የቲክቶኩ አቡ አሚራ በመወዳ መዝናኛ! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 863

  • @saadahusein4644
    @saadahusein4644 11 месяцев назад +231

    አቡ አሚራን ያላችሁ ላይክ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

    • @Hayat-l2w
      @Hayat-l2w 11 месяцев назад

      ሳህ ወላ የኛ ጀግና የኛ መካሪ

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 11 месяцев назад +293

    አቡ አሚራ ማለት ለኛ ለመዳም ቅመሞች የስደት አባታችን ነው ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን አብዬ

  • @حياتاحمد-ق1ك
    @حياتاحمد-ق1ك 11 месяцев назад +120

    አህለን አቡ አሚራ 😊😊አቡ አሚራን ምትወዱ እስኪ በላክ ልያችሁ😊😊

  • @MuluAbera-jc4ny
    @MuluAbera-jc4ny 11 месяцев назад +152

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ወድሞቻችን በዚህ አጋጣሚ ታጠቅም ብዙ ዋጋ የከፈለ ወድማችን ሳናመሰግን አናልፍም የስደተኞች የታሰሩ ወኪላችን ነዉ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 11 месяцев назад +4

      እረ በጣም የልብ አዲርስ ልክልኩን ለሚገባዉ ተናግሮ አስደስቶን ማንንም የማይፈራ ጀግና

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l 11 месяцев назад +3

      አወ ታጣቅ የስዴት አባታችን ነዉ

    • @የሃሮንሚድያአድነቂ
      @የሃሮንሚድያአድነቂ 11 месяцев назад +4

      አሞ ታጠቅማ እኔጀ የሱስ ነገር ብቻ ረቢ በረህመቱ በጥለዉ ስር የርግልን

  • @saadas9954
    @saadas9954 11 месяцев назад +98

    1ኛ ነኝ የአቡአሚራ የስደተኞች አባት መልካሙ ሰው.
    የስደት እህቶቸ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወቶ መቅረትን አላህ ይያዝልን የምንሰራውንም በረካ ያድርግልን ያረብ

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 11 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ

    • @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ
      @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ 11 месяцев назад +1

      @@Medinayesuf-ob4ny አሚንአላሁመአሚን።አቡአሚራጀዛከላህኸይረን።በትክክልየኛንህይወትክልብተረድቶስለገለጠውእያለቀስኩነውያመሰገንኩት።

    • @Zd8767
      @Zd8767 11 месяцев назад

      አሚን ያረብ❤❤

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 11 месяцев назад

      Amiiiiiin yaa rabii

    • @nesriya2256
      @nesriya2256 11 месяцев назад

      አሚንንንንን

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi 11 месяцев назад +5

    ወንድሜ አቡ አሚራ ምንም እንኳን በዚህ ደረጃ የሚያስመሰግን ስራ ባልሰራም ለሰጠሀኝ ክብር ግን እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 አሏህ ያክብርልን ሀቢብና

  • @mekiyatube5439
    @mekiyatube5439 11 месяцев назад +72

    አይመሰገኑም የሚለዉ ልቤን ነካኝ😢😢እዉነት ነዉ

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 11 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @بنتامي-ز3ث
      @بنتامي-ز3ث 11 месяцев назад +3

      በጣም ወላሂ ልብ ይነካል ግንኮ እውነቱን ነው ብቻ አላህ ድካማችንን ልፋታችንን ይቁጠርልን

    • @cgf8399
      @cgf8399 11 месяцев назад +1

      እዉነትነዉ አላህይጠብቀንብቻ

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 11 месяцев назад +1

      በጣም ወላሂ 😢😢😢

    • @ALOVE-f9c
      @ALOVE-f9c 11 месяцев назад +1

      ወሏሂ እኔ እሩሱ ይች ቃል በጣም ልቤን የነካኝ እኔም እያሳለፍኩበት ስለሆነ ፕሊፒኖችን እኮ እደት እደሚናግሯቸዉ እዝነት በተሟላበት እደኛ እኳን አይሰሩም ሆድ ብቻ እጅ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል በስ😊

