እውነቱን እንወቅ! Let’s Know The Truth!
እውነቱን እንወቅ! Let’s Know The Truth!
  • Видео 19
  • Просмотров 1 541

Видео

በክርስቶስ ፍቅር መኖር (#2) በወንድም ታምራት ዋዳ
Просмотров 232 года назад
በክርስቶስ ፍቅር መኖር (#2) በወንድም ታምራት ዋዳ
በክርስቶስ መኖር (#1) በወንድም ታምራት ዋዳ (ከቤ/ክ አገልግሎት የተወሰደ)
Просмотров 242 года назад
በክርስቶስ መኖር (#1) በወንድም ታምራት ዋዳ (ከቤ/ክ አገልግሎት የተወሰደ)
#የገና #በዓል #ታሪካዊ ፈተናዎች #1 (በመጋቢ ታደሰ ደረሰ)
Просмотров 2082 года назад
ክርስትና ከመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ጀምሮ መልካም የሚመስሉ ነገሮች እየተጨመሩበት መልኩን ለማስቀየር የሚታገሉት ጌታ ራሱ የመሰረተው የህይወት መንገድ ነው፡፡ የጌታ መወለድ ቀን በመባል ከሚታወቀው ቀን ጋር ያሉ ልማዶች መነሻ ምንድን ነው? የሚለውን በዚህ ዝግጅት ለማየት እንሞክራለን፡፡ በተጨማሪም የተስፋን እንናገርን! ዝግጅት ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ! ruclips.net/video/6nOOWQG1YHI/видео.html
#እግዚአብሔር #ሰውን #ለቁጣ #አልፈጠረውም #1
Просмотров 402 года назад
እግዚአብሔር ለቁጣ አልፈጠረውም #1 ሰው በምርጫው ለእግዚአብሔር ከመገዛት በምርጫው ስለሚያምጽ እንጂ ሰውን እግዚአብሔር ለቁጣ ፈጥሮ በምድር ላይ ማንም የለም፡፡ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲልክ ጌታ ሰውን ሁሉ ለማዳን ነው፡፡ የመዳኑ መንገድ ግን በፍቅር እንጂ በግድ አይደለም፡፡ ከቅዱስ ቃሉ እንመልከት! "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" ዮሐ3፥16
#በረከት #ከነሸክሙ Part #3 በመጋቢ ታደሰ ደረሰ
Просмотров 482 года назад
የትኛውም ከእግዚአብሔር የተሰጠን በረከት በምድር ላይ የሚያስከፍለን ዋጋ አለው፡፡ ለምሳሌ በጌታ ማመናችን ከሰጠን የዘላለም ሕይወት ጋር ስለ ስሙ መከራ መቀበል፣ ራስን መካድ ወዘተ… አብሮ ተሰጥቶናል፡፡ ያ በረከት በረከት ሆ እንዲቀጥል እንደ ቃሉ እውነት መንከባከብ እና ከእኛ የሚጠበቀውን ሃላፊነት መወጣት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ያልተንከባከብነው ነገር ይጫጫል አለበለዚያም ይሞታል፡፡ ’’ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤’’ ፊል 1፥29
#በረከት #ከነሸክሙ Part #2 በመጋቢ ታደሰ ደረሰ
Просмотров 292 года назад
የትኛውም ከእግዚአብሔር የተሰጠን በረከት በምድር ላይ የሚያስከፍለን ዋጋ አለው፡፡ ለምሳሌ በጌታ ማመናችን ከሰጠን የዘላለም ሕይወት ጋር ስለ ስሙ መከራ መቀበል፣ ራስን መካድ ወዘተ… አብሮ ተሰጥቶናል፡፡ ያ በረከት በረከት ሆ እንዲቀጥል እንደ ቃሉ እውነት መንከባከብ እና ከእኛ የሚጠበቀውን ሃላፊነት መወጣት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ያልተንከባከብነው ነገር ይጫጫል አለበለዚያም ይሞታል፡፡ ’’ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤’’ ፊል 1፥29
#በረከት #ከነሸክሙ Part #1 በመጋቢ ታደሰ ደረሰ
Просмотров 552 года назад
የትኛውም ከእግዚአብሔር የተሰጠን በረከት የሚያስከፍለን ዋጋ አለው፡፡ ለምሳሌ በጌታ ማመናችን ከሰጠን የዘላለም ሕይወት ጋር ስለ ስሙ መከራ መቀበል፣ ራስን መካድ ወዘተ… አብሮ ተሰጥቶናል፡፡ ያ በረከት በረከት ሆ እንዲቀጥል እንደ ቃሉ እውነት መንከባከብ እና ከእኛ የሚጠበቀውን ሃላፊነት መወጣት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ያልተንከባከብነው ነገር ይጫጫል አለበለዚያም ይሞታል፡፡ ’’ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤’’ ፊል 1፥29
በእግዚአብሔር መደሰት!
Просмотров 192 года назад
ሰው ከሁኔታዎች ባሻገር በእግዚአብሔር መደሰት ይችላል፡፡ ይህ እንዲሆን አይኖቹ መጀመሪያ ጌታን ማየት መቻል አለባቸው፡፡ እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ራሱን እና ለሰው ያለውን ፍቅር ገልጦአል፡፡
