Al Habesha
Al Habesha
  • Видео 153
  • Просмотров 267 008

Видео

Al Habesha : "ህወሃት ቤቴን ስላላቃጠለው ተጠያቂ ልሂን ኣልችልም" ኣቶ ልደቱ ኣያሌው
Просмотров 1823 часа назад
Al Habesha : "ህወሃት ቤቴን ስላላቃጠለው ተጠያቂ ልሂን ኣልችልም" ኣቶ ልደቱ ኣያሌው
Al Habesha : "የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጉዳይ ኣልሳነውም"
Просмотров 423 часа назад
Al Habesha : "የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጉዳይ ኣልሳነውም"
Al Habesha : ከማጨብጨባቹህ በፊት ለምን እንደምታንጨበጭቡ ኣስቡ
Просмотров 72 часа назад
Al Habesha : ከማጨብጨባቹህ በፊት ለምን እንደምታንጨበጭቡ ኣስቡ
Al Habesha : "ኣህያም, ኣዞም, ፈረስም ይበላል የሚያረክስ ፍጥረት የለም" ኣነጋጋሪው ጳጳስ
Просмотров 132 часа назад
Al Habesha : "ኣህያም, ኣዞም, ፈረስም ይበላል የሚያረክስ ፍጥረት የለም" ኣነጋጋሪው ጳጳስ
Al Habesha : ኣበባየሆሽ እና የቡሄ በሉ ግጥምን በተመለቀጠ ለጠ/ሚንስትሩ የተሰጠ መልስ
Просмотров 112 часа назад
Al Habesha : ኣበባየሆሽ እና የቡሄ በሉ ግጥምን በተመለቀጠ ለጠ/ሚንስትሩ የተሰጠ መልስ
Al Habesha : "ደ/ጽዮን የቀበሌና የወረዳ ማህተሞችን እስከሚሰርቅ ድረስ ጌታቸው ምን እየሰራ ነበር?" #alhabeshanews #ethiopia
Просмотров 102 часа назад
Al Habesha : "ደ/ጽዮን የቀበሌና የወረዳ ማህተሞችን እስከሚሰርቅ ድረስ ጌታቸው ምን እየሰራ ነበር?" #alhabeshanews #ethiopia
Al Habesha : "እኔ ይቅርታ እጠይቃለው / በህውሃት ጥላቻ ታውረን ሁላችንም ተሳስተናል" #alhabeshanews #ethiopia
Просмотров 142 часа назад
Al Habesha : "እኔ ይቅርታ እጠይቃለው / በህውሃት ጥላቻ ታውረን ሁላችንም ተሳስተናል" #alhabeshanews #ethiopia
Al Habesha : ግዜው ሲደርስ ሁሉም ከተጠያቂነት ኣያመልጥም #alhabeshanews #ethiopia
Просмотров 112 часа назад
Al Habesha : ግዜው ሲደርስ ሁሉም ከተጠያቂነት ኣያመልጥም #alhabeshanews #ethiopia
Al Habesha : የቲክቶክ ፖለቲከኞች ምን እያሉ ነው?
Просмотров 174 часа назад
Al Habesha : የቲክቶክ ፖለቲከኞች ምን እያሉ ነው?
Al habesha : ከዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጭዋን ጋር የተደረገ ቆይታ! #alhabeshanews #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
Просмотров 244 часа назад
Al habesha : ከዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጭዋን ጋር የተደረገ ቆይታ! #alhabeshanews #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
Al Habesha : "የኣማራ ትግል ታጥቦ ጭቃ የሚሆነው ገንዘቡን ለወሮ በሎች ስለሚሰጥ ነው" ዘመድኩብ
Просмотров 197 часов назад
Al Habesha : "የኣማራ ትግል ታጥቦ ጭቃ የሚሆነው ገንዘቡን ለወሮ በሎች ስለሚሰጥ ነው" ዘመድኩብ
Al Habesha : ዘመድኩን በቀለ "ስትሰድቡኝ በትክክል ስደቡኝ" ኣለ
Просмотров 177 часов назад
Al Habesha : ዘመድኩን በቀለ "ስትሰድቡኝ በትክክል ስደቡኝ" ኣለ
Al Habesha : "ዱላ ቀረሽ ክርክር" የብልጽግና, የፋኖ እና የሸኔ ደጋፊዎች በቴዲ ሃዋሳ ቤት || #Alhabeshanews #ethiopia
Просмотров 309 часов назад
Al Habesha : "ዱላ ቀረሽ ክርክር" የብልጽግና, የፋ እና የሸኔ ደጋፊዎች በቴዲ ሃዋሳ ቤት || #Alhabeshanews #ethiopia
Al Habesha : ብርሃኑ ነጋ ምን ኣለ? የመሳይ ሪኣክሽን!
Просмотров 349 часов назад
Al Habesha : ብርሃኑ ነጋ ምን ኣለ? የመሳይ ሪኣክሽን!
Al Habesha : የእንጅነር ጌትነት ቆይታ እና የኣክትቪስቶቹ ትችት #ethiopia #Alhabeshanews
Просмотров 3412 часов назад
Al Habesha : የእንጅነር ጌትነት ቆይታ እና የኣክትቪስቶቹ ትችት #ethiopia #Alhabeshanews
Al Habesha : ዘመነ ካሴ በህይወት ኣለው የሚወራው ውሸት ነው ኣለ
Просмотров 5314 часов назад
