- Видео 77
- Просмотров 29 843
ቤተ ያሬድ Bete Yared
Добавлен 9 авг 2019
"ዝንቱ ትምህርት ዘአበዊነ ቅዱሳን በእንተ እልአንቤርስያ ዘበትርጓሜሁ ኢማሳኒ ሥጋ ቅዱስ ሥጋሁ ለክርስቶስ ዘውእቱ እንበለ ኀጢአት፥ እፎኑ ይትበሀል ከመ ውእቱ ድኩም ወሐማሚ ዘከመ ስምዐ ይከውና ቅዱሳት ወጽዱቃት መጻሕፍት፥ እፎኑ ይከውን ኢሐማሜ ወኢመዋቴ።" ሃይ. አበ. ዘሳዊ. ፹፭፡፲
"ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ እልአንቤርስያ ያስተማሩት ትምህርት ይህ ነው። እልአንቤርስያ ማለትም ኃጢአት የሌለበት የክርስቶስ ሥጋ የማይለወጥ ቅዱስ ሥጋ ነው ማለት ነው። እንደምንስ እርሱ አልታመመም፥ አልሞተም ተብሎ ይነገራል?። እንደ ምንስ የከበሩና የታመኑ መጻሕፍት እንደ መሰከሩ ሕማምንና ድካምን የተቀበለ ሲሆን አልታመመም፥ አልሞተም ይባላል?" ሃይ. አበ. ዘሳዊ. ፹፭፡፲
"ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ እልአንቤርስያ ያስተማሩት ትምህርት ይህ ነው። እልአንቤርስያ ማለትም ኃጢአት የሌለበት የክርስቶስ ሥጋ የማይለወጥ ቅዱስ ሥጋ ነው ማለት ነው። እንደምንስ እርሱ አልታመመም፥ አልሞተም ተብሎ ይነገራል?። እንደ ምንስ የከበሩና የታመኑ መጻሕፍት እንደ መሰከሩ ሕማምንና ድካምን የተቀበለ ሲሆን አልታመመም፥ አልሞተም ይባላል?" ሃይ. አበ. ዘሳዊ. ፹፭፡፲
ከሌሊቱ ፮ (6:00) ሰዓት ሲዘረፍ የሚያሳየው ምስል ተገኘ...See More
.
.
.
.
.
.
፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
●ይቤ አንከርኩ ግብረ ምግባሩ ለወልድ፥
●ረኣዬ ሕቡኣት ዕንባቆም ዘእምነቢያት ዋሕድ። (ዕን. ፫፡፩)
፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●አበውየ ሊተ እመኒ ታፈቅሩኒ እምድሩ፥
●ትዕግሥቶ ለኢዮብ በላዕሌየ ግበሩ።
፩.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ሊቀ ብርሃናት ለሊከ በብርሃንከ እንዘ ታግሕሥ ጽልመተ፥
●የማነ እዴከ ፈኑ ከመ ትባርከኒ ሊተ።
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●በቡራኬሁ ለኤፍሬም ከመ ትባርክኒ ንዒ፥ (ትባርክኒ ምጽኢ፥)
●ፍካሬ ቅኔያት ድንግል ተስፋሁ ለዘአልቦቱ ረዳኢ።
፪.፬. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ሚካኤል መልአክ ምስጢረ ቅኔ እንዘ ትሰፍሕ አክናፈ፥
●ላዕሌነ ጸልል በከመ ታለምድ ዘልፈ።
፪.፭. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ከመ ዘትረ ኰኵሕ አውሐዝከ ሚካኤል ለነገደ ኅሬ መዋቲ፥
●ዘንመ ምሕረትከ አውሕዝ ለኢትዮጵያ አሓቲ።
፪.፮. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ሚካኤል አውርድ ኅብስተ ቅኔ ዘይሁበነ ጥዒና፥
●እስመ ኢነኀሥሥ ንሕነ ሐላፌ ዘህዝበ እስራኤል መና።
፪.፯. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ኀበ ደማስቆ ጳውሎስ እንዘ ገያሲ ከመ በረቀ መብረቅ፥
●ላዕሌየ ወድቀ ግብታዊ መብረቀ ቅኔ ያሬድ ሊቅ።
፪.፰. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ማእደ ቅዱስ ወንጌል ዱራዎታዎስ በሥጋ ዓሣ ተሠርዐ፥
●ወአመ በክብር ቀርበ በሊቀ መላእክት ተበልዐ።
፫. ዘአምላኪየ
●ለህዝበ...
