Bisrat Fm
Bisrat Fm
  • Видео 3 766
  • Просмотров 4 725 416

Видео

የአባት ምርቃት ይደርሳል
Просмотров 1002 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
አዳብና አዳምና ሄዋን
Просмотров 1144 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
በፍቅሬ ኩንስፓኛ ኪሎ አይቀሸብም
Просмотров 2,8 тыс.4 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
ሲማን ሚጥሚጣ አስወቀጠችው፣ ጉራጌ እና ስራ እጅና ጓንት
Просмотров 1,8 тыс.4 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
"ኢንቨስትመንት ውስጥ እንድንገባ ሀይሌ ገ/ስላሴ ሁሉን ነገር ተቆጣጥሮታል" አትሌት ጥላሁን ሀይሌ
Просмотров 1,1 тыс.4 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
ጉራጌ ንግድ ብቻ አይደለም ጀግና ወታደርም አለው
Просмотров 3,4 тыс.4 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
ለዓመስት ዓመት ከማህበራዊ ህይወት ሰራተኞቹን የሚያግደው ተቋም
Просмотров 1494 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
የበሬ ስጋ ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው ለሚለው ጥያቄ አዝናኝ መልሶች ክፍል 3
Просмотров 1844 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
የበሬ ስጋ ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው ለሚለው ጥያቄ አዝናኝ መልሶች ክፍል 2
Просмотров 1554 часа назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
የበሬ ስጋ ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው ለሚለው ጥያቄ አዝናኝ መልሶች ክፍል 1
Просмотров 1947 часов назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
በሬ ሰርቀው ገብያ አውጥተው ሊሸጡ ሲሉ የተያዙት ግለሰቦች
Просмотров 6787 часов назад
#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
Просмотров 2729 часов назад
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
በአሶሳ መንትያዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሚያስገባቸውን ውጤት ማስመዝገባቸው ተነገረ
Просмотров 2089 часов назад
በአሶሳ መንትያዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሚያስገባቸውን ውጤት ማስመዝገባቸው ተነገረ
አቴቴ ዘጋቢ ፊልም
Просмотров 1689 часов назад
አቴቴ ዘጋቢ ፊልም
ተወካይ የሚለውን ሸፍኜ እፈርም ነበር
Просмотров 1,8 тыс.9 часов назад
ተወካይ የሚለውን ሸፍኜ እፈርም ነበር
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
Просмотров 40812 часов назад
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
ባለሀብትን አጥንተው የሚዘርፉ ሌቦች
Просмотров 8 тыс.12 часов назад
ባለሀብትን አጥንተው የሚዘርፉ ሌቦች
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
Просмотров 37414 часов назад
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች
የኒያላ ክለብ አመራር ሆኜ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስል ውል ቀድጃለሁ
Просмотров 17514 часов назад
የኒያላ ክለብ አመራር ሆኜ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስል ውል ቀድጃለሁ
''እኔ ዳቦም አልብላ ጊዮርጊስ ግን በሁለት እግሩ ቆሞ ማየት እፈልጋለሁ" ታዋቂው ደጋፊ ደበበ እንግዳ ወርቅ
Просмотров 50314 часов назад
''እኔ ዳቦም አልብላ ጊዮርጊስ ግን በሁለት እግሩ ቆሞ ማየት እፈልጋለሁ" ታዋቂው ደጋፊ ደበበ እንግዳ ወርቅ
30 አመት ካገለገልኩበት ክለብ በ30 ሰከንድ የስልክ ጥሪ ተሰናብቻለሁ
Просмотров 2,2 тыс.14 часов назад
30 አመት ካገለገልኩበት ክለብ በ30 ሰከንድ የስልክ ጥሪ ተሰናብቻለሁ
በመስቀል ዳመራ በዓል የተከለከሉ ነገሮችን ለብሶም ሆነ ይዞ መምጣት የተከለከለ ነው
Просмотров 1,5 тыс.14 часов назад
በመስቀል ዳመራ በዓል የተከለከሉ ነገሮችን ለብሶም ሆነ ይዞ መምጣት የተከለከለ ነው
በሁለተኛ ቅጣት ምት ቀጥታ ማስቆጠር አይቻልም
Просмотров 25619 часов назад
በሁለተኛ ቅጣት ምት ቀጥታ ማስቆጠር አይቻልም
ከፍታ ያልቀየረው ስብዕና
Просмотров 25819 часов назад
ከፍታ ያልቀየረው ስብዕና
80 ካርቶን ህገወጥ መድሀኒቶች ተያዙ
Просмотров 22521 час назад
80 ካርቶን ህገወጥ መድሀኒቶች ተያዙ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአርቴፊሻል ሜዳ ላይ መደረጉ ያለው ተፅእኖ ምንድን ነው? ክፍል 2
Просмотров 225День назад
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአርቴፊሻል ሜዳ ላይ መደረጉ ያለው ተፅእ ምንድን ነው? ክፍል 2
ተቀይሮ እየወጣ ያለ ተጫዋች ጥፋት ቢሰራ ምንድነው ቅጣቱ? ክፍል 2
Просмотров 215День назад
ተቀይሮ እየወጣ ያለ ተጫዋች ጥፋት ቢሰራ ምንድነው ቅጣቱ? ክፍል 2
ተቀይሮ እየወጣ ያለ ተጫዋች ጥፋት ቢሰራ ምንድነው ቅጣቱ? ክፍል 1
Просмотров 422День назад
ተቀይሮ እየወጣ ያለ ተጫዋች ጥፋት ቢሰራ ምንድነው ቅጣቱ? ክፍል 1
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአርቴፊሻል ሜዳ ላይ መደረጉ ያለው ተፅእኖ ምንድን ነው?
Просмотров 187День назад
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአርቴፊሻል ሜዳ ላይ መደረጉ ያለው ተፅእ ምንድን ነው?