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 11 месяцев назад +88

    አቡአሚራ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 11 месяцев назад +1

    የሸጋ አሚራ አባት አቡአሚራ ችግራችንን ተረድተህ ብሶታችንን ስላወራህልን ጀዛከላህኸይር

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 11 месяцев назад +53

    ማሻአላህ አህለን አቡ አሚራ ሚንበሮች ትልቅ ሰው ጋብዛችሆል ጀግና ወንድማችን ነው

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 11 месяцев назад +29

    ሁላችንም እህታችንን አለንሽ ልንላት ይገባል ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ዱአ አርጉልን

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 11 месяцев назад +31

    አሰተዋይ አቡ አሚራ እዉነት ንግግርህ ሰለእኛ ሰለሰደተኞች😢😢😢😢 ሆድ ይፍጀዉ

  • @AsdAsd-bk7ex
    @AsdAsd-bk7ex 11 месяцев назад +17

    ማአሻአላህ ግን አላህ ላገሬ ያብቃኝ በዚህ ሚዲያ በጣም ብዙ ማወራችሁ ነገር አለኝ ለሌሎች ትምህርት ይሆናል እሰሰኪ ዱዋ አርጉልኝ ወገኖቸ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 11 месяцев назад +15

    አቡ አሚራ መልካም ወድም ነህ አላህ ይጠብቅህ የስደተኛች አባት ነህ ❤❤❤❤❤❤

  • @hawahawa9285
    @hawahawa9285 11 месяцев назад +48

    ወድማችን አቡ አሚራ የእዉነት ቃላት የለኝም ጀዛኩሙላህ ኸይር ሁሉ እዳተ ብርዳን አንጎዳምነበር

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 месяцев назад +23

    ሀቂቃ በስደት ያሉ ወድሜች ለኛ እድህ ሲቆርቆሩ እደት ደስ ይላል ሀገር ያሉ ሲቸግራቸው ብቻ ነው እሚያቁን ሀቂቃ ሀገር እኮ ገብተው ማህበራዊ ኖሮ ላይ ያገለሎቸው ብዙ እህቶች አሉ የሸጋ አሚራ አባት አላህ ይጠብቅህ የስደት አባታችን

  • @ዜድ-ፐ6ሠ
    @ዜድ-ፐ6ሠ 11 месяцев назад +25

    ኢይ ወላሂ አረብ ሀገር ያለነው እንደ እድል ሆኖ አንመሰገንም አንተን እናመሰግናለን አቡየ ብዙ ነገር ዋጋ እየከፈልን እጃችን አመድ አፋሺ ነው😢

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm 11 месяцев назад +1

      ትክክል

  • @ዜድ-ፐ6ሠ
    @ዜድ-ፐ6ሠ 11 месяцев назад +8

    እውነት ለመናገር ብዙወች ያረብ ሀገር ሴቶች እያሉ በጅምላ እሚጨፈጭፉን በበዙበት ሰአት ከአሏህ በታች ለእህቶች የቆሙሉን
    አቡ አሚራ ታጠቅ እና አንዳንድ ወንድሞቻችን ናቸው ጠበቃወቻችን እና መከታወቻችን ናቸው አሏህ ይጠብቅልን

  • @aeishatube
    @aeishatube 11 месяцев назад +5

    ስለ አረብ ሀገራ ጀግና ሴት እደዚህ የሚያቀን ሲያወራ ደስ ይለኛል ቅመሞችዬ አላህ ይጠብቃችሁ የሸጋ አሚራ አባት የስዴተኞች አባትነው

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 11 месяцев назад +13

    አቡ አሚራ ሆደባሻው የስደተኛኞች አባት አላህ እድሜነ ጤነ ከረዲም እድሜጋር አላህ ይወፍቅህ ከሞላው ቤተሰብህ ጋር ያረብ ከልቤነው የምወድህ የአሄራው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ💖💖💖🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 11 месяцев назад +17

