Ethiopian Evangelical Reformation
Ethiopian Evangelical Reformation
  • Видео 19
  • Просмотров 89 242
ሰርጎ ገቡ ትምህርት፦ ደማቅ መስመር ያሻናል / sergo gebu temherete - demake mesmere yashanal
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሃሰተኛ መምህራን ምን ይላል? የሐዋርያት ቤተክርስቲያን ሃሰተኛ ሆነው ለተገኙ ትምህርቶች ምን ምላሽ ሰጡ? የቤተክርስቲያን አባቶችስ ምላሻቸው ምን ነበር? ለሃሰተኛና ሰርጎ ገብ ትምህርት ምላሽ መስጠት ለምን አስፈለገ? ከሃሰተኞች ጋር ግንኙነታችን ምን መሆን አለበት? ሃሰተኞች በንስሃ ሲመለሱ ምን መደረግ አለበትና እቅበተእምነት እንዴት መከወን እንዳለበት የሚናገር ዘጋቢ ነው!
ይህ ዘጋቢ ፊልም የወንጌላውያን ተሓድሶ እንቅስቃሴ ሥራ ነው። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።
#ሰርጎ #ገቡ #ትምህርት #ደማቅ #መስመር #ያሻል #የወንጌላውያን #ተሓድሶ #እንቅስቃሴ
Просмотров: 21 452

