ቤተ ግእዝ Talkingeez
ቤተ ግእዝ Talkingeez
  • Видео 56
  • Просмотров 118 942

Видео

ዝርዝር ርባታ ክፍል ፪
Просмотров 2804 месяца назад
ዝርዝር ርባታ ክፍል ፪
ዝርዝር ርባታ ክፍል ፩
Просмотров 2515 месяцев назад
ዝርዝር ርባታ ክፍል ፩
ዐበይት ንባባት ክፍል ፪
Просмотров 3537 месяцев назад
#ግእዝ #ቤተ-ግእዝ #talkingeez #orthodox
ልሳነ ግእዝ በ TikTok
Просмотров 537Год назад
TikTok = @talkingeez.
መራሕያን ክፍል ፪. መስተዋድዳዊ ተውላጠ አስማት
Просмотров 851Год назад
Telegram group: @talkingeez TikTok: talkingeez እና Instagram: talkingeez ብለው ይቀላቀሉ።
መራሕያን ከባለፈው የቀጠለ ክፍል ፩. ሰብአዊ ተውላጠ አስማት
Просмотров 432Год назад
Telegram group: @talkingeez TikTok: talkingeez እና Instagram: talkingeez ብለው ይቀላቀሉ።
የግእዝ ፊደላት አንዱ በሌላው ቢቀያየሩ ሊያመጡ የሚችሉት የትርጕም መፋለስ
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
የግእዝ ፊደላት አንዱ በሌላው ቢቀያየሩ ሊያመጡ የሚችሉት የትርጕም መፋለስ
ግእዝ ሥርዓተ ፊደላት/ሕጹጻን(ዲቃላ) እና መደበኛ ፊደላት
Просмотров 2,3 тыс.2 года назад
ግእዝ ሥርዓተ ፊደላት/ሕጹጻን(ዲቃላ) እና መደበኛ ፊደላት
ጊዜን ለመግለጽ የሚጠቅሙን ቃላት|ግእዝ #Ethiopia
Просмотров 1,6 тыс.3 года назад
ጊዜን ለመግለጽ የሚጠቅሙን ቃላት|ግእዝ #Ethiopia
ምንት ➾ ምን | What|
Просмотров 1,2 тыс.3 года назад
ምንት ➾ ምን | What|
በግእዝ ንግግር|Ethiopia|Geez| ግእዝ ቋንቋ
Просмотров 2,3 тыс.3 года назад
በግእዝ ንግግር|Ethiopia|Geez| ግእዝ ቋንቋ
ትውውቅ በግእዝ
Просмотров 11 тыс.3 года назад
ትውውቅ በግእዝ
ሰላምታ
Просмотров 5 тыс.3 года назад
ሰላምታ
እስፍንቱ/ስፍን/እስፍንት/መጠይቃዊ ቃላት/ግእዝ
Просмотров 7813 года назад
እስፍንቱ/ስፍን/እስፍንት/መጠይቃዊ ቃላት/ግእዝ
አይቴ| Where|ግእዝ| መጠይቃዊ ቃላት (WH-words)
Просмотров 1,3 тыс.3 года назад
አይቴ| Where|ግእዝ| መጠይቃዊ ቃላት (WH-words)
ማእዜ| When|ግእዝ| መጠይቃዊ ቃላት (WH-words)
Просмотров 6363 года назад
ማእዜ| When|ግእዝ| መጠይቃዊ ቃላት (WH-words)
ምንት ➾ ምን | What|ግእዝ| መጠይቃዊ ቃላት (WH-words)
Просмотров 7554 года назад
ምንት ➾ ምን | What|ግእዝ| መጠይቃዊ ቃላት (WH-words)
መጠይቃዊ ቃላት ክፍል ፫/ WH Words/ መኑ/Who
Просмотров 7624 года назад
መጠይቃዊ ቃላት ክፍል ፫/ WH Words/ መኑ/Who
መጠይቃዊ ቃላት: እፎ
Просмотров 1,4 тыс.4 года назад
መጠይቃዊ ቃላት: እፎ
መጠይቃዊ ቃላት
Просмотров 5934 года назад
መጠይቃዊ ቃላት
ክፍል ፭ ተጣይ እና ሰያፍ
Просмотров 2,8 тыс.4 года назад
ክፍል ፭ ተጣይ እና ሰያፍ
ክፍል ፬ ወዳቂ
Просмотров 2,2 тыс.4 года назад
ክፍል ፬ ወዳቂ
መልካም አዲስ አመት???????
Просмотров 2634 года назад
መልካም አዲስ አመት???????
ክፍል ፫:ተነሽ ንባብ|ሥርዓተ ንባብ|ግእዝ Geez
Просмотров 12 тыс.4 года назад
ክፍል ፫:ተነሽ ንባብ|ሥርዓተ ንባብ|ግእዝ Geez
ክፍል ፪. መራሕያን|ተውላጠ ስም| The Ten Pronouns
Просмотров 1,9 тыс.4 года назад
ክፍል ፪. መራሕያን|ተውላጠ ስም| The Ten Pronouns
ክፍል ፩: የግእዝ ቋንቋ ታሪካዊ አመጣጥ
Просмотров 4 тыс.4 года назад
ክፍል ፩: የግእዝ ቋንቋ ታሪካዊ አመጣጥ
በስማም??????? say it right, write it right!!!!
Просмотров 3094 года назад
በስማም??????? say it right, write it right!!!!
መድኃኔዓለም ወይስ መድሃኒዓለም??????????say it right and write it right!!!!
Просмотров 2054 года назад
መድኃኔዓለም ወይስ መድሃኒዓለም??????????say it right and write it right!!!!
የስሙ ምስክር ያደረጋችሁ ሐዋርያት
Просмотров 5454 года назад
የስሙ ምስክር ያደረጋችሁ ሐዋርያት