Al Habesha : ዘመነ ካሴ በህይወት ኣለው የሚወራው ውሸት ነው ኣለ
Al Habesha : "እስክንድር እና ሃብታሙን ምከርዋቸው" እምቢ ካሉ ግን ኣያገባኝም
Просмотров 5416 часов назад
Al Habesha : "እስክንድር እና ሃብታሙን ምከርዋቸው" እምቢ ካሉ ግን ኣያገባኝም
Al Habesha : የሁለቱ ኣክትቪስቶች የቃላት ጦርነት || #alhabeshanews #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
Просмотров 3616 часов назад
Al Habesha : የሁለቱ ኣክትቪስቶች የቃላት ጦርነት || #alhabeshanews #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም
Al Habesha : የኣባ ህጻን እና የሊቀ ሊቃውንቱ ነገር || #Ethiopia #alhabeshanew
Просмотров 24День назад
Al Habesha : የኣባ ህጻን እና የሊቀ ሊቃውንቱ ነገር || #Ethiopia #alhabeshanew
Al Habesha :" እነ ዘመነ ከነ ጌታቸው ልምድ መውሰድ ኣለባቸው" ሃብታሙ #Alhabeshanews
Просмотров 41День назад
Al Habesha :" እነ ዘመነ ከነ ጌታቸው ልምድ መውሰድ ኣለባቸው" ሃብታሙ #Alhabeshanews
Al habesha : "በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ትግራይ ትገነጠላለች" #alhabeshanews
Просмотров 53День назад
Al habesha : "በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ትግራይ ትገነጠላለች" #alhabeshanews
Al Habesha : የኣሜሪካ ምርጫ ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል። ማንያሸንፋል ብላቹህ ታስባላቹህ? #alhabeshanews
Просмотров 29День назад
Al Habesha : የኣሜሪካ ምርጫ ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል። ማንያሸንፋል ብላቹህ ታስባላቹህ? #alhabeshanews
Al Habesha : የሰው ልጅ በምግብ ብቻ ኣይኖርም ስለዚ በቀን 3 ግዜ መብላት ግብ ኣይሆንም።
Просмотров 3114 дней назад
Al Habesha : የሰው ልጅ በምግብ ብቻ ኣይኖርም ስለዚ በቀን 3 ግዜ መብላት ግብ ኣይሆንም።
Al Habesha : ዮኒና ተስፋየ የሃረርጌው ተፋጠጡ || #alhabeshanews #alhabesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia
Просмотров 914 дней назад
Al Habesha : ዮኒና ተስፋየ የሃረርጌው ተፋጠጡ || #alhabeshanews #alhabesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia
Al Habesha : የትግራይ ሲኖዶስ ጌታቸውን እና ደ/ጽዮንን ማስማማቱ ገለጸ | #Alhabesha #Alhabeshanews #ethiopia
Просмотров 1914 дней назад
Al Habesha : የትግራይ ሲኖዶስ ጌታቸውን እና ደ/ጽዮንን ማስማማቱ ገለጸ | #Alhabesha #Alhabeshanews #ethiopia
Al Habesha : ኢትዮጵያ ኣድጋለች ተለውጣለች | የፓርላማው ውሎ #alhabesha #Alhabeshanews #ethiopia
Просмотров 1314 дней назад
Al Habesha : ኢትዮጵያ ኣድጋለች ተለውጣለች | የፓርላማው ውሎ #alhabesha #Alhabeshanews #ethiopia
Al Habesha : "በጌታቸው ረዳ ኮርቻለው" ኣነጋጋሪው ደብዳቤ #alhabeshanews #Alhabesha #ethiopia #ethioforum
Просмотров 5614 дней назад
Al Habesha : "በጌታቸው ረዳ ኮርቻለው" ኣነጋጋሪው ደብዳቤ #alhabeshanews #Alhabesha #ethiopia #ethioforum
Al Habesha : ከትግራይ የተሰማው መልካም ዜና ጸረ ሰላም ሃይሎችን ኣስደንግጧል #alhabeshanews #Alhabesha #ethioforum
Просмотров 2414 дней назад
Al Habesha : ከትግራይ የተሰማው መልካም ዜና ጸረ ሰላም ሃይሎችን ኣስደንግጧል #alhabeshanews #Alhabesha #ethioforum
Al Habesha : የፓርላማው ውሎና የዶ/ር ደሳለኝ ተቃውሞ #Ethiopia #Alhabeshanews #Alhabesha #ethioforum
Просмотров 1914 дней назад
Al Habesha : የፓርላማው ውሎና የዶ/ር ደሳለኝ ተቃውሞ #Ethiopia #Alhabeshanews #Alhabesha #ethioforum