Видео

ሰርጎ ገቡ ትምህርት፦ ደማቅ መስመር ያሻናል #Trailer
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
ሰርጎ ገቡ ትምህርት፦ ደማቅ መስመር ያሻናል! #Trailer መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሃሰተኛ መምህራን ምን ይላል? የሐዋርያት ቤተክርስቲያን ሃሰተኛ ሆነው ለተገኙ ትምህርቶች ምን ምላሽ ሰጡ? የቤተክርስቲያን አባቶችስ ምላሻቸው ምን ነበር? ለሃሰተኛና ሰርጎ ገብ ትምህርት ምላሽ መስጠት ለምን አስፈለገ? ከሃሰተኞች ጋር ግንኙነታችን ምን መሆን አለበት? ሃሰተኞች በንስሃ ሲመለሱ ምን መደረግ አለበትና እቅበተእምነት እንዴት መከወን እንዳለበት የሚናገረ ዘጋቢ ነው!
ዕቅበተ እምነት በቤተ ክርስቲያን ታሪክ - በዶክተር አፈወርቅ ኃይሉ
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
ይህ አጭር ቪዲዮ፣ መስከረም 9፣ 2014 ዓ.ም. በተዘጋጀው የዕቅበት እምነት ሴሚናር፤ ዶ/ር አፈወርቅ ኃይሉ የዕቅበተ እምነት አገልግሎት በቤተክርቲያን ታሪክ ውስጥ የነበረውን ገጽታ የዳሰሱበት ነው፡፡ ሴሚናሩ፣ የወንጌላውያን ተሓድሶ እንቅስቃሴና ሚሲዮ ዴ ሚኒስትሪ፣ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲኾን፤ የመርሐ ግብሩ መነሻ የኾነው በመምህርና ጸሐፊ ዳንኤል ይልማ ተጽፎ ለንባብ የበቃው “ዕቅበተ እምነት በኢትዮጵያ አውድ” የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡
“የፍቅር ተሓድሶ ያስፈልገናል!” በመጋቢ ስንታየሁ በቀለ - "We need the Renewal of Love!" by Pastor Sintayehu Bekele
Просмотров 6213 года назад
በዚህ መልዕክት ፥ መጋቢ ስንታየሁ በቀለ፣ ‘በአማኞች መካከል ሊኖር የተገባው ክርስቲያናዊ ፍቅር ሊታደስ ይገባዋል’ ይለናል፡፡ ቃሉን ዋቢ በማድረግም ራሳችንን እንድንፈትሽ ይጋብዘናል፡፡
ለቤተክርስቲያን መሪዎች የተላለፈ መልዕክት - “መንጋውን ለተኩሎች አሳልፈን እንደሰጠን ይሰማኛል!” በወ/ም ቴዎድሮስ በየነ
Просмотров 2,5 тыс.3 года назад
ለቤተክርስቲያን መሪዎች የተላለፈ መልዕክት - “መንጋውን ለተኩሎች አሳልፈን እንደሰጠን ይሰማኛል!” በወ/ም ቴዎድሮስ በየነ
ወጣቶች የተሓድሶ ኃይል ናቸው! በወንድም ሮቤል ጨመዳ Youth are Agents of Reformation by Robel Chemeda
Просмотров 9983 года назад
ወጣቶች የተሓድሶ ኃይል ናቸው! በወንድም ሮቤል ጨመዳ Youth are Agents of Reformation by Robel Chemeda
እኔ ወንጌላዊ ክርስቲያን ነኝ!
Просмотров 4393 года назад
እኔ ወንጌላዊ ክርስቲያን ነኝ!
ነገረ ፍጻሜ - በወንድም ሔኖክ አፈወርቅ The Doctrine of the End Times [Eschatology] by Henok Afework
Просмотров 1,8 тыс.3 года назад
ነገረ ፍጻሜ - በወንድም ሔኖክ አፈወርቅ The Doctrine of the End Times [Eschatology] by Henok Afework
አስተምህሮተ ቤተ ቤተክርስቲያን በወ/ም ተገኝ ሙሉጌታ The Doctrine of the Church by Tegegn Mulugeta
Просмотров 1,3 тыс.3 года назад
በዚህ አጭር ቪዲዮ ወንድም ተገኝ ሙሉጌታ ስለ ቤተክርስቲያን ምንነት ፤ ተልዕኮና መገለጫዎች ያስተምራል ። The Doctrine of the Church by Tegegn Mulugeta
አስተምህሮተ ድነትን በ10 ደቂቃ - በወ/ም ሳሚ ቱራ The Doctrine of Salvation by Sami Tura
Просмотров 4,6 тыс.3 года назад
የድነትን አስተምህሮ፤ ወ/ም ሳሚ ቱራ በጥቂት ደቂቃዎች ያስቃኘናል! The Doctrine of Salvation by Sami Tura
“ጸጋ ብቻ!” - በተሓድሶው ሲታወስ - ፬ መርሀ ግብር፣ በወንጌላዊ ደሉ ጸጋዬ የቀረበ ትምህርት፡፡ Grace Alone by Delu Tsegaye, Oct. 31
Просмотров 36 тыс.3 года назад
“ጸጋ ብቻ!” - በተሓድሶው ሲታወስ - ፬ መርሀ ግብር፣ በወንጌላዊ ደሉ ጸጋዬ የቀረበ ትምህርት፡፡ Grace Alone by Delu Tsegaye, Oct. 31
የመንፈስ ቅዱስ አስተምህሮ
Просмотров 2,1 тыс.3 года назад
በዚህ አጭር ቪዲዮ፣ እህት ትዝታ ሰይፉ ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንነት እና ሥራ ታካፍላለች/The Doctrine of Holy Spirit by Tizita Seifu
ነገረ - ክርስቶስ - በኢሲሻ መንግሥቱ Christology - by Esisha Mengistu
Просмотров 6 тыс.3 года назад
በዚህ አጭር ቪዲዮ፤ ወንጌላውያን ስለ ኢየሱስ ማንነት እና ሥራ የሚያምኑት ቀርቧል፡፡ በኢሲሻ መንግሥቱ
ሰው ማነው? በዶ/ር ተካልኝ ነጋ Sewu Manew? by Dr. Tekalign Nega
Просмотров 3,1 тыс.3 года назад
በዚህ አጭር ቪዲዮ፣ ስለ ሰው ልጅ ስሪት ፥ ዓላማ እና ፍጻሜ፣ በዶ/ር ተካልኝ ነጋ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ ተሰጥቶበታል፡፡
ትምህርተ ሥላሴ ፤ በዮሴፍ ይስማ The Doctrine of Trinity - By Yoseph Yisma
Просмотров 2,7 тыс.3 года назад
ትምህርተ ሥላሴ ፤ በዮሴፍ ይስማ The Doctrine of Trinity - By Yoseph Yisma
አስተምህሮተ መጽሐፍ ቅዱስ - በወንድም ዳንኤል ይልማ
Просмотров 1,4 тыс.3 года назад
አስተምህሮተ መጽሐፍ ቅዱስ - በወንድም ዳንኤል ይልማ
ወንጌላውያን ማን ናቸው የወንጌላዊው ክርስትና ታሪክና ማንነት
Просмотров 1,5 тыс.3 года назад
ወንጌላውያን ማን ናቸው የወንጌላዊው ክርስትና ታሪክና ማንነት
የወንጌላውያን አስተምህሮ ዳሰሳ በቅርብ ቀን
Просмотров 1173 года назад
የወንጌላውያን አስተምህሮ ዳሰሳ በቅርብ ቀን
እኛ እነ ማን ነን
Просмотров 4813 года назад
እኛ እነ ማን ነን

