- Видео 57
- Просмотров 11 866
Addis Ababa Cadaster l አዲስ አበባ ካዳስተር
Добавлен 9 июн 2023
ይህ የዩቱዩብ ቻናል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ሲሆን በካዳስተር ስርዓት፣ በመሬትና መሬት ነክ መረጃዎች እና በዲጅታል አድራሻ ሥርዓት ላይ የሚያተኩር ነው፡፡
Видео
በህዳር ወር የተከናወኑ ዋና ዋና ሁነቶች በፎቶ
Просмотров 51Месяц назад
Addis Ababa Legal Cadaster/በህዳር ወር የተከናወኑ ዋና ዋና ሁነቶች በፎቶ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የሚሰጡ አገልግሎቶች
Просмотров 4104 месяца назад
Addis Ababa Cadaster Services
የቦሌ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት የሥራ ክንውን
Просмотров 1075 месяцев назад
የቦሌ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት የሥራ ክንውን
አራት ኪሎ ፒያሳ የኮሊደር ልማት l Arat Killo to Pizza Colider Project
Просмотров 1487 месяцев назад
አራት ኪሎ ፒያሳ የኮሊደር ልማት l Arat Killo to Pizza Colider Project
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቀጠና መዝጊያ ፕሮግራም
Просмотров 397 месяцев назад
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቀጠና መዝጊያ ፕሮግራም
ንፋስ ስልክ ላይ ሰው እየተጉላላ ነው 2 ወር ሆነኝ መመላለስ ከጀመርኩ በተቀጠርኩበት ቀን ስሄድ ሳምንት ተመለሺ ፋይሉን አሟልተው አላኩልንም ማሀተም ወስደን አላስመታንም ምክንያታቸው በጣም እሚያናድድ የካቲት 2016 የተለካ እስካሁን እልባት አላገኘም ብቻ ጎብኙት ሚስተናገደውን ሰው ጠይቁ
በ
Wow
እኔ ምንም አይነት ሰነድ የለኝም ምን ማድረግ አለብኝ
አስመዝግቢ ወረዳ ላይ
የድጅታል ካርታ አገልግሎት አሰጣጥ / በቦሌ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያጋጠሙ ችግሮችን በተመለከተ መብት ፈጣሪው የተገልጋዩን መረጃ በጊዜ ባለመላኩ ተገልጋዩ 1ዓመት ከ5 ወር እንዲመላለስ በመደረጉ/ ጉዳዩን በማጓተቱ ለሌላ ችግር/ ለሙስናና ብልሹ አሠራር ምቹ ሁኔታ ሊፈጠር ስለሚችል ሁሉም አሠራሮች በቅንጅት ላይ ተመሠረተ ሥራ ቢሠራ ችግሩ የሚቀረፍ ይሆናል፡፡
is there any difference b/ n the process of opperations above?
ንፍጣም
ጅምሩ በጣም ጥሩ ነው! ቅ/ጽ/ቤቱ ያባከናቸውን ጊዜያት በአጭር ጊዜ እንዲያካክስ እንደምታደርጉት በሙሉ ልብ እተማመንባችኋለው! በርቱ!!!
Syas tela weye atanebew wey ananebew mndnew
በደብረዘይት ጀምሯል እየሰራ ነው ጥሩ ጅምር ነው በጣም ምንም ብዙ የሚቀረው ቢሆንም። የተፈለገውን አድራሻ በቀላሉ የሚጠቁም ዘመናዊ ስርአት ነው። ብራቦ ቢሾፍቱ
ሠላም🎉❤🎉❤🎉❤🎉
well done
ምርጥና ግልጽ ማብራሪያ ነው Thank you!