.
.
.
.
.
፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
●ይቤ አንከርኩ ግብረ ምግባሩ ለወልድ፥
●ረኣዬ ሕቡኣት ዕንባቆም ዘእምነቢያት ዋሕድ። (ዕን. ፫፡፩)
፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●አበውየ ሊተ እመኒ ታፈቅሩኒ እምድሩ፥
●ትዕግሥቶ ለኢዮብ በላዕሌየ ግበሩ።
፩.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ሊቀ ብርሃናት ለሊከ በብርሃንከ እንዘ ታግሕሥ ጽልመተ፥
●የማነ እዴከ ፈኑ ከመ ትባርከኒ ሊተ።
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●በቡራኬሁ ለኤፍሬም ከመ ትባርክኒ ንዒ፥ (ትባርክኒ ምጽኢ፥)
●ፍካሬ ቅኔያት ድንግል ተስፋሁ ለዘአልቦቱ ረዳኢ።
፪.፬. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ሚካኤል መልአክ ምስጢረ ቅኔ እንዘ ትሰፍሕ አክናፈ፥
●ላዕሌነ ጸልል በከመ ታለምድ ዘልፈ።
፪.፭. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ከመ ዘትረ ኰኵሕ አውሐዝከ ሚካኤል ለነገደ ኅሬ መዋቲ፥
●ዘንመ ምሕረትከ አውሕዝ ለኢትዮጵያ አሓቲ።
፪.፮. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ሚካኤል አውርድ ኅብስተ ቅኔ ዘይሁበነ ጥዒና፥
●እስመ ኢነኀሥሥ ንሕነ ሐላፌ ዘህዝበ እስራኤል መና።
፪.፯. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ኀበ ደማስቆ ጳውሎስ እንዘ ገያሲ ከመ በረቀ መብረቅ፥
●ላዕሌየ ወድቀ ግብታዊ መብረቀ ቅኔ ያሬድ ሊቅ።
፪.፰. ዕዝል ጉባኤ ቃና
●ማእደ ቅዱስ ወንጌል ዱራዎታዎስ በሥጋ ዓሣ ተሠርዐ፥
●ወአመ በክብር ቀርበ በሊቀ መላእክት ተበልዐ።
፫. ዘአምላኪየ
●ለህዝበ...
Просмотров: 268
Видео
ኧረ ዕፁብ ነው። ቅዳሴ ማርያም በሴት ጕሮሮ👏
Просмотров 18521 день назад
፵፫. ኦ ድንግል አኮ ወራዙት ስፋጣን ዘናዘዙኪ አላ መላእክተ ሰማይ ሐወጹኪ በከመ ተብህለ ካህናት ወሊቃነ ካህናት ወደሱኪ። ፵፬. ኦ ድንግል አኮ ለዮሴፍ ዘተፍኅርኪ ለተቃርቦ አላ ከመ ይዕቀብኪ ንጹሕ እስመ ከማሁ ኮነ። ፵፭. ወሶበ ርእየ ንጽህናኪ ለሊሁ እግዚአብሔር አብ ፈነወ ኀቤኪ መልአኮ ብርሃናዌ ዘስሙ ገብርኤል። ወይቤለኪ መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ወኀይለ ልዑል ይጼልለኪ። ፵፮. መጽእ ኀቤኪ ቃል እንዘ ኢይትፈለጥ እምህፅነ አቡሁ ፀንስኪዮ እንዘ ኢይትጋባእ ተዐቍረ ውስተ ማሕፀንኪ እንዘ ኢየሐጽጽ በላዕሉ ወኢይትዌሰክ በታሕቱ። ፵፯. ሐደረ ውስተ ክርሥኪ እሳተ መለኮት ዘአልቦቱ ጥያቄ ወኢ መጠን። ኢ ርቱዕ እንከ ናስተማ...
