SkatNatiVEVO
SkatNatiVEVO
  • Видео 2
  • Просмотров 224 447
Skat Nati - Yena abeba | የኔ አበባ New Ethiopian Music 2023 (Offical video )
#ethiopiannewmusic2023 #melamuziqarecords #skatnati #zeteharyu #ethiopia #habesha #eastafrica #africa #ethiopian
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Melamuziqa Records LLC
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ያ ያ ያ ያ
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
አው ፍቅር ይዞኛል ያኩስትር ሚለው
ካፈቀሩት ውጪ ሌላ ማያሳየው
ልብን እንደ እሳት የሚለበልበው
እሷን ካላየዋት ነብስ ውጪ ግቢ ነው
ያ ትዝ ይለኛል እንዴት እንደማደርግሽ
አንድ እጄ ካንገትሽ ላይ አንዱ ከወገብሽ
ጡቶችሽ ደረቴ ላይ ተደግፈው ስስምሽ ስስምሽ ያ
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን
ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ካንቺ ጋር ስሆን
እኸው በአንድ ሻት ስክር
ወዳጆቼም አይተውኝ ሆነዋል ምስክር
አንድ አንዶቹ ደንግጠው ጀምረዋል ምክር
ሳልም ስላንቺ ሳስብ ደብተር ስቀላልም
ጀንበር ስጠልቅ ደሞ ፀሀይ ስትጨልም
ጨረቃን ሆንሺኝ አንቺ ለኔ ዓለም
ውብ ዓለም አላውቅም
እንዲህ ስሆን ...
Просмотров: 77 652

Видео

Skat Nati - Straight up | New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Просмотров 148 тыс.Год назад
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: Melamuziqa Records LLC Artist - stif_lion አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ ወደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqarecords አዳዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ስራ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን እነሆ ይላል መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ! Follow Mela Muziqa Records t.me/ PYOGiuhMgU9iOTZh www.tiktok.com/@melamuziqarecords facebook.c...