    ማሻአላህ ታላቅ እግዳ በቤታችን ያው በኮሜንትም ቢሆን ቤታችንነው ሚንበር ቲቪ😍😍😍

  • @Var_vids
    @Var_vids 11 месяцев назад +7

    ወላሂ. ትክክል ብልሀል. አቡ አሚራ አልሀምዱሊላህ የቤተሰብ ደስታን እናስቀድማለን

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou 11 месяцев назад +19

    ወላሂ እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እውነት ድካማችን አሁን በህብረተሰቡ እየተረዱን ይመስለኛል አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ይሄም ትልቅ ነገር ነው

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 11 месяцев назад

      ይሁንስኪ ቢያንስ አሁን ለሚወጡት ከአላህ በታች ሰበብ ይሁኑላቸዉ ቀደም ብለን የወጣነዉኳን ስንት አታት አስቆጠረን እንደዉም ስማችንን ያረብ ሀገር ሴቶች እየተባል ነዉ የኖረን እህቴ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 11 месяцев назад

      ​@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا ኢቶ ስማችንማ የአረብ ሀገርሴቶች 32 ቡለናቸው ለቆነው የሚሉን😢
      እኔማ ንድድ ይለኛል እድህሲሉ😢

    • @mramta8830
      @mramta8830 11 месяцев назад

      ምንም ጥርጥር የለውም እኛ እኮ ላወቀን የሁሉ ድመቀት ነን

  • @ፈቲሂየሁሴን
    @ፈቲሂየሁሴን 11 месяцев назад +13

    አቡ ፡ አምር ፡ አለህ ፡ ይጠቢቅ።
    በትክክል ፡ የኔን ፡ ህወት ፡ ነው ፡ የገለፂከው።
    ወለህ ፡ ቁርስ ፡ ምበለው ፡ ምሰ ፡ ሰአት ፡ ነው❤️❤️🌹🌹

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 11 месяцев назад +1

    የሸጋ አሚራ አባት የራያዉ ባለ አባት አቡ አሚራችን የኛ አንበሳ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ ❤❤

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ
    @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ 11 месяцев назад +23

    የስደት አባታችን አቡ አሚራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 11 месяцев назад +3

    የስደት ወንድማችን አቡ አሚራ ማሻ አላህ ሚንበር ቲቨዎች እንግዳ አርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 11 месяцев назад +1

    አቡ አሚራ በእውነት በጣም እናመሰግናለን የእኛን ልፋት ስለተረዳኸን❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    "አይገርማችሁም ሚንበርን ይበልጥ የሚያደምጠው ሀረብ ሀገር ያሉ የማዳም ቅመሞች መሆናቸው በአቡ አሚራ ኢንተርቪው ለየኮ በሰአታት ሽ ቤቶች ቪው መግባት ይመሰክራል❤"

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ 11 месяцев назад +1

    አቡ አሚራ .የሸጋ አሚራ.አባት ይመችህ አላህ ከፍያርግህ ቲክቶኬን አጥፍቸ አተቅርቅር ትለኝ አለህ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
    ጀግና እናመሰግናል የልብን ተናገረው ከፍዝቅ እያልን አንመሰገንም ያልፋል አብሽሩ ቅመሞች ሀሳባችን ሞልቶ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሚንን❤❤❤❤

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 11 месяцев назад +3

    አቡ አሚራ የሥደተኞች አባት አላህ ይጠውል ኡምረክ

  • @samiraaaa-ew4hz
    @samiraaaa-ew4hz 11 месяцев назад +2

    😢አቡአሚራ ወድማችን ጀዛክ አላህ ሚበር ትቤ ም እናመሠግናለን ወድማችንን አክብርችሁ ስለጋበዛችሁልን ጀዛኩም አላህ❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 11 месяцев назад +16