"የሚሰጥ በልግስና ይስጥ።" ሮሜ. 12:8
Просмотров 231Месяц назад
የድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ከተመሠረተ ከ133 ዓመታት በላይ ያስቈጠረ ቢሆንም የክርስትና ቤት፣ የካህናት ማረፊያ፣ ሁለገብ የሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ የለውም። አሁን ግን አዳራሹን ለመሥራት በካቴድራሉ ልማት ኮሚቴ ሥራው ተጀምሯል። ስለ ሆነም በኢትዮጵያና በመላው ዐለም ያላችሁ በምሥራቅ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ቤተ ክርስቲያን የሆነው የርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ልማት ኮሚቴ ለሚያሠራው ሁለገብ አዳራሽ የተቻላችሁን ሁሉ እንድታግዙ መንፈሳዊ ጥሪያችን ነው።
የቅኔ ሊቃውንት የተነጣጠቁበት ቅኔ = ነጠቃ ይሉታል፥ ይሄ ነው።
Просмотров 5 тыс.10 месяцев назад
●ቅኔ እም ኀበ መጋቤ ምሥጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ ●ጥር ፲፱/፳፻፲፮ ዓ.ም ●በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኀኔ ዓለም ካቴድራል በተከናወነው የመጋቤ ሐዲስ #ፍሥሓ ዐየለና የዶክተር #ሰማያት ባሳዝነው ሥርዐተ ከብካብ የተዘረፈ ሙሉ ቤት ቅኔ፦ ፩.፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና ●አምላኪየ እንብብ ለዕበይከ ምሥጢሮ፥ ●ክፍለኒ ሊተ ዘኢይትከፈል አእምሮ። ፩.፪. ግእዝ ጉባኤ ቃና ●ባሕታዊ ተክሊል ዘእም ውስተ ዓለም ተግሕሰ፥ ●በብዙሕ ትዕግሥት መንግሥተ ሰማያት ወረሰ። ፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና ●ኦ ድንግል ዘአግመርኪ እሳተ መለኮት በሥጋ፥ ●ይደልወኪ ፍሥሓ ዘእንበለ ሕፀፅ ወንትጋ። ፫.፩. ዘአምላኪየ ●ምሥጢረ ቅዱስ ቍርባን ...
ሠኔ ፲፪/፳፻፲፭ ዓ.ም ከሌሊቱ ፰፡፴ ሰዓት ላይ የተዘረፈ የድሬዳዋ ሊቃውንትን ያስደመመ ሙሉ ቤት ቅኔ
Просмотров 758Год назад
👉እንኳን ለበዓለ ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ! በድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ዛሬ ከሌሊቱ ፰ ሰዓት ላይ የተዘረፈ ቅኔ👇 👉እም ኀበ መምህር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ ፩.፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና ➤ቆሞስ ምሥጢር ዘኢተአምር ተሀውኮ፥ ➤በዕፀ መስቀልከ ያሬድ ለቅኔ ያሬድ ባርኮ። ፩.፪.ግእዝ ጉባኤ ቃና ➤ናሁ አዐውድ ለኀሢሠ ምሥጢር ምግብ፥ ➤እም ጉባኤ ቃና ምሥራቅ እስከ መወድስ ምዕራብ። ፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና ➤ለማየ ሕይወት ያሬድ ዘቦቱ ዘእግዚአብሔር ተግህዶ፥ ➤በበትረ መስቀሉ መልአክ ዘበጦ በመንፈቀ ሌሊት ወሪዶ። ፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና ➤መኑ ንጹሕ ወመኑ ዘእምነ ክታብ ተዐቅበ፥ ➤ሚካኤል ለባ...
