቱተሞ አብቾየ የእትዩጰየ ህዝብ ህሉሞ ይወደወል አብይ ሸ አመት ይገዘሀል የኙ ጀገነ አብይ ኑርልን ጁንታ ይወደሞ

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 2 года назад +1

    Kkkk, dekama mery tenkuay, 🇪🇹💩💩🇪🇷🇪🇷🇪🇹💩🇪🇹

    • @betseytesfahun6531
      @betseytesfahun6531 2 года назад

      Banda alkelhe, tekatel .

    • @ghwsjet5100
      @ghwsjet5100 2 года назад

      Wedeza ethiopia yawaredu ye bltsgna mery . And kill Tigray.
      Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 fes Be fes eyaderegech adelem ende,

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 2 года назад

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

    • @betseytesfahun6531
      @betseytesfahun6531 2 года назад

      He is wolaita not amhara, don't worry, concern for your people.