ትምህርተ-ጽድቅ Timihrte tsidk
ትምህርተ-ጽድቅ Timihrte tsidk
  • Видео 40
  • Просмотров 9 859

Видео

በተአምረ ማርያም ላይ ለተነሣው ውዝግብ የተሰጠ ማብራሪያ
Просмотров 368Год назад
በተአምረ ማርያም ላይ ለተነሣው ውዝግብ የተሰጠ ማብራሪያ
አቤል እና ቃየል
Просмотров 108Год назад
አቤል እና ቃየል
ኢየሱስ አባት ሲባልና ለአብርሃም የተገለጡት እነማን ናቸው
Просмотров 121Год назад
ኢየሱስ አባት ሲባልና ለአብርሃም የተገለጡት እነማን ናቸው
ፈሪሳዊውና ቀራጩ
Просмотров 110Год назад
ፈሪሳዊውና ቀራጩ
የውርስ ኀጢአት አለን?
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
የውርስ ኀጢአት አለን?
የፊሊኦክ ስሕተት እና የአካል ሦስትነት ትክክለኝነት ክፍል 6
Просмотров 222Год назад
የፊሊኦክ ስሕተት እና የአካል ሦስትነት ትክክለኝነት ክፍል 6
ምሥጢረ ሥላሴ ልደትና ሥርጸት "ክፍል 5"
Просмотров 264Год назад
ምሥጢረ ሥላሴ ልደትና ሥርጸት "ክፍል 5"
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል
Просмотров 124Год назад
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል
25 May 2023
Просмотров 229Год назад
25 May 2023
ንግሥቲቱ በቀኝ ትቆማለች መዝ 45፥9 ትርጓሜ
Просмотров 306Год назад
ንግሥቲቱ በቀኝ ትቆማለች መዝ 45፥9 ትርጓሜ
የዓለም ብርሃን ሳምንት
Просмотров 136Год назад
የዓለም ብርሃን ሳምንት
በፊቴ እረዱአቸው ሉቃ 19፥27 ሲል
Просмотров 244Год назад
በፊቴ እረዱአቸው ሉቃ 19፥27 ሲል
ልደታ ለማርያም
Просмотров 144Год назад
ልደታ ለማርያም
ዲቃላ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ ሲል
Просмотров 563Год назад
ዲቃላ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ ሲል
የመራቢያ አካሉ የተቈረጠ ሲል ዘዳ 32፥1
Просмотров 158Год назад
የመራቢያ አካሉ የተቈረጠ ሲል ዘዳ 32፥1
ኢየሱስ "እኔ አምላክ ነኝ አላለምን?"
Просмотров 393Год назад
ኢየሱስ "እኔ አምላክ ነኝ አላለምን?"
ዳግመ ትንሣኤና የትንሣኤው አማናዊነት
Просмотров 99Год назад
ዳግመ ትንሣኤና የትንሣኤው አማናዊነት
የቅዱሳን ሕያውነትና ምልጃ በዐጸደ ነፍስ
Просмотров 369Год назад
የቅዱሳን ሕያውነትና ምልጃ በዐጸደ ነፍስ
የትንሣኤ ሰላምታ ትርጒም
Просмотров 88Год назад
የትንሣኤ ሰላምታ ትርጒም
ፈቃደ እግዚአብሔር
Просмотров 124Год назад
ፈቃደ እግዚአብሔር
የእግዚአብሔር ፍየል
Просмотров 120Год назад
የእግዚአብሔር ፍየል
"ይህቺ ጽዋ ከእኔ ትለፍ"
Просмотров 226Год назад
"ይህቺ ጽዋ ከእኔ ትለፍ"
በእንተ ሰሙነ ሕማማት
Просмотров 154Год назад
በእንተ ሰሙነ ሕማማት
የበዓለ ሆሣዕና መልእክት
Просмотров 104Год назад
የበዓለ ሆሣዕና መልእክት
የቅድስት ሥላሴ ሥስትነት
Просмотров 148Год назад
የቅድስት ሥላሴ ሥስትነት
ምሥጢረ ሥላሴ "ምሥጢር" መባሉና አቀራረቡ!
Просмотров 212Год назад
ምሥጢረ ሥላሴ "ምሥጢር" መባሉና አቀራረቡ!
ምሥጢረ ሥላሴ ለምን?
Просмотров 265Год назад
ምሥጢረ ሥላሴ ለምን?
የምሥጢረ ሥላሴ በሮች
Просмотров 415Год назад
የምሥጢረ ሥላሴ በሮች
ሥልጣነ ክህነት ለሴቶች አይሰጥምን?
Просмотров 106Год назад
ሥልጣነ ክህነት ለሴቶች አይሰጥምን?

