የኦሪት ትምህርት  שעור תורה
የኦሪት ትምህርት  שעור תורה
  • Видео 1 215
  • Просмотров 251 173

Видео

ስም ምንድን ነው ከየት መጣ?
Просмотров 192Месяц назад
ስም ምንድን ነው ከየት መጣ?
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት
Просмотров 104Месяц назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት
3ቱ የሃጢአት አይነቶች እና ደረጃወች
Просмотров 219Месяц назад
3ቱ የሃጢአት አይነቶች እና ደረጃወች
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ኣኤቄብ ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
Просмотров 160Месяц назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ኣኤቄብ ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
እኛ አይሁዳውያን በ4 አይነት ነገሮች ላይ ጥያቄ መጠየቅ ፈፅሞ ክልክል ነው
Просмотров 353Месяц назад
እኛ አይሁዳውያን በ4 አይነት ነገሮች ላይ ጥያቄ መጠየቅ ፈፅሞ ክልክል ነው
ራሻ ወይም ክፉ የሚባለው አይሁድ ሰው ማነው?
Просмотров 2482 месяца назад
ራሻ ወይም ክፉ የሚባለው አይሁድ ሰው ማነው?
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ባይትሃናን ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
Просмотров 1342 месяца назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ባይትሃናን ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
ፈጣሪን የሚያመሰግኑ 4 አይነት ሰዎች እነማን ናቸው?
Просмотров 2372 месяца назад
ፈጣሪን የሚያመሰግኑ 4 አይነት ሰዎች እነማን ናቸው?
ከመጣብን የጦርነት አደጋ የምንተርፈው በምን አይነት መልካም ሥራ ነው?
Просмотров 2562 месяца назад
ከመጣብን የጦርነት አደጋ የምንተርፈው በምን አይነት መልካም ሥራ ነው?
የአራቱ ፆሞች ምስጢር ምንድን ነው?
Просмотров 2182 месяца назад
የአራቱ ፆሞች ምስጢር ምንድን ነው?
በአይሁድ ህግ እና ስርዓት መሰረት ምስክር መሆን የማይችሉት አይሁዳውያን እነማን ናቸው?
Просмотров 1832 месяца назад
በአይሁድ ህግ እና ስርዓት መሰረት ምስክር መሆን የማይችሉት አይሁዳውያን እነማን ናቸው?
ከእስራኤል ሀገር የተባረርንበት እና ወደ አህዛብ ሃገራት እንደ ጤፍ የተበተንበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
Просмотров 3882 месяца назад
ከእስራኤል ሀገር የተባረርንበት እና ወደ አህዛብ ሃገራት እንደ ጤፍ የተበተንበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ማቶት ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም פרשת השבוע בשפה אמהרית
Просмотров 1902 месяца назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ማቶት ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም פרשת השבוע בשפה אמהרית
ለመሆኑ የዓለም ፈጣሪ ለሰው ብሎ አስቀድሞ የተናገረውን ቃል እና ሃሳብ ይቀይራልን?
Просмотров 1922 месяца назад
ለመሆኑ የዓለም ፈጣሪ ለሰው ብሎ አስቀድሞ የተናገረውን ቃል እና ሃሳብ ይቀይራልን?