Комментарии

  • @yabetsbekele5927
    @yabetsbekele5927 25 минут назад

    Amen amen 🙏

  • @BillGirma
    @BillGirma 35 минут назад

    አባሳደር ዘነበች ተደሰ በርቺ ምርጥ የሸራር አይን እግዛብሄር የበለጠ ደረጃ ያድርስሽ ጋዜጠኛዋም ማህደሮ በርቺ የኔ ጎበዝ ልጅ

  • @eliasmindaye6996
    @eliasmindaye6996 10 часов назад

    ድሮም ነጭ ዶሮ ለሴጣን አይሆንም😂😂

    • @chelsea4307
      @chelsea4307 Час назад

      ጥቁር ወይስ ገብስማ 😀😀😀

  • @AbiMan-op3mn
    @AbiMan-op3mn 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @akenatube5726
    @akenatube5726 18 часов назад

    Betam new emitastelut..! Mesele yishalal enante atakerbu wutu ke studio 🥵🥵😡😡😈🤬

  • @akenatube5726
    @akenatube5726 18 часов назад

    መሴ በጣም ነው እምወድህ

  • @MohammedFantaw-dm7ig
    @MohammedFantaw-dm7ig 20 часов назад

    የት ነው አድራሻችሁ

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn 20 часов назад

    Ou ewent ewent nw bednb ayetenewal endawem senawerabet nebre balfew

  • @Kidane-vs5sv
    @Kidane-vs5sv День назад

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው... እናመሰግናለን

  • @adiskasaun3318
    @adiskasaun3318 День назад

    ግን ለዚህ ውሸታቸው ስንት ከፈሉሽ ?

  • @adiskasaun3318
    @adiskasaun3318 День назад

    ሌቦች ሰው መርጠው አይደለ እንዴ ጥሬ ስጋ የሚያቀርቡት ለማያቁት ሰው 6ሰአት ላይ ጥሬ አልቃል ይላሉ ።ለቡ ያለው ፍቅሬ ኩ- ፓኛ ።

  • @Morrisonleee1748
    @Morrisonleee1748 День назад

    ኧ???!!!!

  • @ibrahimredi7666
    @ibrahimredi7666 День назад

    ዘኒ የተንቢ good to see you my sisters በጣም ጥሩ ነዉ ያለሸው ዘኒ መስቀል ሲመጣ ሸራር ለፈትለወርቄ ሠርግ ያሣለፍነው መቼም አረሣውም መስፍኔ በላይ ቤተሠብ በጠቅላላ ሠላም በይልኘ በርቺ ተመችቶኛል አምባሣደር ስም ይመችሸ

  • @Chill.ego.
    @Chill.ego. День назад

    19 years age I used to live in Kera , i remember 2 iSuze full of cattle getting stolen from the back of the lamb beret