    አቡ አሚራ እሲ ንገራቸው የውስጤንቁስል ያየው መሰለኝ 😢

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 11 месяцев назад +9

    ሀገር ለመግባት 25ቀን ቀረኝ እሥኪ በዱአቹ አትርሱኝ ከ11 አመት በኋላ አልሃምዱሊላ

    • @samerasamera926
      @samerasamera926 11 месяцев назад

      ዉዴ አለህ በሰለም የድረስሽ ከታነፋቅሺያቻዉ ቤታሰቦች አለህ የጋነኝሽ ለኛም እስኪ ታረዋ ይድረስንንን

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 11 месяцев назад +1

      በሰላም ግቢ ማሬ አላህይጠብቅሽ ጥክሪ ስደትይበቃናል አላህያርጋጋን

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 11 месяцев назад +18

    የሸጋ አሚራ አባት አህለን ወሰህለን 🎉🎉

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 11 месяцев назад +4

    አቡ አሚራ ላተ ቃላት የለኝም በጣም ምርጥ ሰው😘😘😘

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 11 месяцев назад +1

    እውነት ለመናገር እንደዛሬ ደስ እያለኝ የተከታተልኩት ፕሮግራም ያለ አልመሰለኝም ዛሬ ምርጥ እንግዳ ቀረበልን አላህ የህፍዝክ አቡ አሚራየ አባቴ የኔ ገምሻራ ደግመህ ደጋግመህ የአረብ ሀገር ሴቶችን ስታነሳ የምር አንጀቴን ነው የበላሀው ደግሞኮ ሁኔታችነን ሁሉ ነው እሚያውቀው እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 11 месяцев назад +2

    አቡ አሚራ በጣም እናመሰግናለን😢
    የአረብ ሀገር ሴቶች ችግር ለብዙ ሰው አይታይም😢
    የኛ ነገር አላህ ይወቅ ብዙ ደክመናል ግን ማንም አይረዳንም
    አቡ አሚራ ሚንበር ቲቪ ላይ ቀርበህ ለሚልዮን የአረብ ሀገር ሴቶች ድምጽ በመሆንህ አላህ ይስጥልን😢

  • @Ethiopia804
    @Ethiopia804 11 месяцев назад +7

    አቡ አምራ ያኛ ጀግና አይመን ምስት እያሰድደል አንተ tvቀራብክ 😂😊😊😊😊ግን ስለምወደችሁ ነው ወለሂ በናንተ ኮራ ነው ምለው❤❤❤❤❤❤

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 11 месяцев назад +1

    እናመስግናለን አቡአሚራችን ሰለተረዳሄን❤❤❤

  • @leylaali488
    @leylaali488 11 месяцев назад +3

    አቡ.አሚራ.ኢቢኤሥ.ይቅርብልን.አባይ.ቲቪ.ይቅርብልን.ጀዛከላህ.ኸይር

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
    @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ ጀዛክ አሏህ ኽይር በቦታው ላይ ሰላየህ ነው የተረዳህ አሏህ መጨረሻችን ያሳምርው በሰደት ያለፍው እድሜ እና ህይወት አሏህ ይወቀው ብቻ ከነ ሙሉ ጤናችን ለሀገራችን ያብቃን የሰው ፊት እዳያሳየን ያረብ

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 11 месяцев назад +10

    አቡ አሚራ ምርጥ ወንድማችን አላህ ይጠብቀዉ ❤

  • @አዩሽየዘይነብልጅ
    @አዩሽየዘይነብልጅ 11 месяцев назад +10

    ጀዛከሏህ ወንድማችን አቡ አሚራ እናተንም አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 11 месяцев назад +4

    ወላሂ አቡ አሚራ ሁላችንም ውስጥ ነው የተናገርከው ቤተሰቦቻችን እንኳ እንዳተ አይረዱንም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው

  • @fafiwelloyewa3230
    @fafiwelloyewa3230 11 месяцев назад +9

    ሌላ አልልህም ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰብህ አቡ አሚራ የልቤን ነው የተናገርከው

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 11 месяцев назад +1

    አቡ አሚራ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 11 месяцев назад +2

    ትክክል ወላሂ 😢😢 ማንም አያመሰግነንም ወላሂ አላህ ሻሂድ አለቀስኩኝ ማንም አያውቅልንምኮ አልሃምዱሊላህ የኛ ድካም ትንሽ ሰው እያውቀልንም ነበር 😢😢😢እድሜክን ያርዝመው አቡ አሚራ