Комментарии

  • @sisayshimels1425
    @sisayshimels1425 21 день назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @ButaAssefa
    @ButaAssefa Месяц назад

    በጣም ደስ ሚል ትምህርት ነው ነገር ግን እጥር ያለ መልስ ከዛን ማብራሪያ መስጠት ቢቻል....ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 2 месяца назад

    አትመኝ ይላል በቀላሉ ለምሳሌ የማይመኝ ይኖር ይሆን ;

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 3 месяца назад

    19:19 The Catholic Church believes and teaches that the blessed mother is free from both original and actual sin! Thanks!

  • @Betesfa
    @Betesfa 3 месяца назад

    ዮሐንስ 16:27 ምክንያቱም እናንተ እኔን ስለወደዳችሁኝና የአምላክ ተወካይ ሆኜ እንደመጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat 3 месяца назад

    የሚገርመው እኮ ማሪያምን ጥንተ አብሶ አለባት ሲሉ መናፍቆች አያስተውሉም ክርስቶስ ከማሪያም ስጋ እንደነሳ ከባድ ነው አለማስተዋል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🙏

    • @user-vb5vc1ii6d
      @user-vb5vc1ii6d Месяц назад

      ሀጢአተኛ ያልሆነ ልጅ ለመውለድ ጥንተ አብሶ መኖር ከሌለበት ማርያምን የወለዱት ሀናና እያቄምምም ጥንተ አብሶ ሊኖርባቸው አይገባም።የእነርሱ ወላጆችም የእነዚያ ወላጆችም... አዳምና ሄዋንም😂

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 4 месяца назад

    ደግሜ ሰማሁት እጅግ ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 5 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 5 месяцев назад

    እረ ጎበዝ ይህን ቻናል እናሳድገው ስንጀምር በላይክ እጀምር

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 5 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @mame8874
    @mame8874 7 месяцев назад

    ሁሉ ሀጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል ይላል እኮ

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps7947 7 месяцев назад

    ሉቃ 1፥ 46 ማርያምም እንዲህ አለች፤ “ነፍሴ ጌታን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤ 47 መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሰኛለች፤ ማርያም በዕርግጥ መዳን ወይም የሐጢያት ይቅርታ ማግኘት እንደሚያስፈልጋት እራሷ በመድሐኒቴ ስትል ገልጻለች

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps7947 7 месяцев назад

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ። ያልከው በሙሉ እቀበላለሁ። እንዲሁም ሌሎች የሚቀበሉ የፕሮቴስታንት አቢያተ ክርስትያናት አሉ። ተባረክ።

    • @kmichael2401
      @kmichael2401 7 месяцев назад

      may i ask which church you are a part of?

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 8 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤️ ♥️ 😋

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi 9 месяцев назад

    ሴቷ ከነ ወር አበባዋ ወደ ቤተክርስቲያን የገባችውንና ንስጥሮስ ምራቁን ያስተፋባትን ሴት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳከበራት የተናገረውን ታሪክ አልቀበልም እኮ ነው እያለ ያለው እርሶም ትክክል ነው ሀሳቡ እያሉን ነው

  • @abreham2010
    @abreham2010 9 месяцев назад

    የምትናገረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። የእርስዎ አስተያየት ነው.

    • @Codeworld33
      @Codeworld33 8 месяцев назад

      ትንቢተ ሕዝቅኤል 18 18 አባቱ ግን ፈጽሞ በድሎአልና፥ ወንድሙንም ቀምቶአልና፥ በሕዝቡም መካከል ክፉን ነገር አድርጎአልና እነሆ፥ እርሱ በበደሉ ይሞታል። 19 እናንተ ግን፦ ልጅ የአባቱን ኃጢአት ስለ ምን አይሸከምም? ትላላችሁ። ልጅ ፍርድንና ቅን ነገርን ባደረገ ትእዛዜንም ሁሉ በጠበቀና ባደረገ ጊዜ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል። 20 ኃጢአትን የምትሠራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች፤ ልጅ የአባቱን ኃጢአት አይሸከምም፥ አባትም የልጁን ኃጢአት አይሸከምም፤ የጻድቁ ጽድቅ በራሱ ላይ ይሆናል፥ የኃጢአተኛውም ኃጢአት በራሱ ላይ ይሆናል። 21 ኃጢአተኛውም ካደረጋት ኃጢአት ሁሉ ቢመለስ ትእዛዜንም ሁሉ ቢጠብቅ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም።

    • @user-fiyonat
      @user-fiyonat 3 месяца назад

      ወሬ

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 9 месяцев назад

    አላዊቂ መናፍቅ ነህ።

  • @getachew401
    @getachew401 10 месяцев назад

    ኡፍፍፍ መንፈሴ እንዴት እንደታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lemaamarezemaryam2591
    @lemaamarezemaryam2591 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @lemaamarezemaryam2591
    @lemaamarezemaryam2591 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መ/ር ( የጎፋዉ)

  • @dawitfikadu1023
    @dawitfikadu1023 11 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ ተሸፋፍኖ እንዳያልፍ 1.ደስተኛ የሆንሽ ሆይ ደስ ይበልሽ የሚል የት ነው ? 2. ያልታመመ ሰው መድኃኒት ያስፈልገዋል ወይ ? 3. የወር አበባ አታይም ነበርስ ተብሎ የተፃፈልን ?