Комментарии

  • @abinetermias2818
    @abinetermias2818 7 дней назад

    Thank you.

  • @user-ok7ht6ph1d
    @user-ok7ht6ph1d 22 дня назад

    በጣም የሚያንቃ ትምርት ነው በዚህ ዙርያ ብዙ ትምርት ብትለቁ ቤተክርስትያን ትጠበቃለች እኛም ግራ አንጋባም በርቱ እላለው በመጨርሻም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanytamitretamire3771
    @hanytamitretamire3771 23 дня назад

    Nice to see u henye after long time gad blees u

  • @natibori2881
    @natibori2881 Месяц назад

    በካውንስሉም በስህተት አስተምሮ እና በአስተማሪዎቹም ያስቀመጣችሁት መንፈሳዊ አቅጣጫ እጅግ አስደናቂ ነው ወንድሞች በርቱ ህዝቡን አስመልጡ።

  • @eliasnegussie738
    @eliasnegussie738 3 месяца назад

    Keep it up , we need change !!

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn 5 месяцев назад

    አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስን ካስገኘ እንዴት 3ቱም አንድ ይሆናል

  • @lishangetachew5775
    @lishangetachew5775 5 месяцев назад

    የማትጠገበው!!!

  • @user-xz1cr5pe6k
    @user-xz1cr5pe6k 5 месяцев назад

    ስለአገልግሎትህ እግዚአብሔር ይመስገን ። ❤

  • @user-gy2ec1pq5s
    @user-gy2ec1pq5s 7 месяцев назад

    U R blessed

  • @kebedeamena7469
    @kebedeamena7469 7 месяцев назад

    ጌታ ይበርሽ❤

  • @user-gx3ww2vu4s
    @user-gx3ww2vu4s 8 месяцев назад

    Abatoch yalkachewu midirawi sewu yazegajuti mengist yelemina .belijinetih wusheti atawura !!stop !!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😁💀💀💀💀💀

  • @hermelagigar3694
    @hermelagigar3694 9 месяцев назад

    ተባረክ

  • @lelisa_1
    @lelisa_1 10 месяцев назад

    Waaqayyo isin ha eebbisu, waldaa kiristiyaanaa amantoota wangeelaa itiyoophiyaaf haara'umsa barbaachisa sababni isaas waldootii baayyeen barumsa dogoggoraan faalamanii jiru.

  • @user-we4ec9rv6v
    @user-we4ec9rv6v 11 месяцев назад

    Tearek

  • @rastacoffeeshop9799
    @rastacoffeeshop9799 Год назад

    ስላሴ የኢየሱስም ሆነ ነቢያቶቸም አላሰተማሩም

  • @besebakalo5537
    @besebakalo5537 Год назад

    ሦስቱንም ቪዲዮዎች በየጊዜው ተመልክቻለሁ፡፡ ለቤተ ክርስቲያን እና ለእግዚአብሔር እውነት ስትሉ ስለከፈላችሁት ዋጋ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያንን ዓይን ይክፈትልን፡፡

  • @adonawit3463
    @adonawit3463 Год назад

    God bless you brother

  • @amentube1828
    @amentube1828 Год назад

    chain of Salvation! wow Sami!

  • @amentube1828
    @amentube1828 Год назад

    WOW! reformationist! stay blessed.........................................

  • @amentube1828
    @amentube1828 Год назад

    እግዚአብሕር ይባርካቸሁ!! እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁሉን!!! ተባረኩ፡፡

  • @amentube1828
    @amentube1828 Год назад

    nice preaching God Bless you!