Комментарии

  • @atsedeyimer4277
    @atsedeyimer4277 Час назад

    amen😢😢

  • @TsigeTsie
    @TsigeTsie Час назад

    Waqqayo goftan koo iyesusi adaga tassa jalla nu olchii😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @temesgenamlake-m4k
    @temesgenamlake-m4k 10 часов назад

    የት ነው በማርያም 😢😢😢😢😢😢

  • @براهيم-ل2ي
    @براهيم-ل2ي 11 часов назад

    አሜንአሜን😢😢

  • @HelenHelen-sw5rs
    @HelenHelen-sw5rs День назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mesmetMes
    @mesmetMes День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GannatDagafaa
    @GannatDagafaa День назад

    😭😭😭

  • @TdfggfghFgffhgdketj
    @TdfggfghFgffhgdketj День назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw День назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @hoplnewcell9309
    @hoplnewcell9309 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @QalkidanZedi
    @QalkidanZedi 2 дня назад

    🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢😢😢😢🥺🥺😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢😢🥺😢🥺🥺🥺😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 2 дня назад

    ምንም ብትል አየር መንገዳችን ኩራችን ❤❤❤✌✌✌👍👍👍

  • @aragashavaram3144
    @aragashavaram3144 3 дня назад

    😭😭😭😭😭

  • @ZenabaZenab-v7e
    @ZenabaZenab-v7e 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion 3 дня назад