ዕርገት በመምህር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
Просмотров 267Год назад
"ለሊሁ ዐርገ በሥልጣኑ እስመ እግዚአ ኀይላት ውእቱ።" ሃይ. አበ. ዘዮ. አፈ. ፷፯፡፲፪-፲፬
👉በድሬዳዋ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለም ካቴድራል ● መጋቢት ፳፯/፳፻፲፭ ዓ.ም ከሌሊቱ ፱፡፴ ላይ የተዘረፈ ስካረ መንፈስ ቅዱስ የታየበት ድንቅ ቅኔ
Просмотров 593Год назад
👉ቅኔ እም ኀበ መምህር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ 👉አመ ዕሥራ ወሰቡዑ ለመጋቢት ፳፻፲፭ ዓ.ም 👉ሰዓተ ሌሊት ፱፡፴ 👉ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለም ካቴድራል - ድሬዳዋ ፩. ግዕዝ ጉባኤ ቃና ●እንከሰ አዕርፉ እለ ብዙሐ ቆምክሙ፥ ●ማዕደ ቅኔ ዘያሬድ እስመ ተሠርዐ ለክሙ። ፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና ●ቅኔሁ ለያሬድ ኒቆዲሞስ መልአከ ሰላም ወፍቅር፥ ●በሌሊት መጽአ ቀዲሙ ኀበ ኢየሱስ ምሥጢር። (ዮሐ. ፫፡፩-፲፩) ፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና ●ለምሥጢረ ቅኔ አምላክ ዘኢይትሌቦ ጥንተ ህላዌሁ ልደቱ፥ ●በሌሊት ኮነ ከመ ዝ እስመ መጻሕፍት ከሠቱ። ፫. ዘአምላኪየ ●በግዐ መስቀል ክርስቶስ ዘኢየአምር ክላሐ፥ ●በመስቀል ድሕረ ተባረከ ለመስቀል ተጠብሐ...
በብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊና በብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሥርዐተ ቀበር የቀረበ ድንቅ ቅኔ
Просмотров 728Год назад
●ቅኔ ዘእም ኀበ መምህር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ ፩.፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና °ሐዲስ ባስልዮስ ወአረጋዊ ብሉይ፥ °ተተርጐሙ ዮም በዕለተ እሑድ ዐባይ። ፩.፪. ግእዝ ጉባኤ ቃና °መላእክት ባስልዮስ ወአረጋዊ ክልኤቱ፥ °ሥጋሁ ለወልድ ኀበ ተቀብረ ተከሥቱ። (ዮሐ. ፳፡፲፪) ፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና °ረቂቅ ወርሕ አረጋዊ እም ድሕረ ሐልቀ ዑደቱ፥ °ፀሓይ ባስልዮስ አሐዱ ኀበ አተወ የአቱ። (ሄኖ. ፳፪፡፩-፳፫፡፳፮) ፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና °እፎ ደፈርከ አረጋዌ በነገርከ መቅበርት፥ °አንተ ሞት ጕሕልያ ዘልማድከ ድፍረት። ፫. ዘአምላኪየ °አመ ዲበ ዕፅ ተሰቅለ መድሕነ ዓለም ብካይ፥ °ሰወሩ ብርሃናቲሆሙ በዕለት ዐባይ፥ °ወርሕ ባስልዮስ ...
በድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ከሌሊቱ ፯ ሰዓት ላይ የተዘረፈ ቅኔ...