  • @medinayimami7160
    @medinayimami7160 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ በጣም ነው የምናመሰግነው ጀዛህ አላህ ኸይር እዳከበርከን አላህ ያክብርህ አላህ እዳንተ ያለወድም ያብዛልን ሀቂቃ ቃላት ያሰኛል አላህ አዱንያህንም አኬራህንም ያሳምርልህ ወላሂ የልቤነው የተናገርከው አላህ ጀዛህ ይከፈልህ ብዙ የሚነሱ ነገሮች አሉ በሴቶች ጉዳይ ክፍል ሁለት አቅርቡልን

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 11 месяцев назад +1

    ማነው እንደኔ. ደስ ያለው. አቡአሚራን በመንበር. ቲቨ ሲይ. ❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 11 месяцев назад

    የሸጋው አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልህአለሁ ወንድም የሚስኪኖች አባት ነህ❤❤❤❤❤

  • @smartpress163
    @smartpress163 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ ከባድ ሰው በጣም ላረብ አገር ሴት የሚያዝን ለመደገፍ ወደሃላ የማይል ምርጥ ጀግና ነው ይህ ጀግና በዚህ ሚበር ሚዲያ በማቅረባቺሁ ደስ ብሎናል በርቱ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 11 месяцев назад +2

    የኔ ወንድም አቡ አሚራየ አቦ የልጆችህ አባት ያድርግህ😢😢😢አሥለቀስከኝ😢😢

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 месяцев назад +5

    አቡ አሚራ የጀግኖች ጀግና ነህ ከሙሉ ቤተሰቦችህ በሰላም በፍቅር አላህ የኑራችሁ

  • @nurbintebrahim1547
    @nurbintebrahim1547 11 месяцев назад +6

    ክበርልኝ ወንድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የሚረዳን ያለ አይመስለኝም ነበር ።
    አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 11 месяцев назад +4

    አላህ ህልምህን ያሳካልህ ወንድሜአቡአሚራ

  • @makkahmohammed9834
    @makkahmohammed9834 11 месяцев назад +3

    አቡ አሚራ በዱኒያም በአሄራም ያማረ የተዋበ ሂወት አላህ ያርግልህ እንዳተ ያሉት ያብዛልኝ አይይይይ እንደት እንደተረዳኸው ህመማቺንንን😭😭😭

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 11 месяцев назад +32

    ወላሂ ሀበሻ እኮ መዳም ስወጣ ኮተት ሁሉ አውጥቸ ነው የማፀዳው 😢

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 11 месяцев назад +4

      እውነት ነው ወላሂ

    • @allahisone5773
      @allahisone5773 11 месяцев назад +2

      እኔም ነኝ ጭንቅ ይለኛል

    • @mramta8830
      @mramta8830 11 месяцев назад +3

      እኔ ፆመኛ ሁኘ ተምር ና ሀይላንድጨውሃ እንደጠጣሁ ሰዎች ከወጡ በዛም ሳይመጡ ብየ ምግብ ሳልበላ መሽት 5 ሰዓት ይሆናል

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 11 месяцев назад

      @@mramta8830 ሁላችንም አንድ ነን ራስሽን ጠብቂ እህት የነሱ ስራ አያልቅም አላህ ነጃ ይበለን ሀገራችን ተረጋግተን ርዝቃችንን በሀገራችን አላህ ያድርግልን ያረብ 😥🤲እኔ ካንድ ቤት 8አመት 6ወሬ ብቻ 11አመቴ በስደት 😭ይሰለቻል

  • @zeyeneb5272
    @zeyeneb5272 11 месяцев назад

    እዉነት ነዉ የሰዉ ሀገር ነገር የሚረደዉ ያይዉ ሰዉ ነዉ ማሻ አላህ አቡ አሚራ የስደት አባታችን አላህ ይጠብቅልን እኛ ሰደተኞች እንወድሀለን የኛ ጀግና

