- Видео 7
- Просмотров 86 026
AM B
Объединенные Арабские Эмираты
Добавлен 3 фев 2020
አላማችን ጥሩ ጥሩ እና አስተማሪ የሆኑ youtube ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለአለም እንዲሁም ለኢትዮጵያ ተመልካቾች በጥራት ማቅረብ ነው። አዳዲስ እና የቆዩ የኢትዮጵያ ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎችንም ማህበረሰቡን ያስተምራሉ ብለን ስናስብ እናቀርባለን። ድርጅታችን መሰረቱን በዱባይ አድርጎ ቪዲዮዎችን ግን በአብዛኛው በአዲስ አበባ ይቀርጻል። ቢዲዮ ቻችን በአብዛኛው በአማርኛ ቋንቋ ቢሆኑም ቆይተን የትግርኛ የኦሮሚኛ እንዲሁም የተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን እንጨምራለን።
ስልጣኔ ሲያድግ ስብእና ለምን ይዘቅጣል ክፍል 1(moral and civilization)
Burhan addis on moral and civilization, part one amharic
Просмотров: 19 834
Видео
ማሸነፍ ስኬት ነው? ስኬት ምንድን ነው? (Burhan Addis)
Просмотров 29 тыс.3 года назад
Is winning, the end of success? What is success and being successful? Burhan addis , Addis Ababa Ethiopia Burhan aadis , author books , Amharic film and drama writer , motivational speaker
ሀገር እምነትና እሳቤ (Burhan addis)
Просмотров 5 тыс.3 года назад
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት፣ ሀገር የሀገር ፍቅር፣ አብሮ መኖር ፣የእምነት መቻቻል፣ እስላም ክርስቲያን አይሁድ
የኢትዮጵያ ወይስ የአለም ዜግነት (Ethiopiaan or world citizenship) #burhan #addis #Ethiopia
Просмотров 6 тыс.3 года назад
የኢትዮጵያ ወይስ የአለም ዜግነት (Ethiopiaan or world citizenship) #burhan #addis #Ethiopia #Ethiopia Amharic music burhan addis ethio hope
ጠላት ያልታወቀበት ውጊያ (Amharic, Addis, Ethiopia)
Просмотров 3,7 тыс.3 года назад
በዚህ ጦርነት ጠላታችን የሞራል ውድቀታችንን ወይንስ የሀያላን አገራት ሴራ? ከማሃመድ አሊ ቡርሀን አዲስ። በማብሰልሰል መዝናናት Who is our enemy, developed countries, or our own moral value, why great country fails, simply by accident, or we make God our enemy? What is the fate of Ethiopia if we continue with killing each other) Amharic reading show with music, by film and drama maker Burhan Addis, Addis Ababa,Ethiopia
ሰዉ ከጥሪኝ በምን ተለየ (አለማየሁ ገላጋይ ሐሰተኛው) Amharic , Buraha Addis, Ethio Ethiopia
Просмотров 22 тыс.3 года назад
A short novel was written by an Ethiopian auditor, in a new style of narration by Muhamed Ali Burhan Addis. This is the original Chanel you can get a fresh copy of his work. Addis menged Addis meznagna ke Ada-Addis tube. Amharic reading show with music, by film and drama maker Burhan Addis, Addis Ababa, Ethiopia
Burhan Addis (official) sample video
Просмотров 3903 года назад
it is a sample video of Burhan Addis Chanel, the channel provides contents authored by Burhan, Mohammed Ali, to create a patriotic feeling among the society and to criticize and reflect our social behaviors, in Ethiopia Addis Ababa. የሙከራ ተንቀሳቃሽ ምስል #ቡርሀን_አዲስ #ኢትዮጵያ #ሀገር_ወዳድነት #መሀመድ_አሊ #አዲስ_ድራማና #ፊልሞች Amharic reading show with music, by film and drama maker Burhan Addis, Addis Ababa, Ethio, Ethi...
Hi
Masahlaa
Lemin
በርታልን !!!!!!
ስለ ነጭ ሽንኩርት ኮመንትች ከቡርሀን የበለጠ እዉቀት አላቹ
✔️🌴 Ye'Amargna Teret Alle - Yeseletene Seitene ( Those who become civilized become Satanized ) 💯% right. Ethiopian society is becoming Satanized when becoming civilized just like the West 🌴✔️
Greatly thinker Boy!