Просмотров 7722 года назад
ግዕዝ ጉባዔ ቃና ◦ናሁ እገይስ ኀበ ኢጌሰ ኵነኔ፥ ◦ወይጸንሐኒ ሊተ ሠረገላ ኤልያስ ቅኔ። ፩. ዕዝል ጉባዔ ቃና ◦አንተ ሊቅ ለገብርከ እንተ ኢኮንኩ ሥሉጠ፥ ◦በስመ ማርያም ድንግል እም አፍኣ ተዐገሠኒ ሕዳጠ። ፪. ዕዝል ጉባዔ ቃና ◦እመኒ አበስኩ አበውየ/አኀውየ ኢትትቀየሙኒ ሊተ፥ ◦ሕማመ ቅኔየ ሊተ መጽንዒ እስመ ይትነሣእ ሌሊተ። ፫. ዕዝል ጉባዔ ቃና ◦ማሕሌተ ሊቃውንት ክርስቶስ በኂሩትከ ዘታጸግቦ ለኵሉ፥ ◦ስብሐት ወክብር ለመንግሥትከ ይደሉ። ፬. ዕዝል ጉባዔ ቃና ◦ምልእተ ውዳሴ ወክብር ማርያም ኢይርከበነ ገፋዒ፥ ◦ለልዑለ መንበር ወልድኪ ልዕልና እንዘ ተሐቅፊዮ ንዒ። ዘአምላኪየ ◦መምህረ ሕፃናት ሄሮድስ ዘኢሌለየ ጸያፈ፥...
ሐምሌ ፲፱/፳፻፲፬ ዓ.ም ◦ በድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኀይል ቅዱሰ ገብርኤል ካቴድራል የተዘረፈ ቅኔ
Просмотров 9582 года назад
በድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኀይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ዛሬ ሐምሌ ፲፱/፳፻፲፬ ዓ.ም ከሌሊቱ ፮ ላይ "ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሒ እም ነበልባለ እሳት፤ ንፈጽም ገድለነ ወስምዐነ፥ ኢትፍርሒ እም።" የሚለው ወረብ ምድራውያን ሱራፌል በሆኑ ሊቃውንት አንደበት ከተወረበ በኋላ የተቀኘሁትን ቅኔ እነሆ እንዲህ ጽፌ ጋበዝኳችሁ፦ ፩. ግዕዝ ጉባዔ ቃና ◦አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ካህናት፥ ◦ክዳነ አእምሮ ክድኑኒ በጸጋክሙ ማሕሌት። ፪.፩. ዕዝል ጉባዔ ቃና ◦ኦ ቆሞስ #ንቡረ_እድ እንዘ ታነሥእ እዴከ፥ ◦ኪያየ ባርክ ባርኮ #በኀይለ_መስቀልከ ለከ፥ ፪.፪. ዕዝል ጉባዔ ቃና ◦መንፈቀ ሌሊት እትነሣእ ከመ እግነይ ለኵነኔ ጽድቅከ ቅኔ፥ ◦ማ...
ብፁዕ አቡነ ማርቆስ
Просмотров 5222 года назад
የድሬዳዋ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ◎ ጳጕሜን ፫/፳፻፲፬ ዓ.ም
ተከታታይ የመጽሐፍ ቅዱስ (Old Testatment) ትምህርት
Просмотров 1732 года назад
ተከታታይ የመጽሐፍ ቅዱስ (Old Testatment) ትምህርት
"ቀርባ ወአኀዛ እገሪሁ ወሰገዳ ሎቱ = ቀርበው እግሩን ይዘው ሰገዱለት።" ማቴ. ፳፰፡፱
Просмотров 1612 года назад
"ቀርባ ወአኀዛ እገሪሁ ወሰገዳ ሎቱ = ቀርበው እግሩን ይዘው ሰገዱለት።" ማቴ. ፳፰፡፱
በመ/ር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ የቅኔና የመጽሐፍ ትርጓሜ መምህር
Просмотров 2482 года назад
በመ/ር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ የቅኔና የመጽሐፍ ትርጓሜ መምህር
ግን ይቅርታ ፉካሪይመስላል ክክክ
Eyuchufa studio No 2
@@tehamoha1 አንተ እዚህ ምን ታረጋለህ?