  • @zebiba1248
    @zebiba1248 11 месяцев назад

    አቡየ የስደተኞችአባትአላህይጠብቅህ መወዳመዝናኛወችእናመሰግናለን

  • @Seada-h5z
    @Seada-h5z 11 месяцев назад

    የሸጋ አሚራ አባት ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የዴስታ ባለቤት ያድርግህ ቃል የለኝም ወላሂ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @faif4870
    @faif4870 11 месяцев назад +1

    አቡአሚራ አላህ ትልቅደረጃ ያድርሥህወንድማችን

  • @mikeyasaid7466
    @mikeyasaid7466 11 месяцев назад

    ጀዛክላህኸይር አቡአሚራ ያልተረዱንን ነገር ስለገለፅክልን

  • @toybamohammed5035
    @toybamohammed5035 11 месяцев назад +1

    የሸጋ አሚራ አባት የስደት አባታችን የኛ አስዋይ የኛ ጠበቃ ነህ አላህ ሀያትህን ያርዝምልህ

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 11 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye 11 месяцев назад

    ትክክልነው አቡሚራ ❤❤❤አረባገር ያሉ እህቶች ሁሉም በሽተኛ ሁኖል እዳልከው በስራ ብዛትና በምግብ እ ጥረት

  • @Salsibel
    @Salsibel 11 месяцев назад

    አቡአሚራ ስላየሁ ነው የመጣሁት ጀዛከላሁ ወኸይረን ሀሊድ ምርጡ አላህ ይጠብቅህ የኛ ምርጥ

  • @ALOVE-f9c
    @ALOVE-f9c 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ ጀዛከሏህ ኸይር ስለተናገርክልን ያሀዉን እዉነታ የኔንም ባል እተርቪዉ ብታረጉት ሰለ አረብ አገር እህቶች ብዙ ይነግራችሁ ነበር እሱ ስደትን አያቁም ግን ወሏሂ ድካሙን ልፋቱን ስቃዩን ናፈቆቱን እያዳዷን ነዉ የሚዉቀዉ

  • @Aeshah-rc8qt
    @Aeshah-rc8qt 11 месяцев назад +1

    አሰ ወረ ወበ የስደት ወድማችን ተቆርቃሪያችን አቡ አሚራ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅልን እዳንተ አይነቶች ለወገን ደራሾች አላህ ያብዛልን ሚበሮችም በርቱልን ዛሬ ትልቅ እግዳ ነው ያቀረባቹልን ሰላማችሁ ያብዛልን

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 11 месяцев назад

    ጀግናኮነህ አቡ አሚራ ግን የለበስከው ቶብ ብዙም አልሄደብህ እና ስለብሀርተኞች በየመን እየመጡ ስለሚያልቁት ህፃን ወጣቶች አንስተህ ኑሮ ጥሩ ነበር ይመችህ የስደት አባታችን😊

  • @siko8620
    @siko8620 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ እኔ ላተቃላት የለኝም በጤና ከነቤተሰብህ ያኑርህ የአሄራ ወድሜ ስላተ ቃላት ያጥራል ለመናገር ያረብ አላህ ይጠብቅህህህህህህ

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg 11 месяцев назад

    አቡአሚራ ጀግና ወንድማችን ነህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሽኩረን ሚንበሮች እናንተም ጀግኖች ናችሁ በዙ እማናወቀውን ነገር አስተዋወቃችሁናል

  • @halemayimam
    @halemayimam 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ መዉዳወች አላህ ይጨምርላችሁ ወዲማችን አቡ አሚራን እዳቀረባችሁ ሁሉ ሌሎችንም መልካም ቅን ልብ ያላቸዉ ወዲሞቻችንንም ወደሐገር ሲገቡ አቅርቡልን ለምሳሌ እነ ታጠቅ ነብዩ ሲራቅ ብሬክ አበሻዉይ እነ ሙቤ ሚዲያ እነ እህት አስያ ሌሎችም ብዙ ልበ ቀና መልካም ወዲምና እቶቻችንም ለአረብ ሐገር ሰደተኛ እህቶችና ወዲሞች እደሁም ለተቸገሩ ሰወች ትልቅ አሰተዋፆ ያረከቱ ወዲሞቻችን ሰለሆኑ መመስገን ሰላለባቸዉ
    👉ወዲማችን አቡ አሚራ የሸጋ አሚራ አባት አላህ ይጠብቅህ የሰደተኞች እባ ጠባቂ ነህና ለአላህ ብለን እንወደሐለን በርታልን👍👍👍👍