  • @amentube1828
    @amentube1828 Год назад

    One indication of the coming of Christ is the foundation of the Jewish nation, which was an agenda inspired by zionists via catholic jesuits into the protestant realem with the intention of attacking the very essence of the new God convenant through the church. Church is the center of Christ coming!

  • @amentube1828
    @amentube1828 Год назад

    God blessed you! Christ alone, scripture alone , faith alone, Grace alone and all glory alone to God!

  • @dagitours4321
    @dagitours4321 Год назад

    Jegnoch nachiu tebarekulign 🙏🙏🙏

  • @TilahunRefisa-lj3mu
    @TilahunRefisa-lj3mu Год назад

    እዉነት ነዉ ግን ሀሰተኞችን ለመቃወም በጣም ዘገይተናል።ያለፉት ስድስት ሰባት ዓመታት ተኩላዎች 🐺 በጎችን በጣም የበሉበት ጊዜ ነበር ማለት ይቻላል ።

  • @abimmelech-kf9kp
    @abimmelech-kf9kp Год назад

    ስም ምጠራው ጳውሎስም ስማቸውን እየጠራቹ ተቃወሙ ስለሚል 👉ለእነ እዩ ጩፋም👉 ለእነ ኤኖክ Jps 👉ለእነ እስራኤል ዳንሳ 👉ለእነ መስፍን በሹ ወዘተ...ለተባሉ ግለሰቦች ይድረስልን ✝️ ፀጋና ሰላም❤️ይብዛላቹ 🙏🙏🙏

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በምሽትም ቢሆን እንኳ ስንት ትውልድ ጠፍተዋል ስንቱስ መረን ተለቀዋል አሁን አሁንማ እኮ አንዳንድ ቤተክርስቲያኖች ኑሩአቸው ሳያማልልቸው ስላልቀረ የመቃወም አቅም አጥተው እንጂ ስንቱን ውድመት ሳያውቁት አልቀሩም ሌሎች ደግሞ ይህንን ጥፋት እያዩ መንጋውን አጥብቀው በጌታ ትምህርት ማስታጠቅ ሲገባቸው መጠበቅና መጠንቀቅ ሲገባቸው መንጋው ወደ ሐሰተኞቹ ይሄዱብናል ብለው ብዙዎች እየተወለጋገዱ እያሉ ዝም ብለዋል እባካችሂን አሁንም ዋጋ ቢያስከፍልም እንኳ ባገኛችሁት በር ሁሉ ስለ ጌታ ብላችሁ በርቱ ጌታ ይመጣል ለሁሉም እንደ ሥራው መጠን ይሰጣልና እንዲሁ አይቀርም።

  • @myflavor228
    @myflavor228 Год назад

    May God Bless You all!

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Год назад

    ትክክል ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 Год назад

    ተባረኩ!!!!

  • @menordegu6027
    @menordegu6027 Год назад

    We need such teachings frequently specially such short videos will help people to understand the fundamental pillars of Christianity easily

  • @redietbirhanu5925
    @redietbirhanu5925 Год назад

    Tebareku demo bizu entebikalen beritu

  • @mengistuhaile9336
    @mengistuhaile9336 Год назад

    ፓ/ር ተባረክ!