በጌታ ቤት እንዴት አንኑር? በወንድም ታምራት ዋዳ (ከቤተክርስትያን አገልግሎት የተወሰደ)
Просмотров 172 года назад
የእግዚአብሔር ስንሆን በቤቱ የምንኖረው እንደ ፈቃዱ እንጂ እንደ ምኞታችን አይደለም፡፡
ለምን ክርስትያን ሆንን? ክ. 2
Просмотров 332 года назад
ትናንት ያለ ጌታ በነበርን ጊዜ የምንኖረውን አይነት ኑሮ እየኖርን ክርስትና እውነት ሊሆን አይችልምና ራሳችንን እንመርምር፡፡ የዳንን ከሆንን እንደ ዳኑ ሰዎች እንመላለስ ከመነሻችን መድረሻችንን እንመልከት!
#በልጦ#ተሸሎ #መገኘት!
Просмотров 642 года назад
በልጦ እና ተሸሎ መገኘት የብልጣብልጥነት ውጤት አይደለም፡፡ በዚህ መንገድ የሚመጣ መሻል ለጊዜው እንጂ አይቀጥልም፡፡ በልጦ ለመገኘት መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ቃል መስማማት ነው!! ሙሉ መልእክቱን ያዳምጡ ያጋሩ!
ለውጥ ከሌለብን ለምን ክርስትያን ሆንን? በወንድም ታምራት ዋዳ
Просмотров 412 года назад
ትናንት ያለ ጌታ በነበርን ጊዜ የምንኖረውን አይነት ኑሮ እየኖርን ክርስትና እውነት ሊሆን አይችልምና ራሳችንን እንመርምር፡፡ የዳንን ከሆንን እንደ ዳኑ ሰዎች እንመላለስ ከመነሻችን መድረሻችንን እንመልከት!
መንፈሳዊ ውጊያ የጽድቅን ጥሩር መልበስ
Просмотров 1223 года назад
ጥሩር የተተኮሰብን የጦር መሳሪያ እኛን እንዳይጎዳን ወይም ስለቱ እንዳይወጋን አልፎም እንዳይገድለን ለመከላከል የሚለበስ የጦር ልብስ ነው፡፡ ጥሩር የለበሰ የጠላት መርዘኛ ቀስት አልፎ መርዞ አይገድለውም፡፡ ጥሩር በሌለበት የጠላት ጦር ወይም ቀስት በቀላሉ አካሉን ሰንጥቆ በመግባት ሲጎዳው መርዝ የተቀባ ከሆነ ደግሞ ጠልቆ እንኳ ባይገባ በጫረው የሰውነት ክፍል ላይ የተቀባውን መርዝ ስለሚተው ወደ ሞት ያደርሳል፡፡ ክፍሉ ’’የጽድቅን ጥሩር ልበሱ’’ የሚል ስለ ሆነ ይህን የጦር ዕቃ ከጦር መሳሪያ አምራቾች ሄደን የምንገዛው ሳይሆን የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን የሚገልጠውን በጽድቅ የሆኑ ኑሮ በመኖር የሚገለጥ ነው፡፡
በእግዚአብሔር መደሰት (በ መጋቢ ታደሰ ደረሰ)
Просмотров 323 года назад
በምድር ላይ የኑሮ ዘመን ሁሉ በሰው ሕይወት የሚፈራራቁ ሰው በመሆናችን የምናልፍባቸው ከፍታ እና ዝቅታዎች ማግኘት እና ማጣት ሀዘን እና ደስታ መፈራረቃቸው የግድ እና ሰው ሆ የመኖራችን አንዱ የህይወት ክፍል ነው፡፡ እነዚህ እውነቶች ስሜታችንን ከፍ እና ዝቅ የሚያደርጉ ሲሆኑ እውነተኛውን ደስታችንን ግን የሚነጥቁን መሆን የለባቸውም፡፡ እውነተኛው ደስታ በህይወት ከሚገጥሙን ማናቸውም ነገሮች ባሻገር በእግዚአብሔር ፍቅር ምህረት እና ቸርነት መደሰት ነው፡፡ በጌታ እንድንደሰት እግዚአብሔር አይናችንን ይክፈት!
መንፈሳዊ ውጊያ (ክፍል 5) በ መጋቢ ታደሰ ደረሰ
Просмотров 623 года назад
መንፈሳዊ ውጊያ (ክፍል 5) በ መጋቢ ታደሰ ደረሰ
’’ክፉ ትውልድ ምልክትን ይሻል’’
Просмотров 333 года назад
’’ክፉ ትውልድ ምልክትን ይሻል’’
መንፈሳዊ ውጊያ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ እንልበስ!
Просмотров 6373 года назад
መንፈሳዊ ውጊያ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ እንልበስ!
አንቀይጠው መጽሐፍ ቅዱስ የራሱ መልእክት አለው!
Просмотров 53 года назад
አንቀይጠው መጽሐፍ ቅዱስ የራሱ መልእክት አለው!

Комментарии

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 2 года назад

    Amen amen tebarki bebizu

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 2 года назад

    Egzyabher yebarkh 🙏 🙏 🙏

  • @tsel4244
    @tsel4244 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ🙌

  • @letsknowthetruth6551
    @letsknowthetruth6551 2 года назад

    በተጨማሪም የተስፋን እንናገርን! ዝግጅት ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ! ruclips.net/video/6nOOWQG1YHI/видео.html

    @tsel4244 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