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 11 месяцев назад +3

    😢😢😢አቡ አሚራ አንተ ኖረህበት ነው ያወቅኸው እኛ የአረብ ሀገር ያለን ሴቶች አላህ ይሁነን ስብራታችንን አላህ ይጠግንልን ስንቱን ችለን ነው ምንኖረው ያረብ አንተ ፈርጀን ያ ኢላሂ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 11 месяцев назад

    የሰደተኞች አባት አቡአሚራ የኛልብ ያለውን የነገረክልን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 11 месяцев назад +4

    አቡ አሚራን ሰጋኝ ሰልደፋ ነው የመጠሁት ምርጥ ሰው

  • @Lulula-b9u
    @Lulula-b9u 10 месяцев назад

    ዋይ. አገላለፅ. መሻ. አላህ. ይጨምርልህ. የእውነት. እኔ. አጋጣሚ. ነበር. የማይህ. ኢንሻ. አላህ. ድንገት. ከገባሁ. እከታተልህ. አለሁ. ለማንኛው. እንደዚህ. አይነት. ሀሳብ ያላችሁን ሁላችሁንም. ያግዛችሁ. እናመሰግናለን. ለማለት. እወዳለሁ.

  • @rahmaoumer2136
    @rahmaoumer2136 11 месяцев назад +1

    ውዱ ወንድማችን አቡ አሚራ በጣም እናመስግናለን ጀዛኩምአላህ ኸይር
    እውነትህን ነው አንመሰገንም😢

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ መልካም ሰው ሆዳ መዝናኛ ሳይህ ደስ ብሎኛል የኛ የስደተኞች ወድም አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ❤

  • @neimak2207
    @neimak2207 11 месяцев назад

    አቡ አሚራ የኛ ባለግርማ ሞገስ የመዳም ቅመሞች ጋርዳችን እንወድህ አለን ❤አላህ ይጠብቅህ

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 11 месяцев назад +1

    አህለን ወሳህለን ሚንበሮች አቡ አሚራ የስደት ወንድማችን ስላከበራችሁት አላህ ያክብራችሁ አየና ማሜ አቡ አሚራየ ሁሌም በኸይር ስራህ ቀጥል አላህ ኸይር ምንዳህን ይክፈልህ ❤

  • @riru4847
    @riru4847 11 месяцев назад

    ትክክል ወሏሂ ሲወጡ ነው የባስ የምንሰራው አላህ ይገዘን ከባድ ነው አቡ አሚራ አሏህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን በርቱልን

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
    @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ 11 месяцев назад +1

    አወ ያረብ ሀገረ እህቶች ታጋሽ ጀግና ነን አልሀም ዱሊላህ አላህ የተሻለዉን እረዚቅ ይስጠን ያረብ

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba 11 месяцев назад

    አሳላሙለይኩም ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ አቦ አሚራ ለኛ ለስደተኞች ጠባቃ የሆነ ወድማችን ነዉ ከምንም በላይ ለሚስቱና ለልጆቹ ያለዉ እክብካቤና ክብር እወድለታለዉ አላህ ይጠብቅህ እማከብርህና እምወድህ ወድሜ ስትሆን ነገር ግን መዊሊዲን ስታከብር አይቼ በፊት ከነበረኝ ክብር የተወሰነዉን አስቻለዉ😊

  • @mdet9828
    @mdet9828 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ ደሥ ሥትሉ አላህይጠብቃችሁ አቡአሚራ የሸጋአሚራ አባትእዴትነህልን ሣኡዲን ተውከው እዴናታሥፈልገን አለህ