Комментарии

  • @MaqdisMaqdis-y3s
    @MaqdisMaqdis-y3s 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu 21 день назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @saratadesse2714
    @saratadesse2714 Месяц назад

    በጣም በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ። እባክሽ ቀጥይበት ልጆቼን ለማስጠናት ጠቅሞኛል

  • @mimi-tv9hs
    @mimi-tv9hs Месяц назад

    አመሰግናለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TripoLib
    @TripoLib Месяц назад

    መምህር ቆጽልዎ ጸጉኡ የብዛሓልኩም

  • @TesfaneshKebede-il5es
    @TesfaneshKebede-il5es 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል❤🎉

  • @tesfaalegntesfaalegn1705
    @tesfaalegntesfaalegn1705 2 месяца назад

    ጥሩ ነው በርቺ ፡፡ ግን 1," ሚመ""መ" ጠብቆ ነው የሚነበበው :: 2, ይግለጥልህ ይክስት ለከ ነወ::አንቺ ይከስት ለከ ነወ:: ያልሽው ይህ ማለት ደግሞ ይገልጥልሀል ማለት ነው ጽሑፉም ንባቡም ትክክል አይደለም ይስተካከል፡፡

    • @talkingeez
      @talkingeez 2 месяца назад

      ጽድቅከ ውእቱ። እግዚአብሔር የሀብ ሊተ እኁየ።

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 3 месяца назад

    በርችልኝ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 3 месяца назад

    😍😍

  • @BerhaneKebrom
    @BerhaneKebrom 3 месяца назад

    ሰለም ለኪ እኅትየ አነ ኤርትርዊ ውእቱ ፡ምንት ይትባሀሉ እሉ ልሳናት በልሳነ አማሪኛ ( እሰመ፡እምጣነ፡እኮኑ፡ሶበ፡አመ)