חבר וחברה כרת የወንድ እና የሴት ጓዸኅነት የመቆረጥ ምስጢር በአይሁድ
Просмотров 3582 месяца назад
חבר וחברה כרת የወንድ እና የሴት ጓዸኅነት የመቆረጥ ምስጢር በአይሁድ
ሃብታም እና ደሃ ሰው መሆን ፈጣሪን ያስክዳል
Просмотров 2232 месяца назад
ሃብታም እና ደሃ ሰው መሆን ፈጣሪን ያስክዳል
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ፒንሃስ ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
Просмотров 1862 месяца назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ፒንሃስ ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
ሁሉም 613ቱ የኦሪት ትዕዛዛት ወይም ሚፅቮት በሙሉ በተግባር የሚፈፀመው በእስራኤል ቅድስት ሀገር ብቻ ነው፡፡
Просмотров 1162 месяца назад
ሁሉም 613ቱ የኦሪት ትዕዛዛት ወይም ሚፅቮት በሙሉ በተግባር የሚፈፀመው በእስራኤል ቅድስት ሀገር ብቻ ነው፡፡
የፈጣሪን ህግ እና ስርዓት ህዝቡ ግዴታ መስማት አለበት
Просмотров 1072 месяца назад
የፈጣሪን ህግ እና ስርዓት ህዝቡ ግዴታ መስማት አለበት
ሰው አካባቢውን ይመስላል
Просмотров 3202 месяца назад
ሰው አካባቢውን ይመስላል
አብርሃም በሃር ሃሞሪያ ተራራ ላይ የሰዋሰው ልጅ ማነው? ይሽማኤል ነው? ወይስ ይስሃቅ ነው?
Просмотров 3042 месяца назад
አብርሃም በሃር ሃሞሪያ ተራራ ላይ የሰዋሰው ልጅ ማነው? ይሽማኤል ነው? ወይስ ይስሃቅ ነው?
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ባላቅ ነው 5784 ዓመተ ዓለም
Просмотров 2413 месяца назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ባላቅ ነው 5784 ዓመተ ዓለም
ለመሆኑ የሰው ልጅ የሚሞትበትን ልዩ ቀን የማያውቀው ለምንድን ነው?
Просмотров 2153 месяца назад
ለመሆኑ የሰው ልጅ የሚሞትበትን ልዩ ቀን የማያውቀው ለምንድን ነው?
የፊልም እና የቲአትር እንዲሁም የኮሜዲ ዋና ዓላማ እና ምስጢር ምንድንነው ?
Просмотров 2033 месяца назад
የፊልም እና የቲአትር እንዲሁም የኮሜዲ ዋና ዓላማ እና ምስጢር ምንድንነው ?
የአይሁድ ህዝብ ብቻ ቅዱስ የሆኑት ለምንድን ነው?
Просмотров 1583 месяца назад
የአይሁድ ህዝብ ብቻ ቅዱስ የሆኑት ለምንድን ነው?
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ሁቃት ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
Просмотров 3433 месяца назад
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ሁቃት ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
የአይሁድ ህዝብ ዋና ጠላቶች ማቸነፊያ የኦሪት ትምህርት ተማሪዎች ልጆች አፍ ብቻ ነው
Просмотров 2033 месяца назад
የአይሁድ ህዝብ ዋና ጠላቶች ማቸነፊያ የኦሪት ትምህርት ተማሪዎች ልጆች አፍ ብቻ ነው
የአይሁድ ሴት ልጅ የጦር መሳሪያ መያዝ እና ውትድርና መሄድ ክልክል ነው አይፈቀድላትም
Просмотров 2033 месяца назад
የአይሁድ ሴት ልጅ የጦር መሳሪያ መያዝ እና ውትድርና መሄድ ክልክል ነው አይፈቀድላትም
የወር ወይም የቀን ደመወዛችን በረከት የሌለው ለምንድን ነው?
Просмотров 3283 месяца назад
የወር ወይም የቀን ደመወዛችን በረከት የሌለው ለምንድን ነው?