  • @ikramikram8228
    @ikramikram8228 11 месяцев назад +1

    አቡ አሚራ የስደተኞች አባት መልካም ስው አላህ ይጠብቅህ ያርብ

  • @gshdhsgsjs7242
    @gshdhsgsjs7242 11 месяцев назад +1

    እረባክህ
    የመዳም አንፑላሶች
    ጀግና
    ነን
    የአእምሮ በሽተኛ ልትለን ሞራኑ የለህም
    በኛ አይደልንዴ በመዳም ቅመሞች ቤተሰብ ሀገር ወገን ቀጥ አድርገን የያዝን ተውንጅ አቡአሚራ 👀 በል እኛ ትሪት አያስፈልገንም ምድረ ኢኽዋን ሁላ
    ከክር ባለትዳር
    በጀሚላቢንት ዐሊሐይደር

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 11 месяцев назад +2

    አቡአሚራአላህይጠብቅህ ልጆችህንአላህ ሀፊዝ ያድርግልህ የኔአባት

  • @zeharazehara8807
    @zeharazehara8807 11 месяцев назад +3

    እናመስግናለን አቡ አሚራ የልቤን ቁስል ነው የተናገርከው

  • @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
    @ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 11 месяцев назад

    ጃዛክ አሏህ ኸይር. ሁላችሁም ውድ ወንድሞቻችን

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 11 месяцев назад +1

    አቡ አሚራ የልጆችህ አባት ብቻ ሳይሆን ለእኛም አባታችን ነህ በርታልንን❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዙልፋመሀመዲ
    @ዙልፋመሀመዲ 11 месяцев назад

    አቡ. አሚራ. ያኛ. ያስደተኞች. አበተችን ነዉ የኔ. ማከተ አቡ. አሚራዬ. ዘሬ. ሚበሮች. ትልቅ. ሰዉ. ነዉ. ያጋበዘቹ. አቡዬ. ሙሉ. አፊያ. ከጤነ. ይስጠሀ. ወድም. አለም

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ውድማችን አቡ አሚራ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 11 месяцев назад +2

    ጀግናየ አላህ ይጠብቅህ አላህ ትልቅ ጀረጃ ያድርሰህ ኢንሻአላህ

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 11 месяцев назад +5

    የአላህ የኔን ስሚት ነው የተናገርከው ወላሂ ምነው እሂን ቪደው ውድሞቸ ባዩት ያረብ እሰኪ እገዘን ጀዛኩም ኸይርን ሚበሮች አቡ አሚራ ስላምህን ያብዛልን የአላህ አገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ወንድማችን አቡ አሚራ የምሰራቸው በጎ አድራጎድ ሥራዎችህ በጣም ነው የማደንቅ ለብዙዎች ፈጥኖ ደራሽ ወንድማችን በርታ አላህ እድሜ ከጤና ይሥጥህ

  • @የናትዋተናፋቂ
    @የናትዋተናፋቂ 11 месяцев назад +3

    እቡ አሚራ የኛ የመዳም ቅመሞች አባትነዉ አሏህ ኸይሩነገር ይወፍቀክ ያረብ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 11 месяцев назад

    አቡ አምራ ጀዘክላህ ከይር የህመምን ጥግ እሚያቀው የተመመሰው ነው እሚያቀው። ሰለአረብ ሀገር ሴት ለመናገር ቅድሚያ ሰለነሱ መዋቅ ይስፈልገል።

  • @بنتصعيدالحبشي
    @بنتصعيدالحبشي 11 месяцев назад

    ጀዛ ከላ ኸይር ።❤የመዳምም ቅመምቺ መጨረሻቺንን አላህ ያሳምረው🤲

  • @HattaHatta-o9u
    @HattaHatta-o9u 11 месяцев назад

    አቡ.አሚራ.የኛ.ጀግና.የምትሰራውን.ሰራ.አላህ.ይው.ደ.ድልህ.ልጆችህንም.ሶሊሆች.ያሬግልህ