- Видео 40
- Просмотров 7 199
ፓን ኢትዮጵያ Pan-Ethiopia
Добавлен 30 сен 2024
ኢትዮጵያ፣ ታፍራ እና ተከብራ የኖረችው፤ የነጻነት ምልክት፣ የጥቁር ሃይማኖት እስከመሆን ደርሳ የነበረው በአያቶቻችን መስዋትነት ነው። ግን ዛሬ ታሪካቸው ተጥሎ ገድላቸው ወራሽ በማጣቱ ሃገራችን የስልጣኔ ጅራት ሆናለች።
ፓን ኢትዮጵያ ሚዲያ አዲሱ ትውልድ የአያቶቹን ገድል እንዲዘክር የበኩሉን የሚወጣ ሚዲያ ነው። ኢትዮጵያ፣ አድማሷ ሳይጠብ ትጥቋ ሳይፈታ ክብሯ ሳይደፈር ለዘለኣለም ትኑር!
Today, we live in a world and a time where individual journalism is prevailing. This trend in turn has exposed broadcasting to ethical and related professional violations there by causing to the depletion of the dependability of information. From this, it seems that the media is campaigning against truth, honesty and reality. Hence, Working to correct such breakdowns and calling for the culture of good faith in the broadcasting industry is one of the objectives Pan-Ethiopia media works for. The need to serve humanity is the other key objective of this media. Above all, the aspiration for a unified, just and dignified Ethiopia is the overarching goal that necessitated the foundation of Pan-Ethiopia media
ሰይፉ ፋንታሁን፣ ገነት ንጋቱ፣ ሙሉጌታ ጀዋሬ፣ ፓስተር ቸሬና ሌሎችም በትዳር ህልውና ላይ አደጋ የደቀኑ ወንበዴዎች!@ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
#seifuonebs #mirrage #Ethiopia #በቃ #joke #fyp #abiyahmed #genet #mulugeta #samison #neway
Просмотров: 335
Видео
ጃዋር መሃመድን እንቅልፍ የነሳው ጉዳይ፥ የሃገር መፍረስ? ወይንስ በአብይ አህመድ መቀነስ? @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia@bbc_amharic_news
Просмотров 55013 дней назад
#bbc #jawar #Ethiopia #sad #africa #peace #unity #fano #tigray #welkayt #gondar #abiyahmed #new #fyp #amazing
የአማራ ክልሉ ሰልፍ፥ መንግስት ለህዝብ ዴንታ እንደሌለው ያሳየበት አጋጣሚ!@ፓንኢትዮጵያPanEthiopia @mesaymekonnen5
Просмотров 46114 дней назад
#ሰልፍ #violence #peace #Ethiopia #fano #abiyahmed #amhara #people #justice #freedom
የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ነገር ከኖቬል የሰላም ሽልማት ማማ ወደፕረዝደንት ኤርዶጋን ጫማ!@mesaymekonnen5@ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
Просмотров 26718 дней назад
#abiyahmed #ethiopia #fano #freedom #justice #somalia #turk #ethiopia
የገብሩ አስራት ፖለቲካዊ ኑዛዜ፣ የሰሞኑ የኢሳይያስ አፈወርቂ ቅጥፈትና የኢትዮጵያ መንግስት ጠንካራ ምላሽ!! @mesaymekonnen5
Просмотров 11023 дня назад
#isayasafeworki #abiyahmed #Ethiopia #egypt #somalia #america #dam #fano
አይገርምም?ድንቅ ስነ-ፅሁፍ ድንቅ ግጥም በpan Ethiopia አዘጋጆች @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia@zenebewola
Просмотров 14429 дней назад
#poem #አይገርምም #Ethiopia
ለጋሽ_ማህሙድ_ኣህመድስ_የምር_ይገባዋል! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia @mesaymekonnen5 @EthiopianMediaServices
Просмотров 138Месяц назад
#muhamudahmed #tilahun #madingo #award #wellgo #famous
መስከረም_ኣበራ_ቢፈርዱባት_ንጹህ!_ቢያስሯት_ነጻ_ሰው_ናት @panethiopia / Anchormedia /ethiopfocus /ethionews
Просмотров 22Месяц назад
#meskeremabera #justice #freedom #court #Ethiopia #government #Ethiopia #Ethionnews #fyp #shorts
የደራው_የእልቂት_ጥሪ_ደወል!_መንግስት_ራሱን_ከፋኖም_ከሸኔም_ያሳነሰበት_አጋጣሚ! (1)
Просмотров 45Месяц назад
#genocide #abiyahmed #Ethiopia #freedom #anole #sad
ሞቅ ብሎ የሰነበተው የወልቃይት ጉዳይ! መፍትሄ አልባውና እያወዛገበ ያለው የኘማራ ፋኖ በጎጃም የግምገማ ሰነድ!