    Deleted it

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion 3 дня назад

    Jezba

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дня назад

    ፈጣሪ እንዳንሰሰት ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችን ያድለን።ወንድሜ ዘመዴ አማራን ብሔርተኛ እንዲሆን በማድረግ ከፍተኛ ሚና ተጫውተሐል ይህ የማይካድ ሐቅ ነው በዚህም ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ። ዳሩ ግን አሁን ደግሞ አማራ ኢትዮጵያዊነቱን እንዲክድ ይልቁንም ከሁሉም ብሔር ብሔአሰቦች እና የብሔር ብሔረሰቦች አይከን ከሆኑ ግለሰብ ልታቆራርጠው እና ልትነጥለው እያወክ በድፍረት ይሁን ሳታውቅ በስተት እኔ አላቅም ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዘመዴ ቆርጠ የተነሳ ነው የሚመስለው ይህ ተግባርህ እመነኝ ፋኖን አይጠቅመውም ይጎዳዋል ይህን አይነት ሐሳብ ምታራምድ ከሆነ ከጥቁሩ ፋሻስት አብይ እና ግብራ አበሮቹ አትለይም ይልቁንም የፈጣሪ ወገን እና በፈጣሪ ቃል ( በፈጣሪ ሕገ መንግስት ) መሠረት መግባት እና መውጣትህ አጠራጣራ ነው።እኛ ፋኖዎችን አትወክልም የፋኖ አቋም አይደለማ ።ፋኖ ጠላቱ ከአንድ ሺ የማይበልጡ በብልፅግና ውስጥ ያደፈጡ የጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብራ አበሮች የብልግና እና የድሕነት ቡድን ብቻ ነው የፋኖ ጠላት ልላው በእነዛህ ሐይሎች በግዴታ ሆነ በውዴታ የተመረዘ ነው።ፋኖ ተመራዡን ትቶ ( ይቅርታ እና ምረት አድርጎ ) መራዦቹ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ሐይል ነው።ደግሞም ጠላት እንደሚለው እኔ ካልመራው የሚል ሐይል አይደለም የአንድ አገር ችሎቱ አንድ አይነት ለምን አይሆንም ብሎ ፍታዊነት እና ፍታዊ አስተዳደር የለም ብሎ ፍታዊ አስተዳደር የሚያስተዳድር ሀገረ መንግስት ለማዋለድ ትጥቅን መሰረት ያደረገ ትግሉን በሁለት ዋና ዋና ምዕራፍ ከፍሎ በምዕራፍ አንድ ጠላትን መደምሰስ በምዕራፍ ሁለት የስልጣን ቤለቤት ሕዝብ ስለሆነ በ OPEN AND FREE ምርጫ የሚመራበትን LAW AND ORDER እንዲወልድ ይልቁንም መሪዎቹን ሕዝብ ራሱ እንዲወልድ የሚደረግ ትግል ነው።ለዚህ ነው አዲስ ትውልድ፣ተስፍ እና ራዕዪ ዘመነ ካሴ ደጋግሞ የሚለው እንደ ሌሎቹ ስርአት እስከ ብልግና ድረስ እንዳሉት መደመር ፍልስፍና ልጫንብህ ብሎ እንደሚጋጋጠው መጋጋጥ ስለማይፈልግ ነው።ደግሞም ልእኩልነት እና ለፍትህ እንጂ የሚታገለው የበላይ ለመሆን አይደለም።እንኳን ከአገር ውስጥ ካሉ TPLF, OPLF ,OLF, ወዘተ...ቀርቶ ከአገር ውጪ SPLF,EPLF,ሱማሌ፣ኬኒያ ወዘተ..ከሁሉም መላው አፍራካ እና አለም አገራት ለፈጣሪ ክብር ለሰው ጥቅም ዘብ ከቆሙ አካላት ለመስራት እየተንቀሳቀስን ባለንበት በዚህ ሰአት አንተ ጭራሽ አንዳንዴ በፋኖ እና በደጋፊዎች መካከል በሌላ ጊዜ ደግሞ ከሌሎች ኢትዮጵያን እህቶች እና ወንድሞቻችን ጋር ሕብረት እናደርግ HORIZONTAL ( የጎንዬሽ ) ግጭት OPEN UP (ትከፍታለህ ) በዚህም የፋኖን እና የአማራን ጠላት ታበዛዋለህ ስለዚህ አሁን ትግሉ አብዛኛውን ጦርነት ማሸነፍ ሳይሆን TOTAL ( ሙሉ በሙሉ ) ጦርነቱን ማሸነፍ ነው የሚፈልገው ይህን ካላደረገ ጠላትን መደምሰስ አይቻልም።ስለዚህ እባክህ ፓለቲካ DYNAMICS ( እጅግ ተለዋዋጭ ) ነው ።እንደ ችንካል አንድ ቦታ ተቸንክሮ መቅረት አይደለም።ትላንት ያንቸ አካሔድ ጠቅሞ ነበር ዛሬ ግን ጎጂ ነው ጠላት እጅግ የሚፈራው ነገር በአሁን ሰአት ፋኖ እናዳይደምር ነው።ሌላው ቀርቶ TPLF እንኳን ቢደምር እቸነፋሐሁ ብሎ አንድ እንዳይሆኑ ሚጋጋጠው።እባክህ ጠላትን አታግዘው።ፈጣሪ እንኳን የሰናኦር ግንብ የሚገነቡ ሰዎችን ወርዱ ቋንቋቸውን ደባልቆ ትግላቸውን የገታው ጥቁሩ ፋሺስት ይህንን የፈጣሪ ጥበብ COPY አድርጎ ሊከፌፍለን ቋንቋችንን እንደ ፋኖ እንደ አገር እንደ ቀጠናዊ አገራት ወዘተ...እነተጋጋጠ ነው እና እባክህ አስተውል።ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጠን ሐሜተኛ ወር አትሁን ቀጥታ ( VERTICAL ) በጥቁሩ ፋሺስት አብይ እና ግብራ አበሮቹ ላይ ብቻ አተኩር።ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ፍራንክ ፈርት ስመጣ አገኝሐለሁ በጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን።በተረፈ ፈጣሪ ሁላችንም በዚህ መሠረት እንድንመላለስ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችን ያድለን።