Комментарии

  • @BayushAdisu-kr2bz
    @BayushAdisu-kr2bz 23 часа назад

    ስለእስማኤል የአብርሀም ልጅ ቢነግሩን

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 4 дня назад

    תודה רבה ❤❤❤

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 4 дня назад

    תודה רבה ❤❤❤❤

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 4 дня назад

    תודה לך ❤❤❤

  • @BekiGhi-md4dx
    @BekiGhi-md4dx 7 дней назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏Bay

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 10 дней назад

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክረሰቶእሰ ይክበር ይመሰገአን አይነአ ልቦናአቸሁን መዳአኔአለም ያብራአው😢😢😢😢

  • @KingSale-g9s
    @KingSale-g9s 13 дней назад

    በጣም ልዩ ነው ግን ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል?

  • @ArdoMuhammed
    @ArdoMuhammed 18 дней назад

    ለቀጣይ አለም ምን እንደተዘጋጀልህ ሳታቅ ነው ዝም ብለህ የምትለፋው? ከክርስቲያኖች የባሳችሁ ናችሁ እናንተስ ደግሞ 1 አይሁድ የገደለ 72 ሚስት በገነት ይሰጠዋል ያልከዉን ማስረጃ አምጣ የሀይማኖት አስተማሪ ነኝ ብለህ አትዋሽ

  • @jujuayela2164
    @jujuayela2164 18 дней назад

    በጣም ታስጠላለህ

  • @kakoteklu
    @kakoteklu 22 дня назад

    ሠላም

  • @BikiMan-v9c
    @BikiMan-v9c 23 дня назад

    ፈላሻው

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 23 дня назад

    thank you ❤❤❤❤❤

  • @SabaElma-z3d
    @SabaElma-z3d 29 дней назад

    ላገኝክ እፈልጋለዉ

  • @AliahuAliahu
    @AliahuAliahu Месяц назад

    תודה רבה❤❤❤

  • @behanumolla
    @behanumolla Месяц назад

    ጥያቄ 1 በባለፈው ትምህርት አሁን ከመጣብን ጦርነት የምድነው በጉልበታችን መመካታችንን ትተን ወደፈጣሪ ስንጮህ ነው ብለው አስተምረውናል ግን 3ኛው ቤተ መቅደስ እሚሰራው ከመሲሁ መምጣት በፊት ነው ከመጣ በኋላ??

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    thank you

  • @fekaditadele383
    @fekaditadele383 Месяц назад

    ❤❤

  • @odacomputerrelatveservice3028
    @odacomputerrelatveservice3028 Месяц назад

    613 HEGU SENTUN FETEMEHAL WONDEM ?

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v Месяц назад

    ምን ዋጋ አለው ታዲያ ጌታችን እንዲህ ብሎ አስተምሮናል ስጋየን ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይዎት እንደሌለው በሀዲሱ ኪዳን አስተምሮናል። አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ። ወደ አባት ለመሄድ እራሱን ጌታችንን ማወቅ ግድ ይለናል። የሚፈርደውም የሚዳኘውም የእመቤታችን ድንግል ማርያም ልጅ፣ እራሱ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @aronbegashaw-pv5jp
    @aronbegashaw-pv5jp Месяц назад

    እናመሰግናለን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @AliahuAliahu
    @AliahuAliahu Месяц назад

    תודה רבי שלנו

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה כל דבר יברך השם

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה

  • @mekonnenkassa1976
    @mekonnenkassa1976 Месяц назад

    ለእስራኤል ብቻ አትበል እሱ ቀርቷል አዲስ ኪዳን መጥቷል እናንተ የሰቀላችሁት እየሱስ ክርስቶስ ነው መድህኑ እናንተ ደሞ ሀሳዊውን ትጠብቃላቹ ስለ አባቶቻችን አብርሀም ይስሀቅ እና ያዕቆብ ስለገባላቸው ቃል ኪዳን ብሎ እንጂ በዚ ዘመን የምታደርጉት ነገር የሚያጠፋቹ ነበር እናንተ እስራኤል ዘ ስጋ ናቹ የምታመልኩትን የእግዚአብሔር ውድ ልጁን ከአህዛብ ጋር ሆናቹ ሰቅላችሁታይል ስለዚ በምህረቱ ጥላ ውስጥ በትግስቱ ጥላ ውስጥ እንጂ ጥሩ እንደሰራ አትመጻደቁ ሌላው ደሞ እግዚአብሔር አምላክን ሁሉም የሰው ልጅ እንዲያመልከው እንጂ ጥቂት ሰዎች የኛ ብቻ ብለው የሚመጻደቁበት ቁስ አይደለም ስለዚ አምልኮውም መጽሐፉም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ለአለም ሁሉ ነው