  • @mengistuhaile9336
    @mengistuhaile9336 Год назад

    ተባረኩ

  • @robirobisolo
    @robirobisolo Год назад

    ስህተትን በተሳሳተ መንገድ ለማረም የሚደረግ ጥረት የበፊት ስህተትንም ለማስቀጠል የሚደረግ የተሳሳቱ ሰዎችንም ለማረም መፅሃፍ ቅዱስ ካስተማረው ውጪ በሆነ መንገድ የሆነ አቀራረብ.........የትምህርት መሰረታዊ የሆነ ስህተትን ለማረም መፅሀፍ ቅዱስ የቤተ ክርስቲያንም አባቶች አውግዘዋል ልክ ነው.............. የአንድ ክርስትያን/አገልጋይ በህይወት መድከም ወይም መውደቅን በአደባባይ ለማረም የሚደረግ ጥረት ከመፅሃፍ ቅዱስም ከቤተ ክርስቲያንም ቀደምት አባቶች ያልነበረ ከቅርብ ግዜ ትዝታዎቻችንም የምንረዳው ብዙ ጉዳትንም ያስከተለ እንደሆነ እየታወቀ እንደዚህ በትምህርቶቻቸው ቅዱሳንን ሲያሳቅቁ በቅዱሳን ላይ ሲሳለቁ የነበሩ ሰዎችን እማኝ አድርጎ መጠቀም ትልቅ ስህተት ነው.......ጌታ አይኖቻችንን ያብራ የሃሰት ልምምዶችን እና ትምህርቶችን እቃወማለው....... ትክክል ያልሆኑ አካሄዶቻችንም መፈተሽ እና እንደገና መታረም አለባቸው

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Год назад

    የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ በእውነት!!!

  • @tebesamedia6576
    @tebesamedia6576 Год назад

    እኔ ሚራክል መኒይ የሚባል ትምህርት ነው ከቸርች ያራቀኝ

  • @ethiofun1812
    @ethiofun1812 Год назад

    ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ስራ በርቱ። በቀጣይ በብዙ አማኞች ዘንድ የመከፋፈል ምክንያት የሆነው በጅማ አብያተክርስቲያናት ዘንድም አስተምህሮው ስህተት ነው ተብሎ ከ2003 ጀምሮ የተወገዘው አሁን ግን በGMM tv ብቅ ያለው የወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት ብትፈትሹ ብዬ እጠይቃለሁ

  • @chuchuethiopia9800
    @chuchuethiopia9800 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @amanotube427
    @amanotube427 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fireart54
    @fireart54 Год назад

    ስለ ሐሰተኛ አስተማሪዎች የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚያጠፋ ንፋቄን አሾልከው ያስገባሉ 2ጴጥ 2:2 ይላል ጌታን የካደ እጅግ ከባድ ነው የጌታ ያዳነውን ለማጥፋት አውቆ መስራት ቀላል አይደለም የቤቱ ባለቤት ሊያጠራ መንሹ በእጁ ነው

  • @user-tm4ir9my3i
    @user-tm4ir9my3i Год назад

    Nabiy zenebe girma mamalasun babizu hizib fit tanagirwal

  • @user-tm4ir9my3i
    @user-tm4ir9my3i Год назад

    Sila egiziyabher bilachihu yagha menfasawi abatoch latikimachaw silu enasu gasilkasasaku eyayen new madirak yisatiwachawal

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 Год назад

    የመፅሀፍ ቅዱስ መሠረታዊ ትምህርት ምንድነው? የመፅሀፍ ቅዱስ ግቡ ምንድነው? ይህን የሚመልስ ማንኛውም የጴንጤ ፥የኦርቶዶክስ ፥የኬቶሊክ ፥የኦንሊ ጂሰስ ሊቅ ካለ ይንገረኝ። ለመሆኑ የነዚ ቤተ እምነቶች መሠረታዊ አንድነትና ልዩነት ምንድነው?

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 Год назад

    ጤናማ የሆነ ውሃ ጠጥቶ የሚያውቅ የተመረዘውን ቀምሶ ነው የሚያውቀው? ከስህተት ወደ ትክክል እጅ ከትክክል ወደ ስህተት ጉዞ እንዴት ይደረጋል ?ይህስ የሚያሳየን ምንድን ነው ? ስህተት ምንድነው ትክክልስ ? ስህተት የሰራ ሰው ሰዎች ያሳተ እራሱን እንዲያይ የሚመከርበት ሁኔታስ የመንጋውን ነፃ ፍቃድ መበየን አይሆንም ?

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Год назад

    GOD bless u all

  • @yegetahun5291
    @yegetahun5291 Год назад

    Keep up the good work.

  • @mogeskidish6570
    @mogeskidish6570 Год назад

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ለቤ/ያን ለሁላችንም መንቃት ይሁንልን በርቱ፡፡

  • @bereketsolomon2649
    @bereketsolomon2649 Год назад

    Tebarek megabi Sinte

  • @tigisthabte9541
    @tigisthabte9541 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