Просмотров 287Месяц назад
#fano #abiyahmed #eEthiopia #shabiya #violence #documents #hidden
እጅግ የቸኮለው፣ ሰብአዊነትም የጎደለው የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሽልማት!
Просмотров 104Месяц назад
#birhanujula #Ethiopia #award #war #violence #fieldmarshal #drone #fano #ethiopia #sad
የራቀው የፋኖ አንድነት ቀጠሮ እና የኢንጅነር ይልቃል ጌትነት መከላከያ!
Просмотров 124Месяц назад
#ፋ #fano #abiyahmed #ethiopia #freedom #war
የአማራን መከራ ለአለም የመሰከረችው ማይካድራ! የመንግስት ታሪካዊ ስህተት በራያና ወልቃይት ጉዳይ!
Просмотров 298Месяц назад
#mikadra #genocide #violence #sad #Ethiopia #abiyahmed
የመምህራን ምገባ ፕሮግራም፣ የሙያው የውርደት ማህተም! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
Просмотров 137Месяц назад
#teacher #abiyahmed #poverity #violence #meles
ኣሜሪካውያን ያባከኑት ሌላኛው ወርቃማ እድል! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
Просмотров 121Месяц назад
#america #Ethiopia #trump #biden #kamala #hilary
ምን ዓይነት ጨለምተኛ እና ጫቋኝ ነህ...........!
250 ተከታይ ይዞ 1m የደረሰ ተከታይን ....አይሸምምም !!!!
Truveyta new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
"እሱን ለመተቸትና ለማጣጣል ከመሞከርህ በፊት ትምህርት ተማሪ!
✍️The profession of journalism It fulfills everything The only journalist in Ethiopia (Yayesew shimelis worku)የዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ተቋም (አይ.ሲ.ሲ.ጄ) የዓለም ጋዜጠኞች ሁሉ ሊገዙለት ይገባል የሚላቸው አስር ሙያዊ ትዕዛዛት አሉ፡፡ ጋዜጠኛ የሚገዛለት የመጀመሪያው ህግ እውነት ነው ይላል፡፡ የጋዜጠኛ የመጀመሪያው ጌታ ህዝብ ነው ይላል፡፡ ጋዜጠኝነት ለመንግሥታት ያልተገራ ሥልጣን ከእውነት የተሸመነ ልጓም በመሆን ማገልገል አለበት ይላል፡፡ ጋዜጠኛ ከግሳንግሱ ውስጥ እጅግ ትኩረት የሚያሻውን መርጦ ለውይይትና ለትችት የሚያቀርብ ዓይናችን ነው ይላል፡፡ ጋዜጠኝነት ህሊና ነው ይላል፡፡ ጋዜጠኛ እውነታን ለሰው ጆሮ፣ ለአንባቢ ዓይን፣ ለተመልካች ቀልብ ማራኪ አድርጎ የሚያቀርብ የጥበብ ሰው ነውም