"justify real " ልክ ነህ
Ahamad Ali
Berask to yob lembe atmetam
እኔ አንተን ምወድህ በምክንያት ነዉ ልጠላህ ምንም ምክንያት አጣሁ። በርታ አላህ ያግዝህ ። እንደ ኢስላም ወንድምነቴ ደሞ አንድ ቃል ልበል ። በዚህ መልካምና በምጡቅ አስተሳሰብህ ስለ ኢስላም ያለህን አስተሳሰብ ለኡማዉ አንድ ነገር ብታበረክት።እንደ አስተያየት ነዉ ወንድም ቡርሀን ኢስላም ዉስጥ በጣም ብብብብብብዙ የሆነ የዉቀት ማአድ አለ ከዛ ማአድ ላይ ጨልፈህ ለኡማዉ አስተላልፍ ለዛኛዉ አገርህ ስንቅ ይሆንህ ዘንድ። ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ ስራዎችህ አላህ ይዉደድልህ አላሁመ አሚን።
Gd work.... Burhan.. Thanks
Mrt sew Ethiopia. Yaltetekemechbet. Nurlig
a wonderful writer whom i usually admire
Exactly 👌
ትለያለህ ወላሂ የምር የሀገር ስሜታችን እያጠፋት ያሉት ፓለቲከኞች ናቸዉ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ያሀገሪ ጀግና የኛ መኩሪያ ኑርልን ማሜዬ
ጎበዝ ልይ
our legend
Unique man
ማሻአላ አላህ እድሜ ይስጥህ በጣም እወድሀለው በደንብ አዳምጥሀለው ኑርልን።😍😍😍
Wowo Just you very good Nye's
👏
If you don't speak Amharic and don't know Amhara shit things some dumb neo Neftegna racist bunch bark at you and call you racist. What kind of people? Even don't know the difference between race and racist. Still in 21 century Neftegna Amhara in dark age and narrow mind.
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔ ጀግና
አንተንና አንተን መሠሎችን ያብዛልን በናፍቆት የምጠብቀው የሀገራችን ችግር መፍቻ ያንተ አይነት በአስተሳሰብ የላቁ ሰዎች ናቸው የኔ ጀግኖች ምንም እንኳን የሀገራችን ፖለቲካ በብዙ ባህላዊ ተንኮል የተወሳሰበ ቢሆንም ችግሩን ከሥሩ ከበሸታው ምንጭ ተፈልጉ ካልተነቀለ መቼም ይሆን መች ከችግር አንወጣም ስለዚህ ያንተ አይነት ሰዎች ቸግሩን ከመሠረቱ ማግኘትና መንቀል የመቻል ሀይል አለህ ህዝብንም አስተምረህ መቀየር ትችላለህ
lmndnw arif nger eyjemeren yemnakomew.....plus recommend yemtadergen metsafoch betzerezerln
ማሜ በፍቅር እኮ የማዳምጥህ
ማንን ትከተላለህ ቢሉኘ .........
burhan adegna neh yewedefit mirtu getsachin neh bertalin fetari hasabochihn ybarik
Stay blessed and safe my iconic man !!
Thank you.
Masha Allah ahunem yelaqaq
Hero!
Ere ክፍል 2 የታለ
Burhan menigedhing tokimeng erasen endihon
thank you
Andegna
ብዙ ማንበብ እና በጥልቀት ማሰብን እንዳስብ ስለምታደርገኝ እኔና ቤቴ እናመሰግንሃለን ።
ማሜ የኔ አንደኛ
Errrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr
ጥልቅ እውቀት ጥልቅ ትንታኔ እውነትም ቡርሀን🌕
ቤቱን አላውቀውም ግን ማሜን ሳይ ገባሁ
Me too😅😅...leju eco yemiyaweraw aytegebm
@@beemnetameha6620 ( )
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ
✝️➕☪️➕✡= 🇪🇹
Well said 👏👏👏👏❤️
Tnx
በርታልን ጀግናችን ☝️👍
በርታ የኛ ውድ 💪
ምርጥ አና ልዬ ነህ አላህ እድሜህን ያርዝምልህ