    • @talkingeez
      @talkingeez Месяц назад

      ሰላም ለከ እኁየ፡፡ አገባብ ይትበሃሉ፡፡

    • @BerhaneKebrom
      @BerhaneKebrom Месяц назад

      @talkingeez ኦሆ እኅትየ ጥቀ እሲብሐኪ

  • @MekuanintE
    @MekuanintE 3 месяца назад

    አሪፍ ነው ቀጥይበት እህታችን

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይሰብሐ እኅትዮ❤ 0:09

  • @AgerieMisganaw
    @AgerieMisganaw 4 месяца назад

    አነሂ ወውእቱሂ =እኔም አንተም የሆነ እንዴት እኔም እሱም አይሆንም እንዴት

  • @AgerieMisganaw
    @AgerieMisganaw 4 месяца назад

    አነሰ ኢበልዓሁ

  • @AgerieMisganaw
    @AgerieMisganaw 4 месяца назад

    ማርያም ክርስቶስን ወለደች አይሁድ ሰቀሉ ክርስቶስሃ

    • @talkingeez
      @talkingeez 4 месяца назад

      እግዚአብሐር የሀብ ልየ።

  • @AgerieMisganaw
    @AgerieMisganaw 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን 30:27

  • @journalistgosa
    @journalistgosa 5 месяцев назад

    ውእቱ - ሰላሎቱ ይእቲ-ሰላም ላቲ ውእቶሙ - ሰላም ሎቶሙ ውእቶን - ሸላም ሎቶን አንተ -ሰላም ለከ አንቲ - ሰላም ለኪ አንትሙ- ሳለም ለክሙ አንትን - ሰላም ለክን አነ - ሰላም ለነ ንህነ -ሰላም ለነ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 5 месяцев назад

    የማስተማር ስልትሽ በጣም ደስ ይላል ዕድሜ ይስጥልን

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 6 месяцев назад

    ንሴብሐኪ እኅትነ

  • @betselothailu16
    @betselothailu16 7 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያስምዐ ልየ እሴብሐኪ ፍቅርትየ ፈንዊ ልነ በፍጡን በፍጡን በኩልሄ እንፀንአኪ

    • @talkingeez
      @talkingeez 4 месяца назад

      ኦሆ ፍቅርትየ 🙏

  • @uvvv3820
    @uvvv3820 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @serkalemg7630
    @serkalemg7630 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዝርዝር ህጎችን ብትጨምሩልን

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 7 месяцев назад

    Egzabhir yemsgen 🙏 betam westa memar yefleg nber.

  • @EuelManahilot
    @EuelManahilot 7 месяцев назад

    እንጊሊዘኛ ምን ያረግልናል ግእዙና አማረኛው አይበቃም 😒

    • @talkingeez
      @talkingeez 7 месяцев назад

      ካላስፈለገ ማለፍ ይቻላል።

  • @Kidun-mk9on
    @Kidun-mk9on 7 месяцев назад

    Good

  • @tariqauhabtamu
    @tariqauhabtamu 8 месяцев назад

    ሰላም

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 8 месяцев назад

    thank you

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 8 месяцев назад

    thank you

  • @NahomBekele-sg8nj
    @NahomBekele-sg8nj 8 месяцев назад

    ንሴብሐኪ እኅትየ

  • @abeldaniel2245
    @abeldaniel2245 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @abeldaniel2245
    @abeldaniel2245 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው፡፡