ይላል፡፡ እና ጋዜጠኛ ለሚዘግበው ጉዳይ ራሱን በገለልተኝነት ማስቀመጥ አለበት ይላል፡፡ ጋዜጠኛ የኢትዮ ፎረም መስራች ፣ ያየህሰው ሽመልስ ፣ አበበ ባዩ በተግባር ያሳየን እነዚህን ወርቃማ መርሆዎች ነው፡፡ ያየህ ሰው ፣ አበበ ባዩ ሁሉንም የጋዜጠኝነት ወርቃማ ትዕዛዛት በሚገርም ሳቢና ማራኪ መንገድ አሟልቶ የጋዜጠኝነትን የከፍታ ልክና የእውነትንና የህሊናን የበላይነት በዓይናችን አሳይቶናል! ጋዜጠኛ ሁልጊዜ ጥንቁቅ ነው ። ጥሩ ጋዜጠኛ ማንበብ ይወዳል ፤ ስለአካባቢውና ስለአለማችን ለማወቅ ይጥራል ፤ ወሬ የት እንደሚገኝ ያነፈንፋል ። ይህ የጋዜጠኛነት ሙያዊ ጥረቱ ለአንባቢዎች ፤ ለተመልካቾችና አድማጮች ትክክለኛ ፤ ሃቅ ላይ የተመሰረተ መረጃ ለማቅረብ ይረዳዋል ። ጥሩ ጋዜጠኛ ተጠራጣሪም ነው ፤ ሰዎች መግለጫዎችና ማብራሪያዎች ሲሰጡ ከጀርባ ሊሰሩ የታሰቡ ያልተገለፁ ነገሮች ሊኖሩ እንደሚችሉ መጠርጠር ይኖርበታል ፤ በዚሁ ዙሪያም አሳማኝ ማስረጃም እስኪያገኝ ድረስም መቆፈር ያስፈልገዋል። ስለዚህም የሰዎችን ሚስጥር እንደመረጃ አውጥቶ አለመስጠት የጋዜጠኛው ግዴታ ይሆናል ። ምርጥ ጋዜጠኛ ጠንካራ ስነምግባርና ጨዋነት ስለሚኖረው የትኛውን መረጃ ማውጣትና የትኛውን መተው እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል ። ጥሩ ጋዜጠኛ የጉዳዮችን ወይም የሁነቶችን እርግጠኝነት ልምድ ማሳደግ ይኖርበታል ። ጥቃቅን ለተባሉ ነገሮች ሁሉ አይኖቹ ክፍት መሆን ይገባቸዋል ። የአንድን ጉዳይ እርግጠኝነት እስኪያገኝ ድረስ ደግሞና ደጋግሞ የመጠየቅ የማወቅ ግዴታ አለበት ። ልብ በል እኔ የአማራ ብሄረሰብ ተወላጅ አይደሉም ። ግን ተወልጄ ባደኩበት ከተማ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ብዙ ግፍ በአይኔ አይቻለሁ አማራ በመሆናቸው ብቻ ለነዚህ ምስኪን ህዝቦች ከኢትዮ ፎረም ውጪ ማንም ድምፅ የሆነላቸው አንድም የአገር ውስጥ ሚዲያ አልተገኘም ። ከተበዳይ ጎን ቁም በዳይ እናት እና አባትህ ቢሆን እንኳን ። የሚል የአስልምና ሀይማኖት ስለስተማረኝ ። አሁንም ደጋግሜ በድፍረት እነግራለሁ ። ይህንን ልጅ ሀሳብን በትክክል የሚረዳ ሰው ከተገኘ የአማራ ኤሊት ፣ ዲያስፖራ ፣ ፖሎቲካኛ ፣ ታጋይ ነኝ በይ ሁላ በአጭር ግዜ ሰፊው የአማራ ሚስኪን ህዝብ ለውጥ የመጣል ። ልጁን በቅርበት ስለማውቀው ነው ። እውቀት ፥ ድፍረት ምክንያታዊነት ፣ ሚዛናዊነት ፣ ትክክለኛነት የአለም አቀፍ ግኑኝነትን ፥ በአጭሩ ሁሉም አይነት የጋዜጠኝነት መርህ የሚከተል ልጅ ነው። በዚህ ልጅ አማራ ቢጠቀምበት ብዙ ነገር ያተርፍበታል ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን ሚድያ ቢሰማ ይጠቀማል! ስለዚህ ልጅ ሙሉ መረጃ ከፈለክ በውስጥ መስመር ማውራት & መከራከር በሀሳብ እንችላለን!