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q 6 месяцев назад

      አማርኛው ተቆርጧል ምክንያቱም ሉቃ2-26ተፈስሂ ፍስሂት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ይላል ትርጉሙም ደስተኛይቱ ደስ ይበልሽ ጸጋ የተመላሽ ሆይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው።ሚለው አማርኛው ቆርጦ ደስ ይበልሽ በማለት ይጀምራል።

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q 6 месяцев назад

      ሌላው አምላኬ ማለቷ ፈጣሪዋ ስለሆነ መድኃኒቴ ያለችው ከሀጢያት ስለለያት ነው።

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q 6 месяцев назад

      ይህ የቃል ትምህርት ነው በአብዛኛው ይህ ማለት ግን የተጻፈ ታሪክ የለንም ማለት አይደለም ጽንሷ መውለዷም የውርዝውና(የወጣትነት ባሕሪዋ የሴትነት ባሕሪ መገለጫ የሆነውን የመርገም ፍሳሽ ከድህነት በኋላም ወር አበባ የሚባለው እንዳላያት ብዙዎች ጽፈዋል በቃላቸውም አብዝተው ጽፈዋል።

  • @user-ul2oo2gh2l
    @user-ul2oo2gh2l Год назад

    ቃልሒወት ያሰማልን🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад

    ዞሮዞሮ ታምረማርያም ውሸት መሆኑን አረጋግጠናል ሃሰት ቢሆንም ይሻላል

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Год назад

    ቃሎት ያሠማልን መምህር።

  • @mastewalize
    @mastewalize Год назад

    ምስጢር? ስላሴ የሚባል ነገር መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም። አንድ አምላክ አብ አለ እንጂ ሶስት አምላክ የለም።

  • @SarahAehemd-pj1rb
    @SarahAehemd-pj1rb Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tc9fk5su1h
    @user-tc9fk5su1h Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Год назад

    እውነት ነው ከ ሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ብሏል ሐዋርያው ጳውሎስ ራሱን ጨምሮ በሮሜ 6፣2 በዚህ እንደተጠመቁ መረዳት ይቻላል ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እውቀት አግኝቼበታለሁ በ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад

    ቪዲዮ ስቀርፁ ስልኮትን በአግድም ያድርጉ ሙሉ እንዲሆን❤

    • @-timihrtetsidk-gr8jm
      @-timihrtetsidk-gr8jm Год назад

      ለቲክቶክም ይኹን ብዬ ነው። እየታየ ይስተካከላል😊

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው ፴ ፷ ፻ ያማረ ፍሬ 🍇🍇አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🕊️💐💐

  • @user-ic1bz2kt3r
    @user-ic1bz2kt3r Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሬ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen1076 Год назад

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarashiferaw7257
    @sarashiferaw7257 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያስማልን በእዉነት ፈተፈተው ነው ያጎርሱን እድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደዚህ ውዝግብ ሲነሳ በቶሎ መልሰ መስጠት በጣም የሚያስፍልግ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 Год назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🏻

  • @hayalmake1041
    @hayalmake1041 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @rachelrich8809
    @rachelrich8809 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Год назад

    ኧረ አባቴ በእውነት በረከትዎ ይደርብን እንዴት ደስ የሚል መልስ ነው እይታዎ ድንቅ ነው እርስዎ ሲያብራሩ ወደ አእምሮዬ የመጣው ነገር ቢኖር፡- ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሃይማኖትን ክብር ለመግለጽ ያደረገበት ህሊና እንደ አባታችን አብርሃም ህሊና መሆኑ ተረዳሁት፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ ህሊና እንደ አባታችን አብርሃም ህሊና ንጹህ ነው፡፡

  • @ermiasmulat8856
    @ermiasmulat8856 Год назад

    We thank you Memhr, it is a very polite and articulated message you have delivered.

  • @asmeretlakew1142
    @asmeretlakew1142 Год назад

    በእውነቱ የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Год назад

    ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 25 ማለቴ ነው

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Год назад

    መምህር ኦሪት ዘጸአት 25እስኪ ያስረዱኝ ወንድም አማቾች አንዲት ሴት ያገቡናል ❤

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    ቃለሂወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @MMel12379
    @MMel12379 Год назад

    እጅግ ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት። ድንግል ማርያምን የማያከብር በሙሉ መጨረሻቸው ልጇን አብሮ ዝቅ ዝቅ ማድረግ ነው። ላቲ ስብሃት እርሷን አታማልድም ብለው ፈራጅ የሆነውን አምላክ ግን ሎቱ ስብሃት አማላጅ ይላሉ። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Год назад

    እንዴት ያለ ትርጓሜ ነው? ቃለሕይወት ያሰማልን! ወንድሞች እህቶች ላይክ ሼር እናድርግ ለሌሎች እንዲዳረስ