ፌክ ነገሮችን አልወድማ!!!
እንዲያ ነው ሊቁ
Qale hywet yasemln
Betam des yemil qdase
Agziabher badme btena ytebqsh ante do lbel
እጅግ በጣም ያሳዝናል እንዴት አምሳ አንድ አመትያስቆጠረ ሰንበት ትምህርት ቤት እንዴት አዳራሽ አይኖረንም አንድ ትኩረት የሚሰጠው ሰው ይጥፋ
ሁላችንም ከተባበርን በአጭር ጊዜ መስራት እንችላለን ፈጣሪ ይርዳን
ስምከ ዘምስልለ ግብርከ
የኔ ጀግና በቤቱ ያቆይህ
እርስዎን የወለደች እናት በውነት ትባረክ እርስዎ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ዓይን ነዎት
ለምነው ምታብዱ ዘር ሁኖባቹ ነው ዛሮች
@@YaredTahiso " አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።" (የዮሐንስ ራእይ 13:1)
ይበል ነው እመ-አምላክን❤❤
Yeneta yaried betam des ylal
ይበል ይበል
❤❤❤
ከላይ ነው፥ ምንም ማድረግ አይቻልም። በአማን ያሬድ
በአማን ያሬድ❤❤❤ ሸጋ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን ።
የነታ ያሬድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ተዉ እናንተ ደብተሮች?? ""ለማትያስ መድኅነ ዓለም ሰበኩ ምጽአቶ""?? ይባላል??? የመድኃኔ ዓለምን ስም ለአባ ማትያስ ሰጥቶ የሚገኝ ጥቅም ምን ይሆን??
ሰምና ወርቅ ሰለሆነ ችግር የለውም
Kaallehhywet yasemalnn
የንታ ያሬድ ዘርዓ ብሩክ በእውነት የቅኔና የሌሎች የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ነቅዓ ጥበብ ወይም የጥበብ ምንጭ ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጡ ያገለግሉና የእርሳቸውን መንገድ የሚከቱሉና እርሳቸውን የሚተኩ ደቀ መዛሙርትን እንዲያፈ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የንታየ።💞
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር ግሩምም ቅኔ።
ይበል ነው yeneta ye dere dewa enku memher
እጅግ የማደንቃህ አፍላገ አእምሮ ወጠቢባነ ዘመን ወዘኮንክሙ አርዓያ ለወራዙት ፍሬው አራት ዐይና
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን
Kal hiyot yasmalen yagelgelot zemno yebarek memehr🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
እፁብ ነው መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
WOW KEEP IT UP MY BROTHER.
ጎሽ አባቴ በርቱ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልዎ🙏👏❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ግሩም ግብሩ ለእግዚአብሔር 🙏 በከመ ይቤ ዳዊት:- "ነገረ ቃልከ ያበርህ፣ ወያጠብብ ሕፃናት።"
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን!!!
ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
ይበል ነው
ruclips.net/video/6iySWDWkIUk/видео.html
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ይህን ቅኔ የሰሙ ጆሮዎች ብፁዐን ናቸው!!! መምህራችንና መካሪያችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ አምላክ ይጠብቅልን!!!
አሜን እግዚአብሔር ያሰስል እምኔሁ ኵሎ ደዌ ወሕማመ ወየሀቦ ምሉአ ጥዒና
እግዚአብሔር አባታችንን ይማርልን!!!😔😔😔
አሜን እግዚአብሔር ያሰስል እምኔሁ ኵሎ ደዌ ወሕማመ ወየሀቦ ምሉአ ጥዒና
አሜን አሜን ከመ ኲሎ ደዌ ወህማመ ያሴስል እምኔሁ
የኔታ ጽሁፉን ቢጨምሩት ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቅኔ ባታበለሽ ስንቱ እሚደከምበትን
ከመምህሩ ያጠናውን ቅኔ ነው ያቀረበው።
እግዚአብሔር ይመስገን