ሆዳም አጨብጫቢ
አየህ ሆድ እጂ ህሊና የለህም ከሞተሰዉ አትሻልም እሺ ባዶ
አየህ ሆድ እጂ ህሊና የለህም ከሞተሰዉ አትሻልም እሺ ባዶ
ያየሰውን ለመረዳት መማር ያስፈልገሃል አህያው😂😂😂
Yeyesew is great
ያየሰው ሞቶ ይቦንስሃል ለቃቃም,መጀመሪያ ብሰል ከዚያ ቦኃላ እሱን ትኮንነዋለህ,ንፍጣም....Naayye Ule Qanta.
ጥሩ እይታ ነዉ በርታ!
Hw is wayyyyy better than you
በርታ
ያየሰውን አታክሉትም
The issues/agendas you always uprise are very good but make it consistent. Keep it up!!!
አማራዬ ሆዴ
ያየሰዉ ጎበዝ ነዉ አለቀ።
100% Tkkl
በርታ የፕሮግራምህ አርእሥት ገላጭ ነዉ
Bravo messe
thanks desu!
በነገራችን ላይ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ግን የስሜታዊነትህን መጠን ብትቀንስ በርግጥ ይገባኛል ለጉዳዩ ዋና አካል መሆንህ ስሜታዊ ባያደርግህ ይገርመኝ ነበር ፕሮግራሙ አሰልቺ እንዳይሆን አጠር መጠን ብታደርገው ያወራሀቸው ነገሮች ተደጋጋሚ ሆኑ በተረፈ በርታ 😢😢😢😢
erir bel
ማንም ደደብ ወደሗላ እንዳይጎትሕ
ሸርአባክ ይጥፋና ወረኛነህ የዘር ሐይማኖትህ ይዘህ ገደል ግባ!
በርታ
ዋው
waw this is the best idea ❤❤❤❤
ጀግና ታዲዬስ ታቱ ምንም አላጠፉም የልጆች አባት ናቸዉ አንገታቸዉን ደፍተዉ በተቀመጡ አስራችሁ ታሰቃይችኅላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል
ሰይፉ የአካል ጉዳተኞችን ተመርኩዞ የሠጠው ምሣሌ ተገቢነት የሌለው፣ ግብረ ገብ የጎደለውና ግለሠቡንም በህግ የሚያሥጠይቀው ቢሆንም በኔነት ሥሜትና በተቆርቋሪነት የሠነዘርካቸው ሀሣቦች ከሥሜታዊነት የሠዱና የግለሠቡን ሠብእና ያከበሩ መሆን ይገባቸው እንደነበር ይሠማኛል። ይህ ሢሆን ገለልተኛ ተመልካቹንም ያሥተምራል ተጻራሪ የቃላት ምልልሥንም ያሥቀራል። በመጨረሻም በብዙሀኑ የተገፉ፣ የተረሡና አንዳንዴም ሆነ ተብሎ የተተዉ አጀንዳዎችን ነቅሠህ በማውጣት ማንሸራሸርህንና ማሥተገባትህን ቀጥልበት እላለሁ።
❤❤
ያነሰሃው ሀሳብ በጣም እስማማለሁ በርታ ወንድሜ