  • @tube-bi4bc
    @tube-bi4bc 9 месяцев назад

    ነገረ ዚአነ 😂😂😂

  • @yednglliji87496
    @yednglliji87496 9 месяцев назад

    ዘኢተገብረ ተገብረ በዝንቱ ቤት😂😂😂

  • @RSQuestion24
    @RSQuestion24 9 месяцев назад

    መራሁት እና መራህያን ልዩነት

    • @talkingeez
      @talkingeez 6 месяцев назад

      መራኁት(የግሥ መነሻዎች) መራኁት የሚለው ቃል መርኆ የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር ነው። ይኸውም “አርኀወ = ከፈተ“ ካለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ነው። ስለዚህ መርኆ ማለት መክፈቻ ማለት ሲሆን መራኁት መክፈቻዎች ማለት ነው። መራኁት የተባሉትም የግሥ መነሻ ፊደላት ናቸው። በግእዝ ሰዋስው ግሦች የሚነሱት በአምስት ፊደላት ብቻ ነው። አነዚህም መራኁት ይባላሉ። አነርሱም ግእዝ፣ ራብዕ፣ ኃምስ፣ ሳድስና ሳብዕ ናቸው። የግእዝ ግሥ ሁሉ በእነዚህ ይጀምራል እንጅ በካዕብና በሣልስ አይጀምርም። ምሳሌ፡- ➝ በግእዝ__ ቀተለ፣ ሰከበ፣ ሰጠቀ፣ አፍቀረ፣ አርኀወ፣ መርሐ፣ አኀዘ ➝በራብዕ__ ባረከ፣ ሳቀየ፣ ማህረከ፣ ጻህየየ፣ ፃዕደወ፣ ➝በኃምስ__ ሴመ፣ ሤጠ፣ ኄሰ፣ ኤለ፣ ጼሐ፣ሴሰየ፣ ዴገነ፣ ጌገየ፣ ሌለየ፣ ቄቅሐ ➝በሳድስ__ ብህለ፣ ርእየ፣ ጥዕየ፣ ውኅዘ ➝ሳብዕ__ ጦመረ፣ ኖመ፣ ሖረ፣ ሎለወ፣ ቆመ፣ ኖለወ፣ ጾመ፣ ማስታወሻ፡ 1, ግሦች ሁሉ መነሻቸው ይለያይ እንጅ መድረሻቸው ሁልጊዜ ግእዝ ቀለም ነው። እንበለ ይቤ ይቤ ኢመደበኛ ግስ ነው። ዐሠርቱ መራሕያን (The Ten Pronouns) - መራሕያን ብሂል "መርሐ" እምዘይብል ግስ ዘተረክበ ውእቱ። - መራሕያን ማለት "መርሐ" ከሚለው ግስ የተገኘ ነው ሲሆን መርሐ ማለት በአማርኛ መራ ማለት ነው። ሲበዙ መራሕያን ይባላሉ። በልሳነ ግእዝ መራሕያን ዐሥር ናቸው። - እሉኒ (እነሱም) ፦ 🔸ቀዳማይ መደብ ፩ . አነ = እኔ | I ፪ . ንሕነ = እኛ | We 🔸ካልዓይ መደብ ፫ . አንተ = አንተ | You ፬ . አንቲ = አንቺ | You ፭ . አንትሙ = እናንተ | You ፮ . አንትን = እናንተ (ለሴቶች) | You 🔸ሣልሳይ መደብ ፯ . ውእቱ = እሱ | He ፰ . ይእቲ = እሷ | She ፱ . ውእቶሙ = እነሱ | They ፲ . ውእቶን = እነሱ (ለሴቶች) | They

  • @ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ
    @ናፍቆቴእማ-ኈ2ነ 11 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @yeshoazewed9955
    @yeshoazewed9955 Год назад

    እናመስግናለን

  • @NahomEshetu-kp7ty
    @NahomEshetu-kp7ty Год назад

    ሀሎ ወዳቂ ነው

  • @atz7247
    @atz7247 Год назад

    አንቲ አዛል❤😂! ጽንዒ ንሕነ ንትመሀር ብዙኅ ነገር እምኔኪ እግዚአብሔር የሀብ ልየ

  • @selammesitube
    @selammesitube Год назад

    ❤❤❤❤ውእቱ ልሳነ ግዕዝ ትትናበቢ

  • @atz7247
    @atz7247 Год назад

    እኅትየ መሰልኪኒ እማሆይ😂 😂😂። ንሴብሐኪ ሠናይ ውእቱ። ልሳንነ ( ግእዝ) አዲ ታበርሕ❤

  • @BerhaneKebrom
    @BerhaneKebrom Год назад

    ጥቀ ውእቱ ይስብሕኪ

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Год назад

    ተባረኪ እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን💕🙏💕

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Год назад

    Lemndin new bsfat yemiyastemr yelelew? Endihum kesoch bcha nachewde yemiyastemrut

  • @mekonnenassefa6824
    @mekonnenassefa6824 Год назад

    Mekonnen Assefa

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Год назад

    ❤❤

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Год назад

    ❤❤❤

  • @bisratbiru6731
    @bisratbiru6731 Год назад

    በርቺ 🙏♥️😍🫶🥰

  • @TesfayeKefelew-tg9fz
    @TesfayeKefelew-tg9fz Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቺ እህታችን በጣም አሪፊ ነው