  • @haymaonttesfaw3622
    @haymaonttesfaw3622 3 дня назад

    አቤት ጌታሆይ አንተ ጠብቀን የት ነው

  • @TegestTegest-v8e
    @TegestTegest-v8e 4 дня назад

    AMEEN.AMEEN.AMEEN😢😢😢😢

  • @Addis-Subscribe
    @Addis-Subscribe 4 дня назад

    ስው ግን ተረፈ በጌታስም አይ ስው መሆን ፈጣሪ ከወቶ መቅረት አንተጠብቀን😢😢😢😢

  • @نتتبنتتاا
    @نتتبنتتاا 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 5 дней назад

    አንጋፋ ጋዜጠኛ ኤርሚያስ ምን ሆነህ ነው? ምን አይነት መልስ ጠብቀህ ነበር ? PUBLIC OPEN MEDIA ላይ የፋኖ ምሲጥር እንዲዘረገፍልህ ፈልግህ ነበር ወይ? ወይስ የብልግና ወይም የድሕነት ፓርቲ የጥቁሩ ፋሺስት አብይ እና ግብራ አበሮቹ ተካፋይ ጋዜጠኛ ሆንክ ወይ? ለማንኛውም የትጥቅ ትግል ላይ ያለ አካል የሚሰጠው መልስ ANTAGONISTIC ( እርስ በእርስ የሚጋጭ ) , CONFUSE ( የሚያደነጋግር ) , CONVINCE ( የሚደልል ) ወዘተ..መሆኑ ጠፍቶ አይመስለኝም ፓለቲካል ጋዜጠኛ ስለሆንክ ታዲያ ትንሽ እንከን ፍለጋ በአንጋፋው ፓለቲከኛ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት እና በአንጋፋው ጋዜጠኛ መአዛ መሐመድ ላይ ለምን ይህንን ያህል ትጋጋጣለህ? ለማንኛዉም አልገባኝም ምንም እንኳ የፋኖ አመራር ብሆንም የፋኖ ጨለምተኛ ደጋፊ እንድትሆን አልፈልግም ዳሩ ግን ለፋኖም ሆነ ለብልፅግና ሳትደግፍ መሬት ላይ ባለው እውነት ፀንተህ ብትቆም መልካም ነው በፈጣሪም በሰው ዘንድ ፊት ክብር ታገኛለህ ራስህን አስከብረህ ሞያን ታስከብራለህ እንደ ሲሳይ አጌና ለጥቅም ብለህ ሒሊናህ መሸጥ እና ያለ ቅጥ መውረድ የለብህም።መሬት ላይ ባለው እውነት ፋኖ ጠንካራ ተዋጊ ነው በዚህ ከጠላት ይበልጣል ጠላት ደግሞ እስካፍንጫው ከመኬናይዝድ ትጥቅ እሰከ አየር እና ቴክኖሎጂን ጨምሮ የታጠቀ ሐይል ነው።እየማረከ የሚታገል እና እስከ አፍንጫ የታጠቀ ሐይል CONVENTIONAL WAR ያድርጉ ስትል ትንሽ ስቅቅ አይልም ? ሁላቹም ነው እንዴ ተያይዛቹ እንደ ጠላት ያበዳቹት ጠላትም በኔ እቅድ ግጠሙኝ ይላል ሲጀመር ፋኖ ጅል ይመስለዋል እንዴ እንኳን ተመጣጣኝ ትጥቅ ሳንታጠቅ ቀርቶ ተመጣጣኝ ትጥቅ ብንታጠቅ አትልፉ በጠላት እቅድ አንዋጋም።ለማንኛዉም ኤርሚያሳ ዶ/ር አሸብር ያለው ለፓለቲካ አቅመ አዳም አልደረስክም ያለው ነገር እውነት እየመሰለኝ መጥቷል ቶሎ ብለህ ወደ ድሮ ንቃትህ እና ብቃትህ ተመለስ ናፓሎዬን ብሎ ስሙ ስለጠራ ሐሜተኛ ወይዘሮ ይመስል ምታማው ብታጣ በዚህ ልታማው ትጋጋጣላህ በቃ እንደ አብይ ቅጥ ያጣ ቅጥፈት ይቅጠፍ ኢኮኖሚያችን አደገ ወዘተ...እያለ በዛፉ ( በሕዝቡ ) ላይ ፍሬው የማይታይ እድገት እያለ ይተርተር ደግሞ ኢንጅነር ይልቃልም አያልቅበት ቀዳዳ፣ቀጣፋ፣ደላላ፣ አጭበርባራ ወዘተ..ተብሎ ስሙ ይጥፋ ወዘተ...ጥቂት ሰው እንኳን ለምድሪቱ ቅሬታ ይትረፍ ሁሉ ሰው አይመረዝ እባካቹ እየተስተዋለ። በተረፈ ትችቴን ካበዛውት ይቅርታ ምንም እንኳን ዛሬ ብንራራቅም አሰላ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መምሬ ሊቀ ትጉሐን መኮንን ስር ተቀምጠን ነው የተማርነው ለሒላና መኖር ጠንቅቀ አድርገን ከእነዚያ ደጋግ አባቶች ተምረናል። በተረፈ ፈጣሪ እንዳንስት ለሁላችንም ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።የትኛውንም መደገፍ መብት ነው ነገር ግን እውነት እውነት ነው።