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    thank you

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה מאוד

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה מאוד

  • @SabaElma-z3d
    @SabaElma-z3d Месяц назад

    ገን ምንም ሰለአይሁድ አላቅም

  • @SabaElma-z3d
    @SabaElma-z3d Месяц назад

    እኔ አይሁድ ነኝ

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    😂😂እኔን ያልገባኝ የአይሁዶች እምነትና ነሳራወች እደሚታወቀዉ የኛሀገር ነሳራወች እኛ አድህዝብነን አይሁዶችና እኛ ይላሉ እነሡደሞ ሌላነዉ እሚያወሩት

  • @TarekegnSamuel-c5r
    @TarekegnSamuel-c5r Месяц назад

    ከዃላ ያለው መስቀል ምንድነው?

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr Месяц назад

    ክብር ይስጠልን ጣፋጭ ትምርት ነበር እግዚያብሔር የእስራኤል አምላክ ፍጡም ደስታ ያድልህ እናመሰግናለን በርታልን ❤❤️✡️✡️🙏🏻🙏🏻🙏🙏🙏

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr Месяц назад

    ስለምታስተምረን የተቀደሰ ትምርት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @muluye537
    @muluye537 Месяц назад

    ልክ ነህ ኢሳያስ 7 14 ኢንዲህ ይላል በመሆኑም ይሖዋ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፦ እነሆ፣ ወጣቷ ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ አማኑኤል ብላም ትጠራዋለች። የይሆዋ መስክሮች ክርስቲያን ቢሆኑም ኢየሱስ መሲሁ እንጂ ሁሉን ችሃይ የሆነው አምላክ ነው ብለው አያምኑም

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    thank you ❤❤❤

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    thank you ❤❤❤❤❤

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    thank you

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    thank you

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    betam enamesegnalen Rab

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Месяц назад

    በኢየሱስ ክርስቶስ ሳታምን ሞትን ለመሞት ማሰብ እጅግ ከባድ ነው

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה

  • @mulatliyew2603
    @mulatliyew2603 Месяц назад

    תודה רבה

  • @ማለፊያ
    @ማለፊያ Месяц назад

    🙏

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    Dude ! Are you for reals ?! ድንቁርናህ አስደማሚ ነዉ፣ በዘመናት ቁጥር እንኳን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    የዚ ዘመን አይሁድ ሊቅ የለዉም፣ እኔ በደንብ አረጋግጥልሀለሁ ፣ የመን ድሮ ሳባ ነበር ስሞ፣ የኢትዮጵያ አካልም እንደነበረች በታሪክም በአርኪወሎጂም የተረጋገጠ ነዉ።

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    መፅሀፉን በቁጥር እና ምእራፍ የከፉፈለልህ ክርስትያን ነዉ

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    የአይሁድ መፅሀፍ የሚባል ምንድነዉ የመፅሀፉ ስም? ከየት የመጣ መፅሀፍ ነዉ? የአይሁድ ታሪክ፣ የት ተጠብቆ ታገኘዋለህ???፣ መሲህን እንደሰቀሉ ከ 40 የንስሀ አመት ንስሀ ባለመግባታቸዉ የተበተኑ ከ 2000 አመት በሁዋላ ገና የዛሬ 70 አመት ነዉ የተሰበሰቡት፣ የት ቆየ ታሪኩ። ታሪክ ቢኖር እንኩዉ ምናልባት ሀበሻ ቤተ እስራኤሎች ጋ ይሆናል። ወደፊት ሀሳዊ መሲህ ይመጣለሀል፣

  • @AliahuAliahu
    @AliahuAliahu Месяц назад

    תודה ❤