  • @EyerusalamegatachweEyeruse-t8i
    @EyerusalamegatachweEyeruse-t8i День назад

    Betime nw yemitawrute

  • @abubekr.achamto2876
    @abubekr.achamto2876 День назад

    በርቱ ደስ ይላል ነሪ አሽቃርሽ

  • @Zeyennuru
    @Zeyennuru День назад

    ዞላ❤❤❤❤

  • @hussenyimer9437
    @hussenyimer9437 День назад

    ብስራቶች የምር በጣም ነበር እምሰማችሁ ግን የምር የምር ከ አርስናል ውጪ አትዘግቡም እውነት ያሳፍራል ቼልሲን ይሄን ያክል ተጠሉታላችሁ ለካ ቼልሲን ጠልጣችሁ 😮😮😮😮😮

  • @AbuTofick
    @AbuTofick День назад

    livrpool.3:1.Wlves

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 День назад

    ከ2000አ ም በኋላ ለየት ለማለት ስትሉ የአአ ስጋቤቶች ኮንስፓኛ ኮንስፓኛ ማለት የስም አወጣጥ አምጥታችኋል ሲጀመር አማርኛ ቃል አይደለም ምን ማለት ነው?? የምታውቁ ንገሩኝ ።

  • @AyelC
    @AyelC День назад

    መሴ ለግምቴ አይገባውም ትላላችሁ ወይ በ1 ለባዶ 2አቻ ብዬ ነበር

  • @samsonderje9414
    @samsonderje9414 День назад

    1 #1

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 День назад

    ጎበዝ ሴት ናት ግን የሬስቶራንቱ ምግብ በደምብ መታየት እለበት ትክክክል እይደለም ክትፎው ጣህም የሌለው ዘይት በጠቅላላው መነገር እለበት ለክፍያው ምግቡ ምንም እይመጣጠንም እባክሽ ስሟ ይበልጥ ይሻላል እምባሳደር እያልሽ እትጥሪያት ክብሯ ስሟ ንነው ይህ ዝም ብሎ ንየሚታደልን ስም ዋናውን ስሟን ያራክሳል

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 День назад

    ወሬኛና ምቀኛ እንቨስት ማድረግ ከፈለክ መች አጣህ ደካማ እረዲያ

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet День назад

    ጉራጌ ታሪኩ አይኔ የሚባል ወታደር ነበር ጨካኙ መንግሥቱ ኅ/ማርያም የወታደሩን ብስኩት ሲሸጥ አገኜሁት ብሎ ረሸነው።

  • @ShemGN-k4u
    @ShemGN-k4u День назад

    በትክኮል ጉራጌ ሁሉም መሠራት ይችላል

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 дня назад

    ❤❤❤ጉራጌ

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 2 дня назад

    Customers , private, waiter ከማለት ምነው ደንበኞቻችን ፣ የግል ተጠቃሚዎች ፣ አስተናጋጅ ብትሉን የተሻለ አይመስላችሁም? ሁሉም እንደ እናንተ እንግሊዝኛ ተናጋሪ አይደለምና!!!!!

  • @DebalkeAshagre
    @DebalkeAshagre 2 дня назад

    አድራሻቸው የት ነው

  • @nike7267
    @nike7267 2 дня назад

    በትውውቅ ነው አሪፍ የሚሰጡት

  • @SamGreat-c2d
    @SamGreat-c2d 2 дня назад

    Proud of you my bro

  • @yosefberhe5302
    @yosefberhe5302 2 дня назад

    ወይ ድንቁርና ! ሃይሌ ያለው ብር ተደምሮ ውሎ ተደምሮ ቢያድር ዕዳ'ውን እና የመጪው ቢታሰብቢሆን 1 ቢልዮን ዶላር ነው ይህ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 156 ቢሊዮን ዶላር ነው የሃይሌ ድርሻ 0.7% ነው ። እና ምኑን ነው የያዘብህ ለመሆኑ ምን ያህል ብር ይዘህ ምን እውቀት ይዘህ ነው ኢንቨስትመንቱ የጠበበህ ? bisrat FM ድግሞ ማንም ቢናገር ማቅረብ ነው ስራቹ ለእድማጭ የሚመጥን የሚባል ነረ ኣለ

  • @ayelenigat6664
    @ayelenigat6664 2 дня назад

    ጋዜጠኛዋ ግን ምን ዓይነት ሙትቻ ናት?

