- Видео 90
- Просмотров 250 993
BibleProject - Amharic / አማርኛ
США
Добавлен 2 ноя 2021
BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic
ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ bibleproject.com/languages
ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ bibleproject.com/languages
መሥዋዕት እና ስርየት Sacrifice & Atonement
እግዚአብሔር መልካም ከሆነው የእርሱ ዓለም ውስጥ፣ እኩይንና ተጽዕኖዎቹን በማስወገድ ተልእኮ ላይ ነው። ይሁን እንጂ፣ ይህን ሲያደርግ ሰዎችን እስከወዲያኛው በሚያጠፋ መልኩ እንዲሆን አይሻም። በዚህ መሥዋዕትን እና ስርየትን በሚመለከት በተዘጋጀ ቪዲዮ፣ እግዚአብሔር የሰውን ክፋት በእንስሳት መሥዋዕትነት አማካኝነት “የሚሸፍንበትን” ጭብጥ እንዲሁም ይህ እንዴት ወደ ኢየሱስ፣ ወደ ሞቱ እና ትንሣኤው እንደሚጠቁም እንመለከታለን።
#BibleProject #Bible #መሥዋዕት እና ስርየት
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
#BibleProject #Bible #መሥዋዕት እና ስርየት
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
Просмотров: 794
Видео
ሕግ The Law
Просмотров 1,6 тыс.21 день назад
በዚህ ቪዲዮ፣ በብሉይ ኪዳን የሚገኙትን ጥንታዊ ሕጎች አስፈላጊነትን እንመረምራለን። ሕጎቹ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ለምንድን ነው? ለኢየሱስ ተከታዮችስ የሚያስተላልፉት መልእክት ምንድን ነው? ‘እግዚአብሔርን ውደድ፤ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ’ ወዳለው፣ ለሕጉ ፍጻሜንና መደምደሚያን ወደ ሰጠው ወደ ኢየሱስ የሚያመራውን፣ በአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቍልፍ ታሪክ አማካኝነት ሕጎቹ አንድ ስልታዊ ዐላማን እንዴት እንዳሳኩ የምንምለከት ይሆናል። #BibleProject #Bible #ሕግ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል ...
መሲሕ Messiah
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
በዚህ መሢሑን በሚመለከት በተዘጋጀው ቪዲዮ፣ በመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ፣ ሦስተኛው ምዕራፍ ላይ የሚገኝን ምስጢራዊ ተስፋ እንመለከታለን። ይህም ተስፋ አንድ ቀን እኩይን ስለሚጋፈጥ እና የሰው ልጆችን #BibleProject #Bible #መሲሕ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
እግዚአብሔር God
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸውን እግዚአብሔር መረዳት ቀላል አይደለም፤ ነገር ግን ልንረዳ በማንችለው ውስጥ የተሻለ መረዳት ብናገኝስ? በዚህ ቪዲዮ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ የተገለጸውን የእግዚአብሔርን ውስብስ #BibleProject #Bible #እግዚአብሔር የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል 1-2 Chronicles
Просмотров 7382 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን በ1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሃፈ ዜና ሙሉውን የብሉይ ኪዳን ታሪክ ዳግም ይተርካል፣ እንዲሁም የመሲሁ ንጉስ የወደፊት ተስፋን እና የቤተ መቅደስን መታደስ አጉልቶ ያሳያል። #BibleProject #Bible #ዜና መዋዕል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በዕዝራ እና ነህምያ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕዝራ እና ነህምያ ላይ፣ ብዙ እስራኤላውያን ከምርኮ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ እናያለን፣ በዚያም ከብዙ መንፈሳዊ እና የሞራል ውድቀቶች ጎን ለጎን አንዳንድ ስኬት ይገጥማቸዋል። #BibleProject #Bible #ዕዝራ-ነህምያ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል Daniel
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በትንቢተ ዳንኤል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የትንቢተ ዳንኤል ታሪክ ምንም እንኳን በባቢሎን ምርኮ ውስጥ ቢሆንም ታማኝነትን ያነቃቃል። ራዕዮቹ እግዚአብሔር ትውልድን ሁሉ በራሱ ህግ ስር እንደሚያስገዛ ተስፋን ይሰጣሉ። #BibleProject #Bible #ትንቢተ ዳንኤል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- አስቴር Esther
Просмотров 8782 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን አስቴር ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መፅሀፈ አስቴር እግዚአብሔርንም ሆነ ስራውን ሳይጠቅስ፣ እግዚአብሔር ህዝቡን ከጥፋት ለመታደግ በምርኮ ምድር ያሉ ሁለት እስራኤላውያንን እንዴት እንደተጠቀመ ይገልፃል። #BibleProject #Bible #አስቴር የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሰቆቃወ ኤርምያስ Lamentations
Просмотров 1,1 тыс.3 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሰቆቃወ ኤርምያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሰቆቃወ ኤርምያስ ኢየሩሳሌም በባቢሎን ከወደመች በኋላ የቀረቡ የአምስት የሀዘን ግጥሞች ስብስብ ነው። #BibleProject #Bible #NameOfVideo የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- መክብብ Ecclesiastes
Просмотров 7743 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መክብብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህ መጽሐፍ ሞትን እና የዘፈቀደ እድልን፣ እንዲሁም እነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ቸርነት ላይ ባለ የየዋህነት እምነት ላይ የሚያደርሱትን ችግሮች እንድንጋፈጥ ያስገድደናል። #BibleProject #Bible #መክብብ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሩት Ruth