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 5 дней назад

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 6 дней назад

    Shunkertu yidefa sewchi keterefu eziyabher yixebkachu😢😢😢

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ 6 дней назад

    ቸሩ እግዚአብሔር በምትወጡበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁናችው🙏🙏🙏

  • @gelelakumsa
    @gelelakumsa 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 10 дней назад

    12

  • @zinetfker
    @zinetfker 12 дней назад

    ያአሏህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ😢 አልወድም አይይይ

  • @gardman4879
    @gardman4879 12 дней назад

    እስክድር ፋኖን አይወክልም

  • @AliImam-d4w
    @AliImam-d4w 12 дней назад

    እትንህም። አብራህ። ጨፈረች😂😂😂😂😂

  • @TesfuBelew-u7h
    @TesfuBelew-u7h 13 дней назад

    45,000

  • @HenokTegegn-q1e
    @HenokTegegn-q1e 13 дней назад

    25000

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 13 дней назад

    ምጣማነው😂😂😂

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 13 дней назад

    100%

  • @mesfintesfay8282
    @mesfintesfay8282 13 дней назад

    ዋው❤

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 13 дней назад

    ቀባጣሪ

  • @Tafarii-bg6lf
    @Tafarii-bg6lf 13 дней назад

    73.000

  • @ChalCuley
    @ChalCuley 13 дней назад

    ደሞቸ❤❤❤❤❤

  • @AbrihamTilahun-w2o
    @AbrihamTilahun-w2o 13 дней назад

    ጎበዝ ነህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 14 дней назад

    ዋውልበሩሩህባል:አምላኬከስደት:መልስእደዚአይነቱን:ባልስጠኝ❤❤❤

  • @ዜድሠኢድአባቷንመሣይ

    ድቦሽ ወይም ቅልሞሽ ወይም ዝናብስቀል

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 14 дней назад

    ግን ምን አሀል ቢአፍቅራት ነው

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 14 дней назад

    ሚስኪን ያሳዝናልወላሂ ማልቀስም ማስለቀስም አልፈልግ ኢሻአሏህ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 14 дней назад

    እንቅርቅቦሽ/ቅብልብሎች

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 14 дней назад

    አልጫ ነህ ፍቅር የጅሎች አለም ትክክለኛው ፍቅር የክርስቶስ ብቻ ነው

  • @YeMariamlijMariamenate
    @YeMariamlijMariamenate 14 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 14 дней назад

    ማነው እደኔ እደማይሆነው እያወቀ ሶስታመት ሙሉ እሱኑ የሚያወራ ወላሂ ከሱውጭ ወድ ያለ ያለ አይመስለኝም ግንኮ አይሆነኝም ልጅ አይ እድሌ