  • @MuzitTarekegn
    @MuzitTarekegn 2 дня назад

    Sewo mote teblo aywashm betun yeseraw enam aidyawo ye mesay mekonn newoo tototn siseram betam tenadesh neber enamm ule ewntunn atnageeim ye mut menfes ywokshall

  • @behayluAlema
    @behayluAlema 2 дня назад

    መች ትባርኩታላችሁ በብረት አደል ጭንቅላታቸውን መትታችሁ የምትገሉአቸው

  • @quafseid
    @quafseid 2 дня назад

    ይኼ የ አዕምሮ ድሀ ስለሆነ'ንጂ ገበያው ሰፊ ነው : ከሀይሌ ውጪ ማየት አይችልም ወይ ? ዕበት

  • @temayob906
    @temayob906 2 дня назад

    ፍቅሬ ኮርስፓኛ ከወር በኋላ ሀገሬ አመጣለሁ ከነቤተሰቦቼ መጥቼ እቆርጣለው ጥሬ ጠብቁኝ ተመችቶኛል

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 дня назад

    ታላቅ ሰው እንካን አይባልም

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media 2 дня назад

    ብሥራቶች እንካን አደረሳቹ

  • @TomasMokonin
    @TomasMokonin 2 дня назад

    እንደዚህ ማሰብ ምንኛ ያስደስታል።

  • @TomasMokonin
    @TomasMokonin 2 дня назад

    እንደዚህ ማሰብ ምንኛ ያስደስታል።

  • @alemneshwubet3918
    @alemneshwubet3918 2 дня назад

    አንድ ጋዜጠኛ ለኢንተርቪው ከመንቀሳቀሱ በፊት በኮንቴንቱ ዙሪያ በቂ ዝግጅት ማድረግ ያለበት ይመስለኛል፤ ይሁን እንጂ #ጋዜጠኛ_መላኩ_ወልደሰንበት የጉራጌን ማህበረሰብ ክብር በሚነካ መልኩ የሕዝቡን ዘርፈ ብዙ ሚና በአንድ ኮልታፋ አትሌት ሚና በመለካት ዝቅ አድርጎ ሲሳደብ ተስተውሏል፡፡ ቀደምት አትሌቶችን ማስታወስ ባይችል ስልኩን ከፍቶ ጎግል ማድረግ ቢችል ቢያንስ እነ ሰለሞንና ጥላሁን የመጀመሪያዎቹ አለመሆናቸውን መረዳት ይችል ነበር፡፡ ጋዜጠኛ ተብዬው በገሃድ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርበታል፡፡ አትሌት ጥላሁን ግን ቢያንስ በማራቶን መልካም ስም የነበረውን #አትሌት_አየለ_አብሽሮ እንዲሁም የሲድኒ ኦሎምፒክ ድምቀት የነበረውን #አትሌት_ሚሊዮን_ወልዴን ይረሳል ብዬ አልጠበኩም፡፡

  • @hon237
    @hon237 2 дня назад

    ኪሎ የሚሸቅብ የስጋው አይነት የፍቅሬን የማይመስል ቅርንጫፍ ለማግኝት ሰሚት ብቅ በሉ።

  • @tumamamo2
    @tumamamo2 2 дня назад

    Welcoming people. I have experienced it being in the region during this holiday. I wish I was in Ethiopia. You took me back in time and space. Thank you for posting.

  • @getachewaknidaniga9442
    @getachewaknidaniga9442 2 дня назад

    She is our hero

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade 2 дня назад

    Wow mom ❤️❤️🥰❤️❤️❤️

  • @kedamawisolomon5917
    @kedamawisolomon5917 3 дня назад

    ደበበ የኤሌክትሪክ እንጂ የጊዮርጊስ ደጋፊ አልነበረም ። በዚህ ላይ የወር ደመወዝ እየሰጠ የሚያኖረው አብነት ነበር ። አሁን ቦርዱ ቀን የጨለመበት ስለመሰለው ወደ እነ ጀማል ሊገለበጥ እያኮበኮበ ይመስላል ። ንግግሩ በሙሉ የተምታታና በውሽት የተሞላ ነው ። ያሳፍራል ።

    • @GOD-127
      @GOD-127 День назад

      @kedamawisolomon5917 you are awesome and amazing person I am proud of you my beloved brother I am agree with you

  • @MekonnenJeju-z4r
    @MekonnenJeju-z4r 3 дня назад

    ወንጀልና ቅጣቱ።

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 дня назад

    መንግሥት የሌለው ሃገር ኢትዮጵያ ነው 🤣🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 3 дня назад

    ይሄ ትልቅ ውሸታም ለምን አበራ አያና ተሾመን የደበደዉን ለምን አትናገርም አንተ ግራ ጥላ ፎቅ በመሳደብ ነው የምትታወቀው