Просмотров 1,4 тыс.3 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ሩት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሩት ላይ፣ አንድ እስራኤላዊ ቤተሰብ አሳዛኝ የሆነ ሞት ይገጥመዋል፤ እግዚአብሔርም በዳዊት ዘር ላይ ተሃድሶን ለማምጣት አንዲት እስራኤላዊ ያልሆነችን ሴት ታማኝነት ይጠቀማል። #BibleProject #Bible #ሩት የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- መኃልየ መኃልይ Song of Songs
Просмотров 2 тыс.3 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መኃልየ መኃልይ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መኃልየ መኃልይ የእግዚአብሔርን የፍቅር ስጦታ እና የጾታዊ ፍላጎትን ውበት እና ሃይል የሚያንጸባርቁ የጥንት እስራኤላውያን የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ነው። #BibleProject #Bible #መኃልየ መኃልይ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ኢዮብ Job
Просмотров 1,6 тыс.3 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢዮብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢዮብ ከባድ ጥያቄ የሆነውን እግዚአብሔር ከሰዎች ስቃይ ጋር ያለውን ግንኙነት በመመርመር በእግዚአብሔር ጥበብ እና ባህሪ እንድንታመን ይጋብዘናል። #BibleProject #Bible #ኢዮብ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ምሳሌ Proverbs
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በምሳሌ መጽሐፍ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሀፈ ምሳሌ ሰዎች መልካም የሆነ ህይወትን ማሳለፍ እንዲችሉ፣ በጥበብ እና እግዚአብሄርን በመፍራት መኖር እንዳለባቸው ይናገራል። #BibleProject #Bible #ምሳሌ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- መዝሙረ ዳዊት Psalms
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መዝሙረ ዳዊት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መዝሙረ ዳዊት፣ የእግዚአብሔር ህዝብ መሲሁን እና የመንግስቱን መምጣት በሚጠባበቁበት ጊዜ የጸሎት መጽሐፍ ሆ እንዲያገለግል የተዘጋጀ ነው። #BibleProject #Bible #መዝሙረ ዳዊት የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ድንቅ ትርካ 🎉
❤❤❤❤❤❤❤የተባርካቹ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድንቅ ትርካ ተባርክ❤
ተባረክ
God bless you 🙏✝️
ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባርካቸው።
Tebark wandema egzabher yebarkhe berta
በርቱ ጎበዞች
በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው ጌታ ይባርካቹ ይብዛላቹ ተባረኩ 🙏
Thank you
God bless you ❤
እንዴት ጥምቀት ስርአት ሊሆን ይችላል ?
ግልጽ ብታረገው ጥያቄህን
@EtsesabekGeremew ጥምቀት የቤተክርስቲያን ስርአት እንዴት ሊሆን ይችላል ነው ጥያቄዬ
Back to the origin.
ምዕመናን ከእምነታቸው ወዲህ ወደ ውሃው ውስጥ ሲገቡ ክርስቶስ እንደሞተ ሞቻለሁ ከውሃው ቀና ሲሉ ደግሞ እንደተነሳ ተነስቻለሁ ለሃጢአት ሞቼ ለፅድቅ ተነስቻለሁ ብለው የሚያውጁበት ቅዱስ የቤተክርስቲያን ስርአት ነው። ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንድንሆን የተጠመቅን፣ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? ስለዚህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሞት እንደ ተነሣ፣ እኛም እንዲሁ በአዲስ ሕይወት እንድንኖር በጥምቀት ሞተን ከእርሱ ጋር ተቀብረናል። በሞቱ ከእርሱ ጋር እንደዚህ ከተባበርን፣ በትንሣኤው ደግሞ በርግጥ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን። ከእንግዲህ የኀጢአት ባሮች እንዳንሆን፣ የኀጢአት ሰውነት እንዲሻር አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ ምክንያቱም የሞተ ከኀጢአት ነጻ ወጥቶአል። ሮሜ 6:3-7
መፅሀፍ ቅዱስ ማጥናት ለሚፈልግ ሰው ሁሉ የምመክረው እኔም እጅግ የምወደው App Bible projectን ነው። ተባረኩልን 🙏በርቱልን ከጎናችሁ ነን 🙏
Please please avoid the word "wesibawi" use a gentle word instead. It is very disturbing. Apart from that, May God bless the team in bible project. Please keep up the great great work you are doing ❤
oh geta yimesigan
❤❤❤
blessed
Tebareku ❤❤
ተባረክልኝ
አሜን ❤❤❤
ተባረክልን
እግዚአብሔር ይባርክ ♥️
🥰🥰🥰
ተባረክ 😊
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
ተባረክ
Thanks
Tebarek
amen
❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በብዙ ተባረክልን
❤❤❤
ዋው ❤❤👍
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏
ተባረኩ፣በረቱ!!
😍❤
Blessed
Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
ኦ እንኳን ክርስቲያን ሆኩኝ
ተባረክ ወንዶሜ ቀጥልበት
WOW ደስ ይላል
God blessed you
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Well explained
እጅግ ድንቅ ነው አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
ስለ እዮብ 3ቱ ጓደኞች ያልከው ልክ አይደለም ምክንያቱም እነሱ ስለ እግዚአብሔር ተናግረው እዮብን ማሳመን ስለከበዳቸው ነው ግን መጨረሻ ላይ ኤሊሁ የተናገረው አስታውስ
🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